ልባም ሴት


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Религия


በሴቶች ውስጣዊ ማንነት ላይ ትኩረት በማድረግ ሴቶች ልባም ሴት ወደ መሆን እንዲያድጉ የሚረዳ መንፈሳዊ ቻናል::
ለአስተያየት @SamriiGetu
Buy ads: https://telega.io/c/lebamsett

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


ቆንጂዬ ዋጋ ሁሉ ገንዘብ አይደለም እሺ!




🔗 Ulaagaan bakka kee si hanqisu hin jiru. 🙄

🚩⭕"Karoora, mul'ataa fi abjuu keetiif gatii baasuu hin sodaatin! ... See More
▶️"Yeroo hundumaa yaanii fi ilaalchi walfaana waan 6n kana gochuuf,... See More

          👇👇👇
   👉 See More  👈
   👉 See More  👈
           👆👆👆


🚨 Humni yaadaa fi amalli kaka'uumsa,..↪️ See More




ለሚጠፉት ቅድሚያ የሚሰጠው ኢየሱስ ታሪኳን ለወጠ አንተ "አይሁዳዊ ሆነህ" ስትለው በምትሰማው ቃል እየተለወጠች እንደሆነ አየ ስለዚህ ማንነቱን ገለፅላት እርሷም "ክርስቶስ ይሆንን?" ብላ ነገረቻቸው የከተማዋ ሰዎች ሁለት ቀን ከጌታ ጋር ቢያሳልፉ " የአለም አዳኝ " ነው ብለው መሰከሩ::

አይሁዳዊ - ነብይ -ክርስቶስ - የዓለም አዳኝ- የሁለት ቀን ከጌታ ጋር ቆይታ ጅማሬው አንዲት ሳምራዊት ሴት ፍፃሜው የብዙዎች መዳን::


እናንት የያዕቆብ ቤት ሆይ፤
የእስራኤል ቤት ቅሬታ ሁሉ፣
ከተፀነሳችሁበት ጊዜ ጀምሮ የያዝኋችሁ፣
ከተወለዳችሁበት ጊዜ ጀምሮ የተሸከምኋችሁ ስሙኝ።
እስከ ሽምግልናችሁ፣ እስከ ሽበትም፣
የምሸከማችሁ እኔ ነኝ፤ እኔው ነኝ።
ሠርቻችኋለሁ፤ እሸከማችኋለሁ፤
እደግፋችኋለሁ፤ አድናችኋለሁ።
ኢሳይያስ 46:3-4


ያለ እግዚአብሔር አትድከሙ እሺ እሱን ስታወሩ እሱን ስታማክሩ ምንም አታድርጉ ያለ እሱ ጉዞ አትጀምሩ ምክንያቱም እግዚአብሔር በሌለበት መንገድ ላይ የሰው ትግል የሌላ ድካም መጀመርያ ነውና መንገዳችሁ እግዜርን ያማከለ ስለመሆኑ እርግጠኛ ሁኑ!


ሸማኔ አንተ የሕይወቴ ሸማኔ!




"በንግግር ካገኘነው ክብር በዝምታ የጠበቅነው ሰላም እጅግ ይበልጣል"


የትኛውንም አይነት ያለመወደድ እና ያለመፈለግ ስሜት
ከራሱ በላይ ወዶን እና ከክብሩ በላይ ፈልጎን ከእኛ ላይ አንስቶታል።

#ኢየሱስ


Репост из: ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር/Tigat ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የኅ/ሥ/ማኅበር! Tigat saving & credit Co-operative society with limited liability
ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር
ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር

አድራሻ፡-
👉 ዋና መ/ቤት ጎሮ መስጊድ  የቱሊ ዲምቱ ታክሲ መያዣ ለፊት ምስክር አብ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401
+2519-85-98-76-19፣ +2519-85-96-92-11
👉 መገናኛ ቅርንጫፍ ከለም ሆቴል ወደ ሾላ በሚወስደው መንገድ 200ሜትር ገባ ብሎ ንጋት ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303
+2519-76-67-57-64፣  +2519-85-98-09-42
👉ገርጂ መብራት ሃይል ወደ ሮባ ዳቦ በሚወስደዉ  መንገድ  የዜድ ፕላዛ 2ኛ ፎቅ ያገኙናል፡፡
+251941652280፣  +251942665404
👉ፒያሳ አትክልት ተራ ሕንፃ/አራዳ ጊዮርጊስ የገበያ ማዕከል 6ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 012
+251970344151  +251970334151
👉ቃሊቲ ቶታል ፊት ለፊት ካፍደም ፕላዛ 3ኛ ፎቅ ቢ.ቁ 306
+251970354151  +251970574151
👉ቦሌ ቡልቡልቡላ  የአቦ ታክሲ መያዣ ሸዋ ሱፐርማርኬት ፊትለፊት 2ኛ ፎቅ ፖስታ ቤት አጠገብ  +251970224151          +251970244151
👉ጀሞ 1 ሰን ሙን ስታር ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢ.ቁ. 2.027
+251970634151  +251970584151
ቴሌግራም
https://t.me/TigatKutebanaBeder

