kuraztech


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Технологии


Website - www.kuraztech.com
📌📌📌 Support & Discussion Group:
@kuraztechnologies
For Direct Contacts
@bkhappy

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Технологии
Статистика
Фильтр публикаций


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል አደረሳችሁ!✨ ኩራዝቴክ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል።

ኢድ ሙባረክ!

Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter


We are excited to announce that Kuraz Technologies hosted February's Edtech Community monthly event event titled "Get to Know the Vibrant EdTech Community in Ethiopia."

It was an enriching experience where we explored the innovative world of education technology through a captivating panel discussion on Gamifying Education. The interactive Q&A session allowed participants to dive deeper into the topic and engage with our esteemed panelists.

Moreover, the networking session provided a platform for like-minded individuals from various sectors - entrepreneurs, educators, researchers, and policymakers - to connect and explore potential collaborations.

This event marks a significant step in our collective journey towards revolutionizing education in Ethiopia, and we're grateful for everyone who joined us in driving this inspiring movement forward!

#KurazTech #EdTechCommunity #EducationInnovation

Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter


🇪🇹እንኳን ለጥቁር ህዝቦች ድል ለሆነዉ 128ኛዉ አድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ!

Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter


📢 አስደሳች ዜና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች 🎉

🆓ኩራዝ ቴክ የ12ኛ ክፍል ጥያቄዎችን የሚያብራሩ ኮርሶችን ለ1 ወር በነፃ ለዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኞች አቅርቧል ! 🎁

✅ ጥራት ያላቸው በቪዲዮ የተዘጋጁ ኮርሶች
✅ ከ600 በላይ ባመጡ ተማሪዎች የተዘጋጁ
✅ የ5 አመት ጥያቄዎች
✅ በአማርኛ እና እንግሊዘኛ በሚገባ የተብራሩ
✅ በክፍል እና ምዕራፍ የተከፋፈሉ ናቸው፡፡


🗓ይህ እድል ሳያልፋችሁ ይጠቀሙ 👉🏾👉🏾 www.kuraztech.com 🚀


📢 ለወዳጆቻችሁ እንዳያመልጣቸው ያጋሯቸው !
👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾
@kuraztech @kuraztech @kuraztech


Best of luck! 🎓✨

2.7k 0 29 10 17

እንኳን ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆን እንመኛለን!✨

መልካም የጥምቀት በዓል!

Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter


✨ ኩራዝ ቴክኖሎጂስ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆን ይመኛል!✨

መልካም የገና በዓል!

Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter


🚀 የሶሻል ሚድያ ማኔጅመንት እውቀትዎን ማሳደግ ይፈልጋሉ?

አስደሳች ዜና!  🌐 ኩራዝ ቴክኖሎጂስ የሶሻል ሚድያ ማኔጅመንት የ3 ወር ስልጠና በሙያው ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቆት ነው።

🌟 ከስልጠናው፦
- ልምድ ካላቸው መምህራን ተግባራዊ ትምህርትን ይቀስማሉ
- በተሳካ ሁኔታ ሲያጠናቅቁ internship እና የስራ እድሎችን ያገኛሉ

💻 ምን ይማራሉ?
- መሠረታዊ የሶሻል ሚድያ ማኔጅመንት
- Instagram, LinkedIn, TikTok, Facebook, Telegram
- Canva

💰 ተመጣጣኝ ዋጋ:
በወር 3499 ብር ብቻ!

ይህ ታላቅ እድል እንዳያመልጥዎት።  🚀 አሁኑኑ ይመዝገቡ!

ለመመዝገብ

👇🏾👇🏾👇🏾

https://forms.gle/5azc93BmbsVCAdBTA


🚀 የዌብሳይት ዴቨሎፕመንት እንዲሁም የኮዲንግ እውቀትዎን ማሳደግ ይፈልጋሉ?

አስደሳች ዜና!  🌐 ኩራዝ ቴክኖሎጂስ የዌብሳይት ዴቨሎኘመንት የ3 ወር ስልጠና በሙያው ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቆት ነው።

🌟 ከስልጠናው፦
- ልምድ ካላቸው መምህራን ተግባራዊ ትምህርትን ይቀስማሉ
- በተሳካ ሁኔታ ሲያጠናቅቁ internship እና የስራ እድሎችን ያገኛሉ

💻 ምን ይማራሉ?
- መሠረታዊ የዌብሳይት ዴቨሎኘመንት ጽንሰ-ሀሳቦች እና ቴክኖሎጂዎች
- HTML, CSS, Tailwind CSS, JavaScript
- MERN Stack (MongoDB፣ Express.js፣ React.js፣ Node.js)
- MYSQL

💰 ተመጣጣኝ ዋጋ:
በወር 3999 ብር ብቻ!

