የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት (Ethiopian national lottery service)


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Карьера


☝️ይህ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት Official የቴሌግራም Page ነው:: Follow ያድርጉ ሀሳብ አስተያየትዎንም ያጋሩን☝️👈 እናመሰግናለን!!
To have alternative communication channel
የቲክቶክ ፔጃችን:- tiktok.com/@ethiopiannationallottery
የፌስቡክ ፔጃችን:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61566537999073

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Карьера
Статистика
Фильтр публикаций


#መደበኛ_ሎተሪ 1733ኛ ዕጣ ዛሬ መጋቢት 4 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።




መጋቢት 15 ቀን ደረሰ!!!!

ሚሊዮን ሎተሪ💰💰💰💰☝️☝️

1ኛ ዕጣ...........50 ሚሊዮን ብር

2ኛ ዕጣ...........25 ሚሊዮን ብር

3ኛ ዕጣ...........10 ሚሊዮን ብር

4ኛ ዕጣ............9 ሚሊዮን ብር

5ኛ ዕጣ............8 ሚሊዮን ብር

6ኛ ዕጣ............7 ሚሊዮን ብር

7ኛ ዕጣ............6 ሚሊዮን ብር

8ኛ ዕጣ............5 ሚሊዮን ብር

9ኛ ዕጣ............4 ሚሊዮን ብር

10ኛ ዕጣ...........3 ሚሊዮን ብር

11ኛ ዕጣ...........2 ሚሊዮን ብር

12ኛ ዕጣ...........1 ሚሊዮን ብር

13ኛ ዕጣ............500,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 200 ጠቅላላ የሺልማት መጠን 100,000,000 ብር ይዟል!

ዕጣው የሚወጣው መጋቢት 15 ቀን 2017 ዓ/ም ነው!

እርስዎም ፈጥነው ይህን ታላቅ ሎተሪ በመቁረጥ በኢትዮጵያ የሎተሪ ታሪክ ውስጥ ታላቁ ተሸላሚ ይሁኑ::

ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!!

#ethiopian_lottery_service
#national_lottery #milion_lottery #admas_digital_lottery #lotery #loterry #lotery
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ሚሊዮን_ሎተሪ #ዝሆን_ሎተሪ #አድማስ_ዲጂታል_ሎተሪ #ሎተሪ #ብሔራዊ_ሎተሪ


የይርጋጨፌ ነዋሪው ወጣት መስፍን ብርሃኑ በገና ስጦታ ሎተሪ 4ኛ ዕጣ የ1,250,000 / የአንድ ሚሊየን ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ / ብር ዕድለኛ ሆኗል ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ አስቀድሞ የጀመረውን የግብርና ስራ እንደሚያጠናክርበት ገልፆልናል ፡፡

#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service
#ብሄራዊ_ሎተሪ_አገልግሎት
#national_lottery
#admas_digital_lottery
#አድማስ_ዲጂታል_ሎተሪ


ለመላው የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ደንበኞች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!

አዲስ ነገር ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

ሁላችንም የምንወዳቸው የሎተሪ አይነቶች በዲጂታል መልኩ ወደ እናንተ እየመጡ ነው። ገጠር ከከተማ ሁሉንም ማህበረሰብ ያማከለ የዲጂታል ሎተሪ አገልግሎት ሁሉንም አይነት የሎተሪ ቲኬቶች በቀላሉ በስልኮ ማግኘት እንዲችሉ ተደርጎ ሁኔታዎች ተመቻችተዋል:: ይህም የሎተሪ ቲኬቶችን  ማግኘት ለማይችሉት ውድ ደንበኞቻችን ታላቅ ዕድል ነው!
እንኳን ደስ አላችሁ!!!!

በቅርቡ ይጠብቁን!

#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service
#national_lottery
#ብሄራዊ_ሎተሪ
#admas_lottery
#milion_lottery
#lottery #ሎተሪ


አዲስ ነገር ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት

ሁላችንም የምንወዳቸው ሎተሪዎች በዲጂታል መልኩ መጥተዋል።

በቅርቡ ይጠብቁን!

#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service
#national_lottery
#ብሄራዊ_ሎተሪ
#admas_lottery
#milion_lottery
#lottery #ሎተሪ


የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት
Ethiopian Labor Market Information System
(E-LMIS)

1- E-LMIS ላይ ለመመዝገብ ምን ያስፈልገናል?

