√ ጀግናዬ
ሳኦል ሺህ ገደለ
ዳዊት እልፍ ገደለ
ኢየሱስ ግን እራሱን ለሞት አሳልፎ ሊሰጥ እሺ አለ
በመግደሉ ሳይሆን በሞቱ አዳነ
በመስቀሉ ስራ ፍሬዎቹን አየ
መግደሉ ሳይሆን በሞቱ ጀገነ
ሰው ሰው ገድሎ ጀግና ሲባል
እርሱ ግን የፍቅር ሁሉ እራስ
........... በመስዕዋትነቱ
........... በስቃዩ
........... በመገረፉ
........... በጭንቁ
........... በቁስሉ
........... በሞቱ
የሞትን ጣር አጥፍቶ
ዲያቢሎስን ቀጥቶ
ከአሸናፊዎች ሁሉ ሆኖ
ብዙዎቹን አድኖ
አለ በመንበሩ በአባቱ ቀኝ ከብሮ
ብዙ የገደሉትማ ሞት ያዛቸው
ጣር አሸነፋቸው
ከአፈር በታች ሆነ ዝናቸው
ገድል ታሪካቸው
የኔ ኢየሱስ ግን ሞት ይይዘው ዘንድ አልቻለም
ጣር በእርሱ ላይ አቅም አለኝ አላለም
ይሄ ነው ጀግና
የፍጥረት ብሎም የፍቅር ሁሉ አውራ
👉 JOIN @kenanelekagnilati
|
© 👉 ዮናታን ተስፋዬ
ሳኦል ሺህ ገደለ
ዳዊት እልፍ ገደለ
ኢየሱስ ግን እራሱን ለሞት አሳልፎ ሊሰጥ እሺ አለ
በመግደሉ ሳይሆን በሞቱ አዳነ
በመስቀሉ ስራ ፍሬዎቹን አየ
መግደሉ ሳይሆን በሞቱ ጀገነ
ሰው ሰው ገድሎ ጀግና ሲባል
እርሱ ግን የፍቅር ሁሉ እራስ
........... በመስዕዋትነቱ
........... በስቃዩ
........... በመገረፉ
........... በጭንቁ
........... በቁስሉ
........... በሞቱ
የሞትን ጣር አጥፍቶ
ዲያቢሎስን ቀጥቶ
ከአሸናፊዎች ሁሉ ሆኖ
ብዙዎቹን አድኖ
አለ በመንበሩ በአባቱ ቀኝ ከብሮ
ብዙ የገደሉትማ ሞት ያዛቸው
ጣር አሸነፋቸው
ከአፈር በታች ሆነ ዝናቸው
ገድል ታሪካቸው
የኔ ኢየሱስ ግን ሞት ይይዘው ዘንድ አልቻለም
ጣር በእርሱ ላይ አቅም አለኝ አላለም
ይሄ ነው ጀግና
የፍጥረት ብሎም የፍቅር ሁሉ አውራ
👉 JOIN @kenanelekagnilati
|
© 👉 ዮናታን ተስፋዬ