የኦናና ተተኪ እንዲሁም ተፎካካሪ ታውቋል 🇪🇸
ማንቸስተር ዩናይትዶች የኤስፓኞሉን ግብ ጠባቂ ጆአን ጋርሺያ የክለቡ ባለቤቶችን አነጋግረው ጥያቄ አቅርበዋል።
ለመጨረሻዎቹ 15 የዝውውር ቀናት ወደ €30M የሚያድግ €25M አንቀፅ አለው።
[partidazocope || Sport_Witness]
በተጨማሪም ዩናይትድ የምልመላ ክፍል ሀላፊ ክርስቶፈር ቪቬል ወጣቱን የኢስፓኞል ግብ ጠባቂ ጁዋ ጋርስያን ለማዘዋወር ይረዳው ዘንድ የመጀመሪያ ዙር ግንኙነት ከክለቡ ጋር አድርጓል።
የስፔን የመረጃ ምንጭ የሆነው ኮፕ እንደዘገበው ከሆነ የመጀመሪያ ስቴፕ ማንችስተር ዩናይትድ ተጉዟል የጋርስያንም ወኪል አወያይቷል ኦልትራፎርድን በሚቀላቀልበት ሁኔታዎች ላይ ውይይት አድርገዋል።
ክለባችን ዩናይትድ የተጫዋቸን የውል ማፍረሻ €25ሚ ዩሮ /£21.3 ወደ €30ሚ ዩሮ የሚያድግ ለመክፈል ፈቃደኝነቱን ገልጿል።
➾የኢስፓኞሉ ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ፌራን ጋራጋርዛ ለተጫዋቹ ትክክለኛ ሂሳብ ከቀረበልን ለመልቀቅ ፈቃደኛ ነን ብለዋል
ዳግማዊ ዴቪድ ዴህያ ደግማዊ ስፔናዊው ወደ ኦልድትራፎርድ የመድረሱ ነገር እርግጥ ነው የሆነ ነገር ካልተፈጠረ በቀር !!!
ደስ የሚል ክረምት እየመጣ ይገኛል 👍❤️🔥
@Manchester_Unitedfanns@Manchester_Unitedfanns