#telegrambot #bots #telegram
🤖 ኢትዮጵያዊ ሆናችሁ ማወቅ ያለባችሁ የቴሌግራም ቦቶች 🤖
@kasetrobot 👈
ካሴት ቦት ኢትዮጵያዊ የሆኑ የኦድዮ ሥራዎችን የምታገኙበት ሲሆን ለአንድ ኦውድዮ ማለቤት ቀጥታ መደግፍ የምትችሉበት ነው፤ የምትወዷቸውን ዘፋኞችም ዘፈናቸውን በመግዛት መደገፍ ትችላላችሁ፡፡
@newfileconverterbot 👈
ይህ ደግሞ ማንኛውንም ዓይነት ፋይል ልካችሁለት ወደፈለጋችሁት የፋይል ዓይነት መቀየር የምትችሉበት ነው፡፡
@YtbAudioBot 👈
ማንኛውንም የዩቲዩብ ቪድዮ ሊንክ ልካችሁለት ያንን የዩቲዩብ ቪድዮ ወደ ኦዲዮ ቀይሮላችሁ ማውረድ የምትችሉበት ቦት ነው፡፡
@PinterestVideoDlBot 👈
ይህ ቦት ከፒንተረስት ላይ የምታገኑትን ፎቶም ሆነ ቪድዮ ሊንክ ልካችሁት ማውረድ የምትችሉበት ነው፡፡
👉 ለበለጠ መረጃ ቪድዮን ተመልከቱ ▶️
———————————
🤖 Best Telegram Bot for Ethiopian 🤖
@kasetrobot 👈
Kaset bot is a place where you can find Ethiopian audio works and directly support the audio creator. You can also support your favorite singers by buying their songs.
@newfileconverterbot 👈
This is where you can send any type of file and convert it to the file type you want.
@YtbAudioBot 👈
This is a bot that allows you to send any YouTube video link and convert that YouTube video to audio and download it.
@PinterestVideoDlBot 👈
This bot allows you to download any photo or video you find on Pinterest by sending it a link.
👉 Watch the video for more information ▶️
Only @mataniah_tedla