ሲስተሙ ላይ ለመመዝገብ በቅድሚያ በስልክ አልያም በኮምፒውተር lmis.gov.et ብሎ በመግባት ሙሉ መረጃዎችን ማስገባት፣ በመቀጠል አቅራቢያ ወዳለ ወረዳ በመሄድ የባዮሜትሪክስ አሻራ መረጃ መስጠት።
📌ምንም አይነት ክፍያም የለውም!

2- E-LMIS ላይ ምን ያህል አገልግሎቶች ይገኛሉ?

የውጪ ሃገር የሥራ ስምሪትን ጨምሮ ከሃያ ሶስት በላይ ሰርቪሶች ይገኛሉ። ሰርቪሶቹ ከሥራ ዕድል፣ ከስልጠናና ከመረጃ ጋር የተያያዘ አገልግሎት በተለያየ ይዘት ይሰጣሉ።

3- E-LMIS በስራ ዕድል ፈጠራ ምን ምን አገልግሎቶችን አካቷል?

የውጪ ሃገር ስራ ስምሪት፣ የሃገር ውስጥ ስራዎች፣ የሪሞት ስራ ዕድሎች ተካተው ይገኛሉ። ተደራጅተው መስራት ለሚፈልጉ የኦንላይን ኢንተርፕራይዝ አገልግሎት ተካቶበታል።

ለመመዝገብ : 👇👇

https://4alljobs.com/exciting-job-opportunities-abroad-ae-apply-now-through-lmis-ethiopia/


የ 50 ሚሊዮን ብሩን ሽልማት ቢያሸንፉ እርስዎ ምን ሊያደርጉበት አስበዋል? ቤት ለመስራት? ወይስ መኪና ለመግዛት? ወይስ የንግድ ስራ ለማቋቋም? ሚሊዮን ሎተሪ ይህን ጥያቄ ሊመልስ ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል:: ከእርስዎ የሚጠበቀው የሚሊዮን ሎተሪን ሙሉ ቲኬት በ 200 ብር ወይም ነጠላ ቲኬቱን በ 100 ብር ብቻ በመግዛት እድልዎን መሞከር ነው:: ዕድል መምጫዋ አይታወቅምና እርስዎም ይህን ታላቅ አጋጣሚ በመጠቀም ዕድልዎን ይሞክሩ::

ዕጣው መጋቢት 15 ቀን 2017ዓ.ም በህዝብ ፊት ይወጣል!

ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!!!

#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
@ethiopian_lottery_service
#ብሄራዊ_ሎተሪ_አገልግሎት
@ethiopian_national_lottery
#national_lottery #milion_lottery #50milion #lottery_service #lottery #ሎተሪ


ሁሌም ቀንሽ ነው!

መልካም የሴቶች ቀን!

#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
@ethiopian_lottery_service


ሚሊዮን ሎተሪ💰💰💰💰☝️☝️

1ኛ ዕጣ...........50 ሚሊዮን ብር

2ኛ ዕጣ...........25 ሚሊዮን ብር

3ኛ ዕጣ...........10 ሚሊዮን ብር

4ኛ ዕጣ............9 ሚሊዮን ብር

5ኛ ዕጣ............8 ሚሊዮን ብር

6ኛ ዕጣ............7 ሚሊዮን ብር

7ኛ ዕጣ............6 ሚሊዮን ብር

8ኛ ዕጣ............5 ሚሊዮን ብር

9ኛ ዕጣ............4 ሚሊዮን ብር

10ኛ ዕጣ...........3 ሚሊዮን ብር

11ኛ ዕጣ...........2 ሚሊዮን ብር

12ኛ ዕጣ...........1 ሚሊዮን ብር

13ኛ ዕጣ............500,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 200 ጠቅላላ የሺልማት መጠን 100,000,000 ብር ይዟል!

ዕጣው የሚወጣው መጋቢት 15 ቀን 2017 ዓ/ም ነው!

እርስዎም ፈጥነው ይህን ታላቅ ሎተሪ በመቁረጥ በኢትዮጵያ የሎተሪ ታሪክ ውስጥ ታላቁ ተሸላሚ ይሁኑ::

ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!!

