🥀 እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ክፍል...፭
🥀 ለውዷ እህቴ ሁሉን ነገር ላማክራት ፈልጌ ከአንደበቴ የመለሰኩትን ጊዜያቶች አትጠይቁኝ የሷ የሁልጊዜ ዓላማ መማር፣መማር፣መማር የምትለው ንግግሯ ደርሶ ያቃጭልብኛል በነገራችን ላይ እኔም አዲሰ አበባ ዮኒቨርሰቲ ሰታቲክሰ ተማሪ መሆኔን ሳልነግራቹው በቃ የኔ ነገር እንዲህ ነው ሁሌ ማረፈድ የምወድ አይነት ነኝ
🥀ዮንቨርሰቲ ውሰጥ የምግብ አድማ ተደርጎ ለአንድ ወር ድረሰ ዮኒቨርሰቲው ዝግ ነው ምናልባት ለማሰታወሰ ያህል 2003 ላይ ምናልባትም የኔ ባች የነበራቹሁ ካላቹሁ ታሰታውሱኛላቹ ካፊ ሰቃይ የነበርኩት ልጅ ነኝ 😂😂😂
🥀 የዮኒቨርሰቲ ጉዳይ ከተነሳ ፍሬሸ እያለው ምን ያልሆንኩት አለ መሠላቹ አሪፋ ነኝ የሚባል ነገር የለም ሁሉም አንድ ገጠመኝ አያጣም ገና የመጀመሪያ አመት ሳለው መዋጮ ተብዬ 100 ብር አዋጣሁ የሁለተኛው ቀን ደግሞ የታመመ ልጅ አለ ለሱ ማሳከሚያ የሚሆን ሲሉኝ አሁንም መቶ ገጨዋቸው ሶሰተኛው ጊዜ ደግሞ ፍራሸ መቀየሪያ ብለው 100 ሰጠሁኝ ከዛ አንዱ ይገርማል በሳምንተ ውሰጥ ሃትሪክ መሰራት አድናቂው ነኝ ሲል ሰማሁት አዎን የኛ መሲ አለኝ ምንም ሊገባኝ አልቻለም ነበር ታዲያ መቼ ገባህ አላቹሁኝ ልበል ???
🥀 ይህ ከሆነ ከአንድ ወር በኃላ በጣም ተግባብተን ሰለነበር ያደረጉትን በሙሉ ነገሩኝ አልተበሳጨሁም ያለ በመሆኑ እኔም ለቀጣይ አመት ተራው ያንተ ነው አሉኝ ብቻ ምን አለፋቹ የዮኒቨርሰቲ ቆይታይ እጅግ ውብ ነበር አንድ እኛው ዶርም ያለ ልጅ ያንኮራፋል ብንለው ብንለው የሚያቆም አልሆን አለ ጏደኛችን "ትንቢት" ተንኮለኛ ነገር ነው የቆየ ካልሲ ፈልጎ ፊቱ ላይ አደረገበት በዛ ላይ ሲተኛ የሆነ ጣጣ የሚል ድምጽ ያሰማ ነበር ጠዋት ላይ ሲነሳ የተኛበት መኝታ የቆሸሸ ካልሲ ነበር ማንን ይናገር ዝም ብቻ ያቺን ጣጣ የምትል ድምጽ ሰለሰማሁ ምንም እንዳልተፈጠረ ለመሆን ይሞክራል እኔ ግን ማታ ማነው በነጠላ ጫማ ሲሮጥብን ያደረወ አልኩ እኔ አዲሰ ነጠላ ጫማ ገዝቼ ምርቃት ነበረብኝ ለዛ ነው አለኝ ቀልዱ ጨዋታው ህይወት በራሱ የሚሰጠን ትልቅ የህይወት ልምድ የሚገኝበት በዛውም ልክ ደግሞ ህይታችንን የምናበላሸበት ተቁዋም ነው መግባት ብቻ ሳይሆን መውጣትም መጫርም አለ መኖር ብቻ ሳይሆን በቁምም ሞት ያለበት ሰፍራ ነው ፡፡
🥀 እንግዲህ ለገቡበት አላማ ፀንተው ግባቸውን የመቱ አያሌዎች ቢሆንም በሌላኛው ጽንፍ ደግሞ ከገቡበት አሰቸጋሪ ህይወት መላቀቅ ከብዶዎቸው የሞት ሞታቸውን ታግለው የጨረሱም ያሰጨረሱም አልጠፉም በህይወተ ጉዞ ተታለው እንደወጡ የቀሩ ሰልጣኔ እድገት ነፃነት ያገኙ መሰሎዋቸው ተሸውደው ከረፈደና ነገሩ ካበቃለት ከለየለት በኃላም ከመኝታቸው የነቁ ሞልተዋል ያየ የነበረ ይመሰክር ነው የሚባለው ውይ የኔ ነገር ወደ ፍቅሬ ልመለሰ
🥀የእውነት እህቴን አከብራታለሁ እንጂ አልፈራትም እሰ ለኔ ማያዬ ነች የኔ ውድ የኔ አሳቢ የኔ ምርጠ የኔ አንደኛ የኔ ጀግና ነች በትምህርቱዋ ጎበዝና ሰቃይ ተማሪ ነበረች የዛሬን አያድርገውና ?? የእውነት እውነተኛ ፍቅር ያሰፈራል ለመጀመሪያ ጊዜ እህቴን ፈራኃት ምን ብዬ እንደምነግራት ግራ ገባኝ ከሚሚ ጋር ደግሞ ትምህርታችንን ሳንጨርሰ ለማንም ማሳወቅና ማወቅ እንደሌለበት ተነጋግረን ነበር ሰለዚህ ለእህቴ መናገር የማይታሰብ ነው ፡፡
🥀 ቃልን መጠበቅና መክበር የትልቅነትና የአዋቂነት አንዱ ማሳያ ገጽ ነው" ቃላችንን የግድ ማክበር አለብን ተባብለን ነበር መጀመሪያ ትምህርቱን ከዛ መሆን ያለበትን ነገር ጊዜውን ጠብቆ ይሆናል በሚል ቃል አሳርገነዋል፡፡
🥀 እሰክንመረቅ ድረሰ በፍቅርና በመተሳሰብ ህይወታችንን ቀጠልንበት 2006 ላይ እኔ ቀድሜ ተመረኩኝ አጋጣሚ ሆኖ ደግሞ እኔ እዛው ሰቅዬ የተማርኩበት ዮኒቨርሰቲ አሰቀርቶኝ ወደ ጎንደር ዮኒቨርሰቲ በነፃ ዝውውር ተሸጋገርኩ ፊርማዬን አኖርኩኝ እዛው ጎንደር 1 አመት እንዳሰተማርኩኝ ሰኮላር የማሰተርሰ የትምህርተ እድል አገኝሁና ወደ ቤልጄም አቀናሁኝ ሚሚ የዲፕሎማ ተመራቂ ሆናለች እኔ ማሰተርሴን እሰክሰራ ድረሰ ደግሞ እሷ እየሰራች ዲግሪዋን እንደምትቀጥል ተነጋግረን ጥሩ የፍቅረ ጊዜ አሳለፈን እኔ ቀኔ ደርሶ ጉዞዬን ወደ ቤልጅየም አቀናሁኝ ............. ይቀጥላል
አዘጋጅና አቅራቢ እውነት ይሆናል