ይህ ታላቅ እድል እንዳያመልጥዎት።  🚀 አሁኑኑ ይመዝገቡ! ወደ ቴክኖሎጂው ዓለም ለሚያደርጉት እርምጃ መንገዶን ይጥረጉ!  🖥️🚀

ለመመዝገብ

👇🏾👇🏾👇🏾

https://forms.gle/5azc93BmbsVCAdBTA


🚀 በኩራዝ ቴክኖሎጂስ የግራፊክስ ትምህርት ክህሎቶን ያዳብሩ!

በእኛ የ3 ወር የግራፊክስ ዲዛይን ስልጠና ወደ ለውጥ የሚያመጣ ጉዞ ይጀምሩ!  🎨

🌟 ኩራዝ ለምን?
- በባለሙያ አሰልጣኞች
- ከስልጠና በኋላ የስራ ልምምድ(Internship) እና የስራ እድሎች ማግኘት መቻሉ
- ከፕሮግራምዎ ጋር የሚስማማ ተለዋዋጭ የጊዜ ሰሌዳ

💡 ምን ይለየዋል?
- የግራፊክስ ዲዛይን ጥልቅ ችሎታዎትን በበቂ ሁኔታ የሚያሳድጉበት
- የእውነተኛ ዓለም ፕሮጀክቶች ለተግባራዊ ልምድ መማርዎት

💰 ተመጣጣኝ ዋጋ
በወር 3999 ብር ብቻ!

የወደፊቱን የግራፊክስ ዲዛይን አለም በእኛ ስልጠና የቀላቀሉ፤ ይህ እድል እንዳያመልጥዎት። 

🚀 አሁኑኑ ቦታዎን ያስይዙ እና ፍላጎትዎን ወደ ሙያ ይለውጡ!  💻🎓

ለመመዝገብ

👇🏾👇🏾👇🏾

https://forms.gle/5azc93BmbsVCAdBTA


👋🏿👋🏿Hello, @kuraztech families. If you are looking for 👨🏽‍💻👨🏽‍💻 cutting-edge technology trainings!

Alx Ethiopia is here :

📌📌ALX's dynamic online courses are all about equipping you with the skills you need to succeed! Dive in and gain access to an international certification.

⏰⏰Make an investment in your future! This is an appeal to the ambitious, driven, and future leaders of technology.

Register at

👇🏾👇🏾👇🏾

https://www.alxethiopia.com/


🚀Exciting News: Celebrating the Next Chapter for Our Interns! 🚀

We are thrilled to announce some wonderful news regarding the incredible students we met during our internship program. We proudly announce the list of outstanding individuals who have successfully completed their internships and are now eligible for job-based experience.

Throughout their time with us, these exceptional students have not only shown us their extraordinary skills but also their great commitment to study, development, and creativity. We are really proud of their accomplishments as they go from being interns to possible team members.

📌 Stay Tuned ! We will offer you additional possibilities based on your success if we receive approval from our other partners.

#kuraztech #Internship #CareerDevelopment #Congratulations

Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter


ቴሌግራም በአለምአቀፍ ደረጃ ተደራሽ የሆነ ፍሪሚየም፣ በሁሉም አይነት ፕላትፎርሞች ላይ መስራት የሚችል፣ በኢንተርኔት ክላዉድ ላይ የተመሰረተ ፈጣን መልእክት አገልግሎት ነው። አገልግሎቱ አማራጭ ደህንነታቸዉ የተጠበቀ ቻቶች እና የቪዲዮ ጥሪዎች፣ የስልክ ድምፅ ልዉዉጦችን፣ ፋይል መጋራት እና ሌሎች በርካታ ባህሪያትን ያቀርባል። ለአይኦኤስ ስልክ እ.ኤ.አ በ14 ነሃሴ 2013 እና አንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚዎች በጥቅምት 20 2013 ተጀመረ።

የቴሊግራም መስራቾች ወንድማማቾቹ ፓቪል እና ኒኮላይ ድሮቭ ናቸዉ፡፡ አሁን በዋናነት ካምፓኒዉን የስራ አስፈፃሚ በመሆን እያገለገለ የሚገኘዉ ፓቬል ድሮቭ ነዉ፡፡

ቴሌግራምን ከሌሎች ተመሳሳይ አፕሊኬሽን ምን የተሻለ ያደርገዋል ?

