በነገራችን ላይ በጄሪ አንድ ቅራኔ የለኝም ምክንያቱም እሷ የተጎዳችውን ጉዳት ሜሪም እንዳትጎዳ በመፈለጓ ያደረገችው ነገር እንጂ ሆን ብላ እኔን ለመጉዳት አስባ ነው ብዬ በፍፁም አላምንም ምስክሬ ደግም የድሮው መልካም ባሃሪዋ ነው። እልኸኛ ሆና ሳለ እልኸዋን ዋጥ አድርጋ ለቅሶዋን አፍና ብዙውን የሆነችልኝ ልጅ ከ 1 ቀን ጥፋቷ በላይ የ6 ወር መልካምነቷ ገዝፎ ቢታየኝ ልክ ነኝ ብዬ አምናለሁ።
ነገርግን እሷ የበደልኳትን ተመልክታ የሰጠዋትን ፍቅር ምነው ዘነጋችው
10 በግ + 3ፍየል= 13 ፍየል ተብሎ እንዴትስ ይደመራል።
10 መልካምነት + 3 መጥፎነት = 13 መጥፎነት
እንዴት መባል ይቻለዋል።
አውነት ናቲ ሙሉ ሂወቱን ክፋት ነው የሰራብሽ?
ቆይ ባልሽ አንቺን ከሆነ ክፉ ነገር ለማስመለጥ እራሱን መስዋት አድርጎ የውሸቱን ወሰለትኩ ማለቱን ከብዙ ጊዜ በሃላ ብትሰሚ ምን ሊሰማሽ ይችል ነበር?
ብዬ ብጠይቃት ደስ ባለኝ ነበር አሁን ግን ሜሪን ለመመለስ ብዙ የቤት ስራ ለሰጠችኝ ጄሪ ነገሮችን እራሷ እንዳበላሸች እራሷ እንድታስተካክላቸው ልጠይቃት ቀና ቀናውን ተመኝቼ እየደወልኩላት ነው......
፠ ሄሎ ናቲ
.
.
.
---ይቀጥላል----
🍁ክፍል-36🍁----------
@kefker_mender♥
@kefker_mender ♥