🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አደራችሁ🙏
"በዝሆኖች ፀብ የሚጎዳው ሳሩ ነው"
✍️ ፈጣሪ ሀገራችንን በምህረቱ ይጎብኛት፡፡ ይሄ ፎቶ የብዙዎችን ህመም ይገልፃል፡፡ ወገን እባካችሁ አንጥበብ፡፡ ለሚያልፍ ቀን ብዙዎች እንደቀልድ ህይወታቸው እንዲያልፍ ምክንያት አንሁን፡፡ ፈጣሪ ማስተዋሉንና ተዕግስቱን ይስጠን፡፡
🙌መልካም ቀን ቸር ያውለን🙌