❤️ማንቺስተር ዩናይትድ❤️


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


✅ትኩስ ትኩስ ዜናዎች
✅አዳዲስ ዝውውሮች
✅live ጨዋታዎች
✅የጨዋታ ቅድመ ዝግጅቶች
✅ ሁሌም ለእናንተ እናስተላልፋለን
⬇️የበለጠ መረጃ⬇️
@amanuel_abera

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Cent Bee
❇️Cent Bee Official Telegram Bot

🎁Cent Bee ቦትን ተጠቅመው ልክ ሲገቡ
የ 100 ብር ስጦታ በካርድ መልኩ ያገኛሉ በተጨማሪም አንድ ሰው ወደዚህ ቦት ሲጋብዙ 50 ብር ይሰጣል💳

💸 ይህን የመጋበዣ Link በ ቤትዎ ሆነው ለሰው በማጋራት ብቻ በ ወር ውስጥ
ከ5,000 እስከ 10,000 ብር ታገኛላችሁ 💰

🔗ይህ የእርሶ የመጋበዣ link ነው ለወዳጅ ዘመድዎ በመላክ ገንዘብ ያግኙ
🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰

https://t.me/FreeCentBee_bot?start=r0306101497


goal


🏆| በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 38 ኛ ሳምንት ተጠባቂ የጨዋታ መርሀ ግብር

⏰ 15 '

🌕 ወልቭስ 0-1 ማንዩናይትድ 🔴
ኤላንጋ 13'

🏟 ሞሊኒክስ ስቴድየም


ኤላንጋ ወዘወዘውውውውውውውው ⚽️


🏆| በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 38 ኛ ሳምንት ተጠባቂ የጨዋታ መርሀ ግብር

🔴 SUPER SUNDAY ⚪️

⏰ ጨዋታው ተጀመረ '

🌕 ወልቭስ 0-0 ማንዩናይትድ 🔴

🏟 ሞሊኒክስ ስቴድየም


🏆| በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 34 ኛ ሳምንት ተስተካካይ ተጠባቂ የጨዋታ መርሀ ግብር

FULL - TIME '

🔴 ማንዩናይትድ 2-4 ሊቨርፑል ⚪️

⚽️ ፈርናንዴስ ' 10 ⚽️ ጆታ 34'
⚽ ራሽፎርድ 68 ⚽️ ፊርሚንሆ 45+3
⚽️ ፊርሚኖ 47'
⚽️ ሳላህ 90'

🏟 ኦልትራፎርድ ስቴድየም


🏆| በ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በ 36 ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር |

🔴 ማንዩናይትድ 1-2 ሌስተር ሲቲ 🔵


🔜| የጨዋታ ቀን | Match Day 🔥🔥

🏆| በ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በ 36 ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር |

🔴 ማንዩናይትድ 🆚 ሌስተር ሲቲ 🔵

📆 ዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 3 | May 11

⏰ ከ ምሽቱ 2:00 ላይ 🇪🇹

🏟 ኦልትራፎርድ ስቴድየም


🏆| በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 35 ኛ ሳምንት ተጠባቂ የጨዋታ መርሀ ግብር

🔴 SUPER SUNDAY ⚫️⚪️

⏰ Full - Time | ተጠናቀቀ

⚪️ አስቶን ቪላ 1-3 ማንዩናይትድ 🔴
ትራኦሬ 24' ብሩኖ 52' (pk)
ግሪንውድ 57'
ካቫኒ 87'

🏟 ቪላ ፓርክ ስቴድየም


🏆 የአውሮፓ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ 🏆

🔴 ማንዩናይትድ 🆚 ቪላርያል 🌕

May 26 | እሮብ ግንቦት 18


ምን ታስባላችሁ ??