ቲክቶክ
http://www.tiktok.com/@tigatsaccos


ዕብራውያን 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹-² እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።
³ በነፍሳችሁ ዝላችሁ እንዳትደክሙ፥ ከኃጢአተኞች በደረሰበት እንዲህ ባለ መቃወም የጸናውን አስቡ


"ጌታ ከክፉ ነገር ሁሉ ያድነኛል፤ ወደ ሰማያዊው መንግሥቱም በሰላም ያደርሰኛል፤ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።"

2 ጢሞቴዎስ 4:18


This era is called:

JOEL 2:25: “I will give you back seven times what you lost."


ገና ይሳካልሻል 🥹


የሳምንቱ ባርኮት❤️

📖 ትንቢተ ኢሳይያስ 54 17

በአንቺ ላይ የተሠራ መሣሪያ ሁሉ አይከናወንም፤ በፍርድም በሚነሣብሽ ምላስ ሁሉ ትፈርጂበታለሽ። የእግዚአብሔር ባሪያዎች ርስት ይህ ነው፥ ጽድቃቸውም ከእኔ ዘንድ ነው፥ ይላል እግዚአብሔር።

🖐 እግዚአብሔር ይባርካችሁ፥ ስራችሁ ላይ፤ ጤንነታችሁ ላይ፤ ትምህርታችሁ ላይ፤ እግዚአብሔር የከፈተላችሁ በር ላይ፤ ከፍቶ ወጥታችሁ እንድትሠማሩ በፈቀደላችሁ ምንም ነገር የቀና፤ አይኑ የቀላ የትኛውም የጠላት ምክር በህይወታችሁ አይፈጸም፣ ምክራቸውን ከንቱ ያድርግላችሁ
🖐 እስከዛሬ ከብዙ ወጥመድ እያዳነ፤ ከብዙ ቀስት እያስመለጠ ከተለጠጠባችሁ ጦር፤ ከተሰበቀባችሁ ጦር እያዳነ እዚህ ያደረሳችሁ እግዚአብሔር አሁንም ከክፉ፤ አሁንም ከሚመከርባችሁ የትኛውም ከንቱ ምክር፤ ደግሞ ፈገግ ብለው ፊታችሁ ከሳቁ፤ ከጀርባችሁ ክፉ ከሚያስቡና ክፉ ከሚመክሩ ክፉዎችና ሀኬተኞች፤ ተንኮለኞች ሰዎች እጅ እግዚአብሔር ከእነሱ ምላስና ከንቱ ንግግር ጭምር እግዚአብሔር ያድናችሁ
🖐 ከክፉ መካር ያድናችሁ፣ ከዲያብሎስ ያድናችሁ ሞታችሁን ከሚፈልጉ ጠላቶቻችሁ እግዚአብሔር አሁንም ያድናችሁ፣ ምክራቸውን እንዳይፈጽሙ የተንኮለኞችንና የክፉ ሠዎችን ምክር እግዚአብሔር በላያችሁ ከንቱ ያድርግ
🖐 መውደቃችሁን ከሚናፍቁና ከሚጠባበቁ፤ ካሁን አሁኔ አቃተው፤ ወደቀ፤ ደከመው ብለው ከሚመክሩ ክፉ ሰዎች ምክርና ሀሳብ ሁሉ እግዚአብሔር የያድናችሁ፤ ይጠብቃችሁ፤ ደግነቱ በላያችሁ ይሁን፣ እግዚአብሔር እያወጣ ያስገባችሁ፣ ይንከባከባችሁ፣ በእነዛ ሰፊ እጆቹ ይያዛችሁ፣ እግዚአብሔር ከጠላቶቻችሁ አሁንም ያድናችሁ
🖐 እንዲህም ብዬ ባረኳችሁ፥ ምክራቸውን እንዳይፈጽሙ እግዚአብሔር የጠላቶቻችሁን ሀሳብና ምክር ከንቱ ያድርግላችሁ 🙏
🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐🖐

በኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን ሀልዎት አጥቢያ
አድራሻ፦ ወሎ ሰፈር ጎርጎሪዮስ አደባባይ ፊውቸር ታለንት
ት/ት ቤት አጠገብ


The best compliment you can ever hear is that “I see Jesus in you.”🥹


A lot of women are in the wrong home because of Money & a lot of men are in the wrong marriages because of Beauty.


የሴት ልጅ የህይወት ልኬት ልባምነት ይባላል ልባም ሴት መሆን ደግሞ የፍላጎት ሳይሆን የምርጫ ጉዳይ ነው!

2k 0 14 1 47
Показано 20 последних публикаций.