1. ያልተገደበ መረጃ ማከማቻ ማቅረቡ
ቴሊግራም ያለተገደበ የመረጃ ማከማቻ ቋት ለተጠቃሚዎቹ ያቀርባል፡፡ ሁሉም የምንላላከችዉ መልዕክቶች ፤ ምስሎች ፤ ቪዲዮዎች ፤ ፋይሎች እና ዶከመንቶች በኢንተርኔት አማካኝነት ክላዉድ ሰርቨር ላይ ይከማቻሉ፡፡ከተለያዩ አይነት መጠቀሚያ አፕሊኬእሽኖች የፈለጉትን ያህል ጊዜ መግባት እና መዉጣት ይችላሉ ፤ በዚህ ሂደት ዉስጥ ግዜ ምንም አይነት መረጃ አይጠፋብንም፡፡ በምን ያህል አፕሊኬሽኖች እየተጠቀምን እንደሆን ዝርዝር መረጃዎችን መመልከት እንችላለን፡፡

ያስቀምጥናቸዉን ፋይሎች ከየትኛዉም ቦታ ሆነን ዳዉንሎድ ማድረግ እና መጠቀም እንችላለን፡፡ በአንድጊዜም እስከ 2 ጊጋ ባይት ሳይዝ ያለዉ ፋይል መጠቀም እንችላለን፡፡

.... ሙሉውን ያንብቡ

ህንን ብሎግ ሙሉዉን በዚህ ሊንክ በመግባት ያንብቡ
https://kuraztech.com/blog/details/telegram-ethiopia

Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter


🎁🎁 የቅዳሜ ስጦታ 📖

ለእረፍት ቀንዎ የደራሲ ቃልኪዳን ኃይሉን አላቲኖስ ጋበዝናችሁ።

📲 ይህንን መፅሃፍ የሞባይል አፕሊኬሽናችንን በመጠቀም ማንበብ ይችላሉ።

▶️ አፕሊኬሽኑን ከፕሌይስቶር ይጫኑ፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=kuraztech.com.kuraz_lms


Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter


Passion + Our Courses = Your Dream Job! 📚🎓
Elevate your skills and transform your career path today.

KURAZTECH
Learn new skills, Excel your career!

▶️ አፕሊኬሽኑን ከፕሌይስቶር ይጫኑ፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=kuraztech.com.kuraz_lms

Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter


📌📋የሚሰሩበትን እና የሚያቅዱበትን መንገድ በእጅጉ ለማሻሻል ዝግጁ ኖት❓

የስራ እና የዕለት ተዕለት ተግባራትዎን በ Notion በማቀድ እና በማደራጀት፤ ህይወትዎን ያቅልሉ። የስራ ውጤታማነትዎንም ያሳድጉ! 📈

Notion ኮርሳችንን በሚከተለው ማስፈንጠሪያ ማግኘት ይችላሉ።
https://kuraztech.com/singlecourse/excel-productivity-with-notion

KURAZTECH
Learn new skills, Excel your career!

▶️ አፕሊኬሽኑን ከፕሌይስቶር ይጫኑ፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=kuraztech.com.kuraz_lms

Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter


🧑🏾‍💻Elevate your learning experience with Kuraztech 🚀

🔭 Explore a wide range of courses and discover your true potential! 🎯

KURAZTECH
Learn new skills, Excel your career!

▶️ አፕሊኬሽኑን ከፕሌይስቶር ይጫኑ፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=kuraztech.com.kuraz_lms

Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter


💻📱የማህበራዊ ሚዲያ ማኔጅመንት ተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ገጾችን በመፍጠር እና ማስተላልፍ የምንፈልገውን መልክዕክት በተለያየ መንገድ በማዘጋጀት ለተፈለገው የህብረተሰብ ክፍል የምናደርስበት አማራጭ ነው። ከዚህ በተጨማሪም የተከታዮቻችንን ብዛት በመጨመር መልዕክቶቻችን ለብዙ ሰው እንዲደርሱ እና የተፈለገውን መልዕክት በሰው ዘንድ እንዲሰርጽ የሚረዳ ጥበብም ጭምር ነው። በአሁኑ ጊዜ አብዛኛው ሰው የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚ መሆኑን ተከትሎ ብዙ ድርጅቶች ምርት እና አገልግሎታቸውን ለማስተዋወቅ እንደ ዋነኛ መንገድ እየጠጠቀሙበት ይገኛሉ። ይህም የማህበራዊ ሚዲያ የማስተዳደር ክህሎት ባሁኑ ጊዜ ገበያ ላይ ተፈላጊ ከሆኑ ቀዳሚ ክህሎቶች ዉስጥ አንዱ እንዲሆን አስችሎታል። 🎆🎇

📌 ይህንን ተፈላጊ ክህሎት በመማር ህይወትዎን ይቀይሩ!

https://kuraztech.com/singlecourse/social-media-managment

📲 ይህንን ኮርስ የሞባይል አፕሊኬሽናችንን በመጠቀምም መማር ይችላሉ።

▶️ አፕሊኬሽኑን ከፕሌይስቶር ይጫኑ፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=kuraztech.com.kuraz_lms

Follow us on👇
Telegram | Instagram | Linkedin | Facebook | Twitter



Показано 18 последних публикаций.