"በማንችስተር ዩናይትድ ቤት ምንም ለባጅ የሚፋለም ተጫዋች የለም፣ ለድል የተራቡ አይመስሉም።"
"ኢንስታግራም ላይ ፎቶ መለጠፍና ወሬ ማሰራጨት ብቻ ነው የሚያውቁት።"
"እኔ የዩናይትድ ተጫዋቾች ምን እንደሚሰሩ፣ ምን እንደሚለብሱ፣ የትኛው Night Club እንደሚሄዱ አውቃለሁ። ያላየሁት ነገር ቢኖር የፕሪሚየር ሊግ እና የቻምፒዮንስ ሊግ ሜዳሊያዎችን ነው።"
"በዩናይትድ ቤት ውስጥ እንደ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ያሉ ጥሩ ተጫዋቾች ሊኖሩ ይችላሉ። እሱ በመካከለኛ ተጫዋቾች የተከበበ ጥሩ ተጫዋች እንጂ፣ በጣም ምርጥ የሚባል አምበል አይደለም።"
"አብዛኛዎቹ ቡድኑ እንደቡድን ስለቀጠለ ብቻ በቂ ነው ብለ ያስባሉ፣ ይሄ ግን የተሳሳተ አመለካከት ነው።"
"Mission 21" ምናምን የሚባለው ነገር ከንቱ ነው። እሱ የንግድ እንቅስቃሴ ነው።"
"የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ለዚህ አርማ 100% የሚተጉና በሜዳ ላይ ያላቸውን ሁሉ ሰጥተው የሚታገሉ ተጫዋቾችን ማየት ይፈልጋሉ።"
ጎርደን ስትራካን🗣
@man_united332@man_united332