ፍቅር እና ጥበብ✍️✍️ ያኖስ(уαиσѕ)


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Книги


አዲሱ እና የመጨረሻው ንጉስ

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Книги
Статистика
Фильтр публикаций




እንኳን ለ129 ኛው የአድዋ የድል በአል በሰላም አደረሳቹ








Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የሴት ገላ
ያኖስ


አላህ ወክበር ☪☪☪(አሀድ ሐበሽዬ)
  
ብሌ ቢላል ሳይጨርስ ካንደበቱ
በረካው ጎረፈ ቢያምር ድምፀቱ
ነጮች በሞሉበት ጥቁር በሚንቁት
ከፊታቸው ቆሞ ባሜት በሚደቁት
ተህሚዱን ቢያቀርብ ለጌታው ምስጋና
አለም አጨበጨበ እንዲሆን ገናና
       አይ ቢላልዋ( *2)
         የኔ መረዋ
የኔማ የኔ ነህ ለዛውም ሀበሻ
በአዛንህ አስከበርከኝ እንዳልነበርኩ ውሻ
የኔማ የኔ ነህ የልቤ ላይ ጀግና
ከነጮቹ ቀድመህ ያረከኝ ሳተና
የኔማ የኔ ነህ የእኔው ማንንት
ህመም የሚያስታግስ የድምፅህ ውበት።
            አይ ቢላልዋ
            የኔ መረዋ
             አሀድ(*2)
ድምፅህ አለ በፍጥረታት ኡዙን
አስመልጠኸን አንዴ ፍጥረታት ላይዙን
ምነኛ ጠንካራ ብትሆን ልበ ሙሉ
በፍቅር ያሸነፍክ መምጫህ ቢጠሉ
          ስጋህን ቢታሉ

ድንቅ ነህ ልዩ ከሳባዎች መኃል
ከጥበብህ ደርሶ ማንስ ያክልሀል
አይ ቢላልዋ የኔ  መረዋ
አንተ ተላክላት ሀገሬ በተራዋ

በልማ ውጣና ከመድረኩ ደፍ
ነብዩ መሀመድ በዜማ ይክነፍ
የኔም ትታደስ ፍራሽ ነብስያዬ
ዝንት አለም ዘላለም ልባል ሐበሽዬ።


መልካም ፆም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች🙏🙏

                            ✍️αвєℓ тαує


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
እሷ ትሙት
ያኖስ😔




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Yanos(abel)
https://vm.tiktok.com/ZMkTvSBEE/


እንኳን ለዐብይ ፆም እና ለረመዳን ፆም በበሰላም አደረሳቹ🙏🙏🙏🙏

በሰሉና የኪነጥበብ ቡድን የዐብይ ፆምን እና የረመዳንን ፆም ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ በየሳምንቱ የሞባይል ካርድ የሚያሸልም የግጥም ውድድር .........

ማሳሰቢያ

1 ምትልኩት ግጥሞች ከ10 መስመር ያላነሱ
2 ግጥሙ ላይ ሙሉ ስማቹ መፃፍ አለበት
4 የግጥሙ ነጥብ አሰጣጥ
        50 ፐርሰንት የዳኛ
        50 ፐርሰንት  የህዝብ ነው
ስለዚህም ግጥማቹ የሚለቀቀው በዚህ https://t.me/legtm_tm
ቻናል ስለሆነ ድምፅ በመሰብሰብ ተሸላሚ መሆን ትችላላቹ

ግጥማችሁን @almu_bab አድራሻ መላክ ትችላላቹ

ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ሰአት ጀምሮ ግጥሙን መላክ ትችላላቹ!!!!!!!!!

ስለግጥም ለመወያየት ግሩፑን ይቀላቀሉ
https://t.me/leg_tm

መልካም ፆም ጊዜ .....መልካም ዕድል .....


ማሬ ውዴ ብላ ከድታው ስትሄድ እሷም በኔ ሲጫወቱ የሃሰት ጨዋታ በኔ ሲባልጉ የኔም ስም ሲምታታ በውሸት አለም ሆነው በኔ ስም ሲጠሩ እንዴት አላነባ ? ካልረባ ነገሩ! ብሎ መለሰልኝ ፍቅር በቀስታ አንገቱን ቢያስደፋው የሃሰት ጨዋታ። ፠፠፠ ፠፠፠ ይድረስ ለውሸታሙ/ለውሸታሟ/ አፍቃሪ ፠፠፠ ከእንደዚ አይነት ፍቅር ይሰውረን LIKE እያረጋችሁ ፠ አሜን!!! ✍🏻✍🏻 ✍🏻 አቤኔዘር ዮናስ


መወዳደሪያ 2
ፍቅርን ስፈልገው ቀናቶች ኣለፉ ፈለግኩት ፈለግኩት ድካም ሆነ ትርፉ አጋጣሚ ሆኖ ተደብቆ ኣየሁት አላምን ስላልኩኝ ምክንያቱን ጠየኩት ፍቅር ኣንተ ነህ ወይ ? ብዬ ስጠይቀው ምንም መልስ ሳይሰጠኝ እንባ ተናነቀው ግራ ገባኝና ባግራሞት ኣየሁት ቆይ ፍቅር ደስታ ነው ሲባል ሰምቻለው ታዲያ ያንተ ለቅሶ ከየት የመጣ ነው ፍቅርም መለሰልኝ አይኑን መሬት ተክሎ መናገር ጀመረ ቃላትን ቀጣጥሎ ደስታማ ደስታ ነኝ ላወቀው ሚስጥሬን ከደስታም በላይ ነኝ ከተረዱኝ እኔን ያስለቀሰኝ ነገር ሆዴን ሆድ ያባሰው በኔ ስም መነገድ አላቆም አለ ሰው አፈቀርኩሽ ብሎ ሲዋሻት በኔ ስም


