ኩራት ወ ናፍቆት
(ህያው ቃል ተስፋዬ)
ስማ አንተ
አይንህን እንዳላይ ድምፅህን አልስማ አላልኩህም ነበር?
አስታራቂ አስታዋሽ ትዝታዬን ቀስቃሽ ወደኔ እንዳትልክ አላልኩህም ነበር
እና?
እና ታዲያ ዛሬ ንፋሱን ማን ላከው
ጠረንህን ይዞ ባጠገቤ ያለፈው
ወፊቷንስ ብትሆን
ካልጠፉ ዝማሬ ሀገሩን ከሞላው
ያንተ ስም ያለበት ዜማ ምታዜመው እኮ ለምንድ ነው?
እሺ
እሺ እሱም ይሁን ግዴሌም ልቻለው
ጨረቃዋ ደግሞ
እንዳንተ ያለ ሳቅ ለምነ ምስቀው?
ኡፍፍፍፍ
በቃ ናፍቀኸኛል ላይህ እጓጓለሁ ።
#hiyawkaltesfaye
#kemetsihaftmender
@kemetsihaf
@kemetsihaf
(ህያው ቃል ተስፋዬ)
ስማ አንተ
አይንህን እንዳላይ ድምፅህን አልስማ አላልኩህም ነበር?
አስታራቂ አስታዋሽ ትዝታዬን ቀስቃሽ ወደኔ እንዳትልክ አላልኩህም ነበር
እና?
እና ታዲያ ዛሬ ንፋሱን ማን ላከው
ጠረንህን ይዞ ባጠገቤ ያለፈው
ወፊቷንስ ብትሆን
ካልጠፉ ዝማሬ ሀገሩን ከሞላው
ያንተ ስም ያለበት ዜማ ምታዜመው እኮ ለምንድ ነው?
እሺ
እሺ እሱም ይሁን ግዴሌም ልቻለው
ጨረቃዋ ደግሞ
እንዳንተ ያለ ሳቅ ለምነ ምስቀው?
ኡፍፍፍፍ
በቃ ናፍቀኸኛል ላይህ እጓጓለሁ ።
#hiyawkaltesfaye
#kemetsihaftmender
@kemetsihaf
@kemetsihaf