Репост из: ﷽ዚክረ መንዙማﷺ
⛔️ ረሱለላህ ﷺ
አውቀንም ኾነ ሳናውቅ ለሰዎች ህመምና ስቃይ ምክንያት እንዳንኾን እንጠንቀቅ፤በሌሎች ላይ መልካምና ውብ ነገር ስንመለከት ዝም ብሎ ከመደነቅና ከመደመም ይልቅ ማሻአላህ በማለት እንባርካቸው።
እራሳችንንም እንደው ቢያንስ በጠዋትና በማታ ውዳሴዎች እንጠብቅ፤ያለንን ነገር ኹላ ወደ አደባባይ ይዘን አንውጣ፤እዩኝ እዩኝ ማለት መጨረሻው ደብቁኝ ደብቁኝን ያመጣል።
ይህ ከሰሞኑ በሚዲያ ላይ እየተዘዋወረ ያገኘሁት ወጣት አይመን አል ዐሊይ ይባላል፤ የጆርዳን የውበት ንጉስ በሚለው የሚዲያ መጠሪያው ይታወቃል፥በሚያነሳቸው ማህበራዊ ጉዳይ contentoch ብዙ ተከታዮችን አፍርቷል፤አኹን ላይ ግን በምታዩት መልኩ በአንድ አመት ልዩነት ውስጥ በሆስፒታል አልጋ ላይ ተኝቶ በጠና ህመም እየተሰቃየ ይገኛል።
# አላህ ሙሉ ዓፊያውን ይመልስለት 🤲