ሜሰን ማውንት በIG ገፁ ተከታዩን ፅሁፍ አስፍሯል |🗣
“ባዶነት እንደተሰማኝ ቃላት ሊገልጹልኝ አይችሉም። ጉዳት በደረሰብኝ ጊዜ ፊቴ ላይ ያለውን ገጽታ አይታችሁ ይሆናል እናም ውጤቱን ተረድቻለሁ።
የዩናይትድ ደጋፊዎች እስካሁን በደንብ ላታውቁኝ ትችላላችሁ ግን መቼም ተስፋ እንደማልቆርጥ እና ማመንን እንደማላቆም ዋስትና እሰጣችኋለሁ።
ይህን ከዚህ በፊት ተናግሪያለሁ የተቻለኝን መስጠቴን እቀጥላለሁ ይህን አስቸጋሪ ጊዜ አልፋለሁ እና ግቤን እስካሳካ ድረስ አላቆምም።"
@man_united_ethio_fans@man_united_ethio_fans