MAN CITY XTRA™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ALL ABOUT MANCHESTER CITY F.C 🙌
➮ የዝውውር ዜና
➮ ቁጥራዊ መረጃዎች
➮ የሲቲን ጨዋታዎች በቀጥታ
★ 🏆1× ሻምፒዮንስ ሊግ
★ 🏆10× ፕሪሚየር ሊግ
★ 🏆1× የአለም የክለቦች ዋንጫ
📍This Is Our City 💙
CITYZENS 1894 | SHAŔK TEAM! 🦈
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @John_Thirty
2016 ዓ.ም
★𝗝𝗼𝗶𝗻 𝘂𝘀 👇

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


ጥንካሬ 1፦

በተለምዶ ቶፕ 6 ተብለው ከሚጠሩት ክለቦች ውጭ ካሉት ቡድኖች ማለትም (ከትንንሾቹ ክለቦች ) ጋር የነበረን አሸናፊነት !!

ምንም እንኳን ዘንድሮ ክለባችን ከሌሎች አመት በተለየ ትልልቆቹን ቡድኖች ለማሸነፍ ሲቸገር ብንመለከትም ነገር ግን ይህ የሊግ ውድድር ነውና ከትንሾቹም ከትላልቆቹም ጋር ተጫውተህ ስታሸንፍ የምታገኘው እኩል 3 ነጥብ ነው በዚህም መስፈረት ክለባችን ከቶፕ 6 ውጭ ካሉት ክለቦች ጋር 28 ጨዋታዎችን ሲያደርግ 25 ጨዋታ አሸንፎ 1 አቻ ወጥቶ 2 ተሸንፏል ፤ ማግኘት ከሚገባን 84 ነጥቦች 76 ነጥብ አሳክተናል ፤ ይሄም በፔፕ ዘመን ከታየው ቁጥር ሁሉ የተሻለው ነው!!

በአንፃሩ አርሰናልን ስንመለከት ከ28 ጨዋታ ውስጥ 22 ጨዋታ አሸንፎ 1 አቻ ወጥቶ በ  5 ጨዋታ ተሸንፏል ማግኘት ከነበረበት 84 ነጥብም 67 ብቻ ነው ያሳካው!!

Share➠  @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


No caption needed 😂

Oooh Philips
🏆

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


ሲቲ በዚህ አመት ከልምድ በተጨማሪ ከአርሰናል በልጦ ዋንጫ እንዲበላ ያደረገው ጥንካሬ ምን ነበር??

የግል ምልከታችሁን አስቀምጡልን👇👇

Share➠  @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

688 0 0 16 28

ሮድሪ ስለ አርሰናል በተናገረው ንግግር ላይ ብዙወች ሲቲ ዘንድሮ አርሰናልን ገጥሞ ማሸነፍ አልቻለም እያሉ ምክንያት ሲያስቀምጡ ነበር ነገር ግን ጉዳዩ ስለመሸነፍ እና ስለማሸነፍ አልነበረም !!

አርሰናል ሲቲን ለመግጠም ኢትሀድ ሲመጣ 1 ነጥብ ይዞ ለመሄድ ነበር ተሳክቶላቸው በውጤቱ ደስተኛ ነበሩ ሲቲ ቤት የሚለየው አስተሳሰብ ይሄ ነው ሲቲ ቤት ተጋጣሚው ማንም ይሁን ማንም አቻ አስደሳች ውጤት አይደለም!!

ለምሳሌ ያክል በኢሜሬትስ ባደረግነው ጨዋታ ላይ ዲብሩይን እና ሮድሪ ባይገኙም ያ ጨዋታ አቻ እራሱ ቢያልቅ ጋርዲዮላም ሆነ ቡድኑ በውጤቱ ደስተኛ አይሆኑም ነበረ ፤ ሊቨርፑል ጋር ደረሶ መልስ አቻ ስንወጣ ደስተኛ አልነበርንም ፤ ልዩነቱ ግልፅ ነው ሲቲ በማንኛውም ሁኔታ አቻን እንደ ጥሩ ውጤት አይቀበልም!!

