#ቅንጭብጭብ_ኢትዮጵያ
ሰው ወደ ራሱ ውስጣዊ ማንነት ለመመለስ #የኋላ_ማርሽ ያስፈልገዋል!
ሄነሪ ፎርድ የመጀመሪያውን መኪና ሲሰራ መኪናው የኋላ ማርሽ አልነበረውም ። ወደ ቤቱ ተመልሶ ለመምጣትም አስቸጋሪና ዙርያ ጥምጥም መሄድ ብሎም ረጅም መንገድ መጓዝ የግድ ነበር። ከመኪና ጋራዡ ጥቂት እርምጃዋችን ድንገት አልፎ ከሄደ ወደ ጋራዡ ለመመለስ አዳጋች እንደሆነ ከተረዳ በኃላ ነበር ፎርድ
የኋላ ማርሽን የሰራው። ከዚህ ተማሩ ...
#የኋላ_ማርሽ የሌለው ህይወት የምትኖሩ ከሆነ ወደ እናንተነታችሁ ማእከል ተመልሳችሁ መምጣት አትችሉም።
በሕዝብነት ተራ ትርምስ ውስጥ ጠፍታችሁ ትቀራላችሁ። በተመስጦ ማሰላሰል ወደራሳችሁ የምትመለሱበት የሕይወት የኋላ ማርሽ መሆኑን ተገንዘቡ። ሌሎችን መከተል ብቻውን ወደ ትርምስና ወደ በራስ አለመተማመን የሚወስድ ነውና ...
ኦሾ
ህያውነት
@kinchebchabi @kinchebchabi