#ethiopian_lottery_service
#national_lottery #milion_lottery #admas_digital_lottery #lotery #loterry #lotery
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ሚሊዮን_ሎተሪ #ዝሆን_ሎተሪ #አድማስ_ዲጂታል_ሎተሪ #ሎተሪ #ብሔራዊ_ሎተሪ


የኢትዮጵያ መንግስት ከተባበሩት አረብ ኢምሬት ጋር በመተባበር በቀጣይ 3 አመታት 5ሚሊየን ፕሮግራመሮችን ለማፍራት እቅድ ይዘዋል።

ይህ ስልጠና ሲጠናቀቅ አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፍኬት ያገኛሉ::

ትምህርቱ የሚሰጠው በኦን ላይን ሲሆን ከርሰዎ የሚሰፈልገው ሞባይል ወይ ላበቶፕ እና ኢንተርኔት ብቻ ነው ::ትምህርቱን በኢንተርኔት ከቤተዎ ሆነው  ይማራሉ::

የሚሰጡ ትምህርቶች:-
1. Android Kotlin Development Fundamentals
2. Data Science Fundamentals
3. Programming Fundamentals
4. Artificial Intelligence

የመመዝገብያ Website

https://4alljobs.com/launch-of-the-five-million-ethiopian-coders-initiative/

Kindly share this post with your family and friends! 👇👇👇

ስራ እየፈለጋቹ ያላቹ ይሄን Course በነፃ በመማር በመማር በሃገር እና አለማቀፍ Company ውስጥ ዳጎስ ባለ ደሞዝ ይቀጠሩ

የኢትዮጵያ መንግስት ከተባበሩት አረብ ኢምሬት ጋር በመተባበር በቀጣይ 3 አመታት 5ሚሊየን ፕሮግራመሮችን ለማፍራት እቅድ ይዘዋል።

ይህ ስልጠና ሲጠናቀቅ አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፍኬት ያገኛሉ::

ትምህርቱ የሚሰጠው በኦን ላይን ሲሆን ከርሰዎ የሚሰፈልገው ሞባይል ወይ ላበቶፕ እና ኢንተርኔት ብቻ ነው ::ትምህርቱን በኢንተርኔት ከቤተዎ ሆነው  ይማራሉ::

የሚሰጡ ትምህርቶች:-
1. Android Kotlin Development Fundamentals
2. Data Science Fundamentals
3. Programming Fundamentals
4. Artificial Intelligence

የመመዝገብያ Website

https://4alljobs.com/launch-of-the-five-million-ethiopian-coders-initiative/

Please Share for your family and Friends




ሚኒስቴሩ ወደውጭ ለሥራ የምልከው ሰው እያጠረኝ ነው አለ

የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በዘረጋው የውጪ ሀገር የሥራ ስምሪት ገበያ ላይ ሂዶ ለመስራት ከሀገራት ከሚቀርበው ጥያቄ አንፃር፤ በከፍተኛ ሁኔታ የሚላኩ ዜጎች እጥረት መኖሩ ተገልጿል፡፡

ከመዳረሻ ሀገራት በኩል በርካታ የሰለጠነ የሰው ሀይል ጥያቄን ለኢትዮጵያ እንደሚቀርብ ለአሐዱ የገለጹት፤ በሚኒስቴሩ የሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት ፕሮጀክት ፅ/ቤት ኃላፊ ብርሀኑ አለቃ ናቸው፡፡

በብዛት የሰው ሀይል ጥያቄ ያለባቸው ሀገራት በሙሉ ከኢትዮጵያ ሰው ለመውሰድ ፍላጎት እንዳላቸው አንስተው፤ ከመካከለኛው ምስራቅ ኳታር፣ ሳውዲ አረቢያ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ ኩዌት፣ ሊባኖስ እና ጆርዳን እንዲሁም ከአውሮፓ ሀገራት ደግሞ ጀርመን፣ ስዊድን፣ ኖርዌይ እና ፖላንድ በከፍተኛ ሁኔታ ከኢትዮጵያ የሰው ሀይል የሚፈልጉ ሀገራት መሆናቸውን አስታውቀዋል።

እነዚህ ሀገራትም በጥቅሉ በሚሊዮን የሚቆጠር የሰው ሀይል ጥያቄን እንደሚያቀርቡ ተናግረዋል።

ከዚህ ቀደም በዓመት ከ50 ሺሕ ያልበለጠ የሰው ሀይል ወደ ውጪ ሀገራት ይላክ እንደነበር ያነሱት ኃላፊው፤ "አሁን ላይ ቴክኖሎጂን በመጠቀም በመጣው ለውጥ አማካኝነት በትንሹ እስከ 400 ሺሕ ሰው ይላካል" ብለዋል።