Share➠  @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


በ2023 በዚህ ቀን ለፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮና አሸናፊ ሆነናል። 🏆

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


ኬቨን ዴብሮይን ከቤተሰብቹ ጋር🥰

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


☕️ GOOD MORNING ☕️

እንዴት አደራቹህ ሲቲዝኖች 🔵⚪️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


እውነት ኬቨን ግን ሰው ነው??

በጉዳት 2/3 የሊጉን ጨዋታዎች አልተጮተም ግን የአሲስት ፉክክር ውስጥ ነበር😁😁

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


🚨 ማንቸስተር ሲቲ ከሉካስ ፓሴታ ጋር በረጅም ጊዜ ኮንትራት ስምምነት ላይ ደርሷል፣ፓኬታ ክሱን በተቻለ ፍጥነት አጽድቶ በ70 ሚሊየን ፓውንድ ወደ ሲቲ መቀላቀል ይፈልጋል።

© Santiona/Times

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


Scott Carson is the real GOAT 🐐🤯


Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


ፖርቹጋል ለ ዩሮ 2024  የምትጠቀመው የቡድን ስብስብ ይፋ ያደረገች ሲሆን ዲያስ,በርናንዶ እና ማቲያስ ኑኔስ መካተት ችሏል፡፡

@MAN_CITY_XTRA
@MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL


የመጀመርያ ሳምንታት :- ዘንድሮ ዋናጫው የኛ ነው ማንንም አንሰማም

10ኛ ሳምንት :- ማንም አያቆመንም

18ኛ ሳምንት :- ሲቲ አብቅቶለታል

25ኛ ሳምንት :- ዘንድሮ የአርቴታ እና ክሎፕ ዘመን ነው

30ኛ ሳምንት :- ራሳችን አሸንፈናቸው እንበላዋለን

34 እና በሁዋላ :- Wolves, Fulham, Spurs, Westham

38ኛ ሳምንት :- City Champion :- 115 FFP charges, Oil, ሙስና

እስቲ አንዴ ሁላችንም እንሳቅ 🤣

@MAN_CITY_XTRA
@MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL

1.7k 0 11 4 252

ሁለት ድንቅ ክሮሺያዊ!

@MAN_CITY_XTRA
@MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL


ከ 1 ቀን በፊት በዛሬዋ እለት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን ለተከታታይ 4ኛ ጊዜ በማሸነፍ በታሪክ የመጀመርያው ቡድን ሆንን

🩵🩵🩵

@MAN_CITY_XTRA
@MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL


BREAKING፡ ክለባችን ማን ሲቲ እሁድ MAY 26 ማለትም ከ FA-CUP ፍፃሜ ማግስት ላይ የዋንጫ PARADE እንደሚኖረው ይፋ አድርጓል።

የ ሊጉን ዋንጫ አንድ ላይ ከ FA-CUP ጋር ይዘን ለማክበር ቀጠሮ ተይዞለታል።

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!

2k 0 2 3 146

ይህን ያውቁ ኖሯል? ፔፕ ጋርዲዮላ በአሰልጣኝነት ዘመኑ ከ15 የውድድር ዘመን በ12ቱ አንደኛ ሆኖ አጠናቋል። 😮‍💨

እና የእሱ መጥፎ የተባለው ቦታ 3ኛ ደረጃ ላይ ነው! 🤯

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


"የትንሽ ጨዋታዎች አለቃ"
"ትልቅ ጨዋታዎች ላይ አይታይም"
"ሳካ>>ፎደን"

ከዛ ፎደንም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው! 😏

Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA

#MCX CHOICE OF ALL!


Репост из: MAN CITY XTRA GOAL ⚽️
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሲትዝኖች ይህን ተጋበዙልን 🩵

አራት ግዜ አሸናፊዎች 🏆


Репост из: MAN CITY XTRA GALLERY
ተጫዋቾቻችን ከትላንቱ ድል በኋላ 😁

ሮድሪ እና ግሪሊሽ ግን ትንሽ ሳያበዙት አልቀረም 😭🤣

1.8k 0 7 10 108


Показано 20 последних публикаций.