#ወጣጥነት
👉ማፍቀር እና መፈቀር
👉መስጠት እና መቀበል
👉መሄድ እና መምጣት
👉ማግኘት እና ማጣት
👉 መውደቅ እና መነሳት
👉 ሳቅ እና ለቅሶ
👉 ደስታ እና ሀዘን
👉እውቀት እና ገንዘብ
ውብ ፍቅርን ጨምሮ አንድ ላይ የያዘ በህይወት ውጣ ውረዶች የተሞላ ጠንካሮች ሚኖሩት ሰነፎች ደሞ አኗኗሪ ሚሆኑበት ነው #ወጣትነት፡፡
ደሞ ደሞ በየእለት ከ እለት ኑሮዋችን ከሚያጋጥሙን ክስተቶች መማር ከቻልን አመለካከታችን ጥልቅ ከሆነ የእይታ አድማሳችንን ካሰፋን ሁሌም #ወጣት ነን፡፡
@lovefkrlove