ጾመ ነነዌ
======
ውድ የግቢ ጉባኤያችን አባላት በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ መሰረት ከሰባቱ የአዋጅ አጽዋማት መካከል አንደኛው ጾመ ነነዌ ነው። ይህ ጾም የሚጾመው ለሦስት ቀናት ሲሆን በ2012 ዓ·ም የካቲት 2 ማለትም የፊታችን ሰኞ የሚያዝ መሆኑን አውቃችሁ ለጾም የሚገባውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ ግቢ ጉባኤያችን መልዕክቷን ታስተላልፋለች።
ጾሙን የበረከት ያድርግልን
ጅ/ቴ/ኢ ግቢ ጉባኤ
ለማንኛውም አስተያየት በ @Athkooti @joeleyu ያድርሱን
👇👇👇👇👇
@jitgibigubae