የፋኖ ፍቅር
ሰይፍ ከሰይፍ እየተፋጨ
ሕይወት ባረር እጅ አየተዳጨ
ሞት በጥይት አፍ ሰክሮ እያፏጨ
ጨበጣ ውጊያ ቀውጢ ሲጀመር
ጉንፋን ያዘኝ ያልሽኝ ነገር
ላንቺ እየሰጋሁ ሳስበው ነበር
#kemetsihaftmender
@kemetsihaf
@kemetsihaf
ሰይፍ ከሰይፍ እየተፋጨ
ሕይወት ባረር እጅ አየተዳጨ
ሞት በጥይት አፍ ሰክሮ እያፏጨ
ጨበጣ ውጊያ ቀውጢ ሲጀመር
ጉንፋን ያዘኝ ያልሽኝ ነገር
ላንቺ እየሰጋሁ ሳስበው ነበር
#kemetsihaftmender
@kemetsihaf
@kemetsihaf