እስከ መጨረሻው አንብቡት
የጌታ ስላምና ጸጋ ይብዛላችሁ
ዛሬ አንዲት ገጠራማ አከባቢ ከዚህ በፊት ስያገልግል የሚያውቁኝ አንድ አባት ጋብዞኝ ቃል ህይወት ቤተክርስቲያን ለአገልግሎት ሄጀ ነበረ።
ይሄ ቤተክርስቲያን በምዕራብ ጉጅ ዞን በቡሌ ሆራ ወረዳ ውስጥ የምትገኝ ስሆን ከዚህ በፊት በ2010ዓ.ም በነበረው በጉጅ እና በጌድኦ ብሄረሰብ እርስ በርስ ጦርነት ሙሉ በሙሉ ፈርሶ፤ የቤተ ክርስቲያን ንብረት በሙሉ ተዘርፎ ፤ ህዝቦቿ ተበትሎ፤ የኮዋር መለያ ጭምር ተቀጥሎ እንደልነበራች ሆናለች።
ጦርነቱ አብቅቶ ዛሬ 7አመታትን ብያስቆጥርም ፤ማንም ዞር ብሎ አያላቸው ፤ የጠየቁ፤ እንዲሁም ድጋፍ ያደረጉ የመንግስት አካል አልበረም፤ ከጦርነት ጫናም ጭምር የነበራቸው አቅም ውስን ስለነበረ መልሶ የአምልኮን አደራሻ ስላልቻሉ፤ ተበታትኖ የነበሩ ምዕመናን ጥቅቶቹ ተመልሶ በውጭ ሳር ላይ ቁጭ እያመለኩ ይገኛሉ።😭 ዛሬ ላይ እንዳደገና ከ7አመት ቆይታ በኋላ መታሰቢያ ፕሮግራም አዘጋጅቶ እኔም ተጋብዤ ሄጄ ተገኝቻለሁ፤ ይሄ የቃል ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ልጅ ሳለው በህጻናቶች ኳዋር ስያገልግል ያደኩበትና የቆየሁበት ቤተ ክርስቲያን ነው ። ዛሬ ላይ ያሉበትን ሁኔታ አይቼ ፤ ይለፉበትንም ሁኔታ ስያውሩ ስስማ የምር ልቤ ዕንባን መቆጣጠር አልቻልኩም😭😭😭😭😭
አቅሜ ብችል እኔ ብቻዬ መልሼ ብሰራ ምኔኛ ደስ ባለኝ ብዬ ተመኘሁኝ፤😭 ግን ......🥺🥺
አባቶችና እናቶች በዕንባና በፀሎት ቆይቶ አሁን ያንን የአምልኮ አደራሽ መልሶ ለመስራት ሰዎችን እርዳታ እየጠየቁ ይገኛሉ፤ ምናልባት በልባችሁ ውስጥ የእግዚአብሔር ትንሽ ፍቅር እንዲሁም የትውልድና የቤተክርስትያን ሸክም የምሰማችሁ ፤የቤቱ ቅናት ያላችሁ በሀገር ውስጥ እና ከአገር ውጭ የምትኖሩ ቅዱሳን በሙሉ በጌታ ፍቅር 😭 #ልለምናችሁ😢
ማንም ባያያችሁም እግዚአብሔር ያያችሃል፤ ማንም ባያመሰግናችሁ እግዚአብሔር ብድራቱ እመልስላችኃል ።
1 ቆርቆሮ መግዛት ትልቅ ዋጋ አለው።
በዚህ ቤት ክርስቲያን ጎን በመቆም፤ በፀሎትና በገንዘብ ከ200ብር ጀምራችሁ ያቅማችሁ ያህል ድጋፍ በማድረግ በእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ መልካም አሻራችሁን እንድታሳርፉ፤ ለበጎ ሥራ እንድትረባረቡ፤በእግዚአብሔር ፍቅር ላሳስባችሁ እወዳለሁ፤
በትንሹ 50 ቆርቆሮ በዚህ ህብረት እንግዛ፤ የእግዚአብሔር ገንዘብ እኛ ነን ።
እግዚአብሔር ጤና፤ ዕድል፤እና አቅም ከሰጣችሁ ለእግዚአብሔር ቤት እኔ አለው በሉ
“ለሰው ሳይሆን ለጌታ እንደምታደርጉ፥ የምታደርጉትን ሁሉ በትጋት አድርጉት፥”
— ቆላስይስ 3፥23
ወንድማችሁ አገልጋይ አቡካ ዶር ነኝ
ይሄ ገፅ መደገፍ የምትፈልጉት
በዚህ አናገሩኝ 👇👇👇
@AbuYegeta📞 0945631515
1000226469919 CBE(Abebe Dori