ይሁን እንጂ አሁን ላይ ሀገራት ከሚያቀርቡት ቁጥር አንፃር ከፍተኛ የሰው ሀይል እጥረት ስለመኖሩ ተናግረዋል።

በዚህም ሰዎችን ለሥራ ከማሰማራት አኳያ ብቻም ሳይሆን፤ ኢትዮጵያም ከዘርፉ ማግኘት የሚገባትን ጥቅም እንዳላገኘች ኃላፊው ተናግረዋል፡፡

ስለዚህም ማንኛውም ሰው በየሙያው ሰልጥኖ ተገቢውን የምዘና ፈተና በመውሰድ፣ የሥራና ክህሎት በሚያዘጋጀው የሥራ ገበያ አሰራር  ላይ በመመዝገብ እና በየቀበሌው ባሉት የመረጃ መቀበያ ጣቢያዎች አስፈላጊ መረጃዎችን በመሙላት የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆን ጥሪ አቅርበዋል።

Ministry of Labor and Skills የውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም የሚያስጥብቅ እንዲሁም በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል ብቻ ሳይወሰን የሰለጠነ የሰው ሃይል ስምሪትን የሚያካትት እና የዘመነ አገለግሎት እንዲሆን ባስቀመጥነው የሪፎርም አቅጣጫ መሰረት ወደ አውሮፓ (Sweden and Norway) ገበያ ለመግባት ቀደም ብሎ በተጀመረ ጥረት የዝግጅት ምዕራፍ ተጠናቆ ወደ ተግባር ተገብቷል። በመሆኑም በስምምነቱ መሰረት የተጠየቁ የሞያ ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው።

1- Cardiologist
2- Marketing specialist
4- Chemical engineer
5- Bass driver
6- Architect
7- Accountant
8- Automotive technician
9- Laboratory technician
10- IT specialist
11- Pharmacist
12- sales professional
13- Software expert
14- Medical doctor
15- computer repair specialist
16- Nurse
17- Graphic designer
18- Hairdresser
19- Customer service specialist

https://4alljobs.com/exciting-job-opportunities-abroad-ae-apply-now-through-lmis-ethiopia/

Deadline: Open Now




የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 032 የካቲት 26 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

14k 0 32 37 109

#አድማስ_ዲጂታል_ሎተሪ_መደብ32
  ⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰

  🕰🕰🕰🕰🕰🕰🕰🕰🕰

  ⏱⏱⏱⏱⏱⏱⏱⏱⏱
       ………………………………
          IS LOADING……


ዛሬ የካቲት 26 ቀን 2017ዓም #አድማስ_ዲጂታል_ሎተሪ_መደብ32 ከ 8:00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት ይወጣል:: ለሁሉም ደንበኞቻችን መልካም ዕድልን እየተመኘን እንድትከታተሉን በአክብሮት እንጋብዛለን!

#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service #admas_digital_lottery
#national_lottery #lotery


ዝሆን ሎተሪ ዕጣ ዛሬ  የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችንም በመግለጫው ላይ ያገኛሉ።

15.6k 0 63 45 163

ዝሆን ሎተሪ🐘🐘💰💰💰
⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰⏰

🕰🕰🕰🕰🕰🕰🕰🕰🕰

⏱⏱⏱⏱⏱⏱⏱⏱⏱
   ………………………………
       IS LOADING……


ሰአታቶች ብቻ ቀሩት💥💥
🐘🐘🐘🐘🐘🐘🐘🐘
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊

10 ሚሊዮን ብር🎉💵💵

5 ሚሊዮን ብር🎉💵💵

2.5 ሚሊዮን ብር🎉💵💵

1.25 ሚሊዮን ብር🎉💵💵

1 ሚሊዮን ብር🎉💵💵💵
ባለዕድለኛውን እየጠበቁ ነው!

በቀሩት ሰአታት እርስዎም ዕድልዎን ይሞክሩ!!

ለሁላችሁም መልካም ዕድል ተመኘንላችሁ🎉🎉🎉🎉

#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service #ዝሆን_ሎተሪ #admas_lottery #ሚሊዮን_ሎተሪ #milion_lottery #national_lottery #ብሄራዊ_ሎተሪ #ሎተሪ

Показано 20 последних публикаций.