በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
በዛሬው ዕለት ( መጋቢት 21) አምላክን የወለደች የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓሏ ነው።
*ቅጣት ነበር የጠየቅነው ቅጣት ሰጠን።*. @kegdlat
የዛሬውን የተቀደሰ በዓሏን በሁለት መልክ ነው የምናከብረው በደስታ እና በኃዘን ቀኑ የጌታ እናት በመሆኑ እንደሰታለን ሌላው ደግሞ በራሳችን ጥፋት የተወደደ ልጇ አምላችንን ስላሳዘነው እና በዚህ ምክንያት በመጣው ቅጣት ስለ ሞቱት ሰዎች እያዘንን ነው።. @kegdlat
ራሳችን ነን የበደልነው እኛ ነን ያጠፋነው የተወደደ ልጇ እጅግ በጣም በታላቅ ፍቅር ስለሚወደን ራሱን በመስቀል ላይ ሰጠን ከራሱ ቀጥሎ እናቱን ሰጠን ቀጥሎ ቤተክርስትያንን ከሙሉ ጸጋ ጋር ሰጠን። ጌታ ስለሚወደን ስለሚራረልን እኛ እጅግ በጣም የሚከብድ ምድር ልትሸከመው የማትችለውን ኃጥያት ስንሰራ ታገሰን ከሁሉ በላይ እንዳንቀጣ መልዕክት አስተላለፈ ከልባችን በር ቆሞ አንኳኳ መከረን ቅድስት እናቱን እና ቅዱሳኑን ላከ መስማት አልቻልንም አላመንም አልተቀበልንም። @kegdlat
ከዚያም ታላላቅ ተዓምራትን አደረገልን ብዙ ድንቆችን አሳየን ነገር ግን ምንም ንስሐ ልንገባ አልቻልንም ።
እጅግ በጣም ብዙ ትዕግስት ብዙ በር ማንኳኳት ብዙ ድንቅና ተዓምራት ብዙ መልዕክት ብዙ ማስጠንቀቂያ ሰጠን ግን ልንመለስ አልቻልንም።
* ስለዚህ ቅጣት ነበር የጠየቅነው ቅጣቱን ሰጠን። *
@kegdlat. @kegdlat. @kegdlat
ከዚህ በፊት አንድ ቅዱስ ሥዕል አይቼ ነበር ይህ " covd-19 virus" ከመስፋፋቱ በፊት አምላክን የወለደች ቅድስት ድንግል ማርያም በቅዱስ ሥዕሏ አማካኝነት የሚመጣውን መከራ ስለምታውቅ ለኛ ለልጆቿ ከዚህ ቅጣት እንድንድን ይህን ምልክት አሳይታ ነበር። ይህ ተዓምር የተፈጸመው በሩሲያ ነው። በሩሲያ ቋንቋ የተጻፈውን ጽሑፍ በአማርኛ ሲተረጎም ይህ ነው። "የሚያለቅሰው የአምላክ እናት ቅዱስ ሥዕል *"በዚህ ሰዓት ዕንባው ከከርቤ ጋር አይደለም ነገር ግን እውነተኛ ዕንባ እንጂ "***ይህ የአምላክ እናት ከተወደደ ልጇ ጋር የሚያሳየው ቅዱስ ሥዕል የሚገኘው ከዋናው ከተማ ከሞስኮ 150 ኪሎ ሜትር ርቆ በቱላ አካባቢ ነው። ዕንባው ከቅዱስ ሥዕሉ መፍሰስ የጀመረው ከ February 8 እስከ February 28, 2020 ድረስ ነው። ይህ እጅግ ክፉ ነገር እንደሚመጣ ምልክት ነበር። እምነት ካለን ከሰናፍጭ ፍሬ እንኳን የሚያንስ ቢሆን እጀግ በጣም መልካም ይሆን ነበር። ነገር ግን የአምላክ እናት ለመከራ አትተወንም ። (* ከዚህ በፊት የአምላክ እናት ቅዱስ ሥዕል በሩሲያ ዘይት ሲያፈልቅ የከርቤ ሽታ ዓይነት ያለው መልካም መዓዛ ነበረው። ባሁኑ ግን ዕንባ ብቻ ነው።). @kegdlat. @kegdlat
"ስለ አምላክ እናት ጸሎትና እንባ ብሎ እግዚአብሔር እኛን ኃጥያተኞችን ይማረን።" @kegdlat.
ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን እኛንም በእመቤታችን በቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት ይማረን። በረከቷም ከእኛ ጋር ጸንታ ትኑር። አሜን አሜን አሜ ን።. @kegdlat. @kegdlat. @kegdlat