🏆| በዩሮፓ ሊግ የ ግማሽ ፍፃሜ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ 🔴

Agg:- (5-8)

⏰ FULL -TIME

🟠 ሮማ 3-2 ማንዩናይትድ 🔴
ዜኮ 57' ካቫኒ 39'
ክሪስታንቴ 60 ካቫኒ 69'
ዛሌውስኪ 83'

🏟 ሮም ኦሎምፒኮ ስቴድየም


ኤዲንሰን ካቫኒ የማንችስተር ዩናይትድ የሚያዝያ ወር ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል።


ለመላው የክርሥትና ዕምነት ተከታዮች፤እንኳን ለክርሥቶስ በዓለ ትንሳዔ በሠላም አደረሳችሁ፡፡


🏆| በዩሮፓ ሊግ የ ግማሽ ፍፃሜ ጥሎ ማለፍ የመጀመርያ ዙር ጨዋታ 🔴

⏰ ተጠናቀቀ

🔴 ማንዩናይትድ 6-2 ሮማ ⚪️

⚽️ ብሩኖ 9' ፔሌግሪኒ 14 ' (pk)
⚽️ ካቫኒ 48' ዤኮ 34'
⚽️ ካቫኒ 64'
⚽️ ብሩኖ 70'
⚽️ ፖግባ 75'
⚽️ ግሪንውድ 86'

🏟 ኦልትራፎርድ ስቴድየም


🔜| የጨዋታ ቀን | Match Day 🔥

🏆| በ ዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጥሎ ማለፍ የመጀመርያ ዙር ጨዋታ

🔴 ማንዩናይትድ 🆚 ሮማ 🧶

📆 ዛሬ ሀሙስ ሚያዝያ 21 | APR 29

⏰ ከ ምሽቱ 4:00 ላይ 🇪🇹

🏟 ኦልትራፎርድ ስቴድየም (ማንችስተር)

🎥 |ይህንን ተጠባቂ የዩሮፓ ሊግ ጨዋታ በቻናላችን እንደተለመደው በ ቀጥታ የ ፅሁፍ ስርጭት ከአሰላለፍ ጀምሮ ከጎል ሀይላይቶች ጋር የቀጥታ የስርጭት ሽፋን እንደምንሰጠው ለማሳወቅ እንወዳለን ።


🏆| በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 33 ኛ ሳምንት ተጠባቂ የጨዋታ መርሀ ግብር

🔴 SUPER SUNDAY ⚪️

⏰ ተጠናቀቀ '

⚪️ ሊድስ 0-0 ማንዩናይትድ 🔴

🏟 ኤላንድ ሮድ ስቴድየም


🏆| በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 33 ኛ ሳምንት ተጠባቂ የጨዋታ መርሀ ግብር

🔴 SUPER SUNDAY ⚪️

⏰ እረፍት '

⚪️ ሊድስ 0-0 ማንዩናይትድ 🔴

🏟 ኤላንድ ሮድ ስቴድየም


በዘንድሮ የውድድር አመት ብዙ የተሳኩ ድሪብሎችን ማድረግ ከቻሉት ተጫዋቾች ውስጥ ማርከስ ራሽፎርድ ከ አዳማ ትራኦሬ እና ዛምቦ አንግዊሳ በመቀጠል ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል

1.አዳማ ትራኦሬ 131
2.ዛምቦ አንግዊሳ 85
3.ራሽፎርድ 80

𝙎𝙥𝙚𝙚𝙙𝙞𝙣𝙜 past the opposition


🔜| ቀጣይ ጨዋታ | NEXT Match 🔥🔥

🏆| በ እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በ 33ኛ ሳምንት የጨዋታ መርሀ ግብር |

⚪️ ሊድስ 🆚 ማንችስተር ዩናይትድ 🔴

📆 እሁድ ሚያዝያ 17 | Apr 25

⏰ ከ ቀኑ 10:00 ላይ 🇪🇹

🏟 ኤላንድ ሮድ ስቴድየም


ተጠናቀቀ ጨዋታውው 🔥🔥

Показано 20 последних публикаций.

157

подписчиков
Статистика канала