01 መወዳደሪያ


እኔን የቀጠፍሽበት ምላስሽ ይሁን ዱዳ
የቀጨኔው አድባር አፈር ያብላሽ ፍዳ
ውሀ እንዳጣ ችግኝ ረሀብ በፅኑ ይድቃሽ
እንደ ስጥ በርበሬ በፀሀይ ለመቃጠል ያብቃሽ
የሰው እጅ ያሳይሽ ትራፊም ያሳጣሽ
ጨርቅሽን አስጥሎ መሰቃየት ይሁን እጣሽ
ከፅልመት ያውርድሽ ከጥልቅ እሳት ያግባሽ
በራቁት ያስቀርሽ ይንሳሽ የሰውነት ልባሽ
ሰው አይበርክትልሽ ሁሉም ለአይኑ ይጥላሽ
ሰውነትሽ ይሽተት ነብስሽ ትሂድ ጥላሽ
ከእኔ ሌላ ያየሽበት አይንሽ ይፍሰስ አይታፈስ
በቁም በህይወትሽ ያግባሽ ርኩስ መንፈስ
አንዳች መአት ወርዶ ንዳድ ይልቀቅብሽ
ማንም አያፍቅርሽ ድንጋይ ይሁን ልብሽ

ይድረስ ለአንቺ
ይሄ ሁሉ ምኞት ይሄ ሁሉ ርግማን
ከአእምሮ በሽተኞች ከፅኑ ህሙማን

✍✍✍ ዮናስ አካሉ
https://t.me/legtm_tm
https://t.me/legtm_tm
https://t.me/legtm_tm


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
https://t.me/legtm_tm
Yanos


Репост из: ፍቅር እና ጥበብ✍️✍️ ያኖስ(уαиσѕ)
እንኳን ለዐብይ ፆም እና ለረመዳን ፆም በበሰላም አደረሳቹ🙏🙏🙏🙏

በሰሉና የኪነጥበብ ቡድን የዐብይ ፆምን እና የረመዳንን ፆም ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ በየሳምንቱ የሞባይል ካርድ የሚያሸልም የግጥም ውድድር .........

ማሳሰቢያ

1 ምትልኩት ግጥሞች ከ10 መስመር ያላነሱ
2 ግጥሙ ላይ ሙሉ ስማቹ መፃፍ አለበት
4 የግጥሙ ነጥብ አሰጣጥ
50 ፐርሰንት የዳኛ
50 ፐርሰንት የህዝብ ነው
ስለዚህም ግጥማቹ የሚለቀቀው በዚህ https://t.me/legtm_tm
ቻናል ስለሆነ ድምፅ በመሰብሰብ ተሸላሚ መሆን ትችላላቹ

ግጥማችሁን @almu_bab አድራሻ መላክ ትችላላቹ

ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ሰአት ጀምሮ ግጥሙን መላክ ትችላላቹ!!!!!!!!!

ስለግጥም ለመወያየት ግሩፑን ይቀላቀሉ
https://t.me/leg_tm

መልካም ፆም ጊዜ .....መልካም ዕድል .....


እንኳን ለዐብይ ፆም እና ለረመዳን ፆም በበሰላም አደረሳቹ🙏🙏🙏🙏

በሰሉና የኪነጥበብ ቡድን የዐብይ ፆምን እና የረመዳንን ፆም ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ በየሳምንቱ የሞባይል ካርድ የሚያሸልም የግጥም ውድድር .........


እንኳን ለዐብይ ፆም እና ለረመዳን ፆም በበሰላም አደረሳቹ🙏🙏🙏🙏

በሰሉና የኪነጥበብ ቡድን የዐብይ ፆምን እና የረመዳንን ፆም ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ በየሳምንቱ የሞባይል ካርድ የሚያሸልም የግጥም ውድድር .........

ማሳሰቢያ

1 ምትልኩት ግጥሞች ከ10 መስመር ያላነሱ
2 ግጥሙ ላይ ሙሉ ስማቹ መፃፍ አለበት
4 የግጥሙ ነጥብ አሰጣጥ
50 ፐርሰንት የዳኛ
50 ፐርሰንት የህዝብ ነው
ስለዚህም ግጥማቹ የሚለቀቀው በዚህ https://t.me/legtm_tm
ቻናል ስለሆነ ድምፅ በመሰብሰብ ተሸላሚ መሆን ትችላላቹ

ግጥማችሁን @almu_bab አድራሻ መላክ ትችላላቹ

ማስታወቂያ ከተለቀቀበት ሰአት ጀምሮ ግጥሙን መላክ ትችላላቹ!!!!!!!!!

ስለግጥም ለመወያየት ግሩፑን ይቀላቀሉ
https://t.me/leg_tm

መልካም ፆም ጊዜ .....መልካም ዕድል .....

Показано 18 последних публикаций.