ሰላም 🕊ይብዛላቹ ውዳቼ
.....5ቱ የዛሬው መልክቶች
1). ሠው የበለጠ እያገኘ በሄደ ቁጥር የበለጠ ስግብግብ እየሆነ ይሄዳል፡፡
2). ሠዎች ትርጉም ያለው ሥራ መስራት ካልቻሉ የመኖር
ትርጉምም ይጠፋባቸዋል፡፡
3). የሰው ልጅ ከደስታው ይልቅ የሀዘኑን ጊዜያት መቁጠር
ይወዳል፡፡
4). ባንኮች ዝናብ ሳይኖር ዣንጥላ ያበድሩህና መዝነብ
ሲጀምር ግን ዣንጥላውን ይነጥቁሃል፡፡
5). አዋቂ ሆኖ ለመታየት የምናደርገው ጥረትና ከንቱ ድካም
አላዋቂ አድርጎ ያስቀረናል፡፡
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
.....5ቱ የዛሬው መልክቶች
1). ሠው የበለጠ እያገኘ በሄደ ቁጥር የበለጠ ስግብግብ እየሆነ ይሄዳል፡፡
2). ሠዎች ትርጉም ያለው ሥራ መስራት ካልቻሉ የመኖር
ትርጉምም ይጠፋባቸዋል፡፡
3). የሰው ልጅ ከደስታው ይልቅ የሀዘኑን ጊዜያት መቁጠር
ይወዳል፡፡
4). ባንኮች ዝናብ ሳይኖር ዣንጥላ ያበድሩህና መዝነብ
ሲጀምር ግን ዣንጥላውን ይነጥቁሃል፡፡
5). አዋቂ ሆኖ ለመታየት የምናደርገው ጥረትና ከንቱ ድካም
አላዋቂ አድርጎ ያስቀረናል፡፡
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️