🔑 በህይወት ውስጥ ትልቁ ስኬት ሀብታም ወይም ዝነኛ መሆን ሳይሆን መልካም ሰው መሆን ነው።
🔑 ከሰው ጋር በፍቅርና በሰላም አቻችሎ የሚያኖርህን መንገድ እንጂ አራርቆ የሚያኖርህን ባህሪ አታራምድ ።
🔑 በተሳሳተ መንገድ ምንም ያህል ርቀት ብትጓዝም ወደኋላ ተመለስ ብዙ ሄጃለው እንዴት ልመለስ አትበል።
🔑 በትክክለኛው ጎዳና እየተጓዝክ እስከሆነ ድረስ ስለመርዘሙ አትጨነቅ።
🔑 ደስተኛ መሆን ከፈለክ ሁሌም ለሰዎች መልካም እና ቅን ሁን!
@loveFeker