መሪጌታ አምደብርሃን የባህል ህክምና መስጫ ማዕከል 🌿🌿🌿


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Эзотерика


☑ ከጥንት አባቶቻች በተቸረን ሰሎሞናዊ ጥበብ ተፈጥሮ ያበቃላቸው የእፅዋት መድሀኒቶችን በመጠቀም ክፉ ዓይነ ጥላ ፣ በቤተሰብ ወይም በዘር የሚተላለፉ መናፍስት መፍትሔዎቻቸው ይተነተናሉ።
☑ አድራሻ ቁጥር 1 ምዕራብ ጎጃም ቡሬ ቁጥር 2 አ/አ እንዲሁም በተለያዩ የክልል ከተሞች እንልካለን
📞#0918487073
📞#0920253444
መልዕክት ካለዎት @mergetaam

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Эзотерика
Статистика
Фильтр публикаций


~የደብተራ ክርታስ በዓለም በክብር መድረክ ስትመረመር❤️

❓⁉️በኛ አንደበትስ?


📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖
👉🏾👆👆👆ይህ  በምስል የሚታየው የኛው የብራና የጥበብ መጽሐፍ ነው::ዓለማት እንዲሁም ፈረንጆች ለምርምር ሲሰባሰቡበት!

የኛው ትውልድ ደግሞ የሟርት መጽሐፍ የጥንቆላ መጽሐፍ እያልን ዝቅ አድርገነው

ወገባችን ጎብጦ ቀና ማለት አቅቶን ይሄው አለን እንዳጎበደድን!!! 😞

ጥበብን እናክብራት!

መሪጌታ አምደብርሃን ይትባረክ የባህል ህክምና !!!




🌿🌿#ሳይነስ የአፍንጫ አላርጂክ!!!

#መንስኤው እና መፍትሔው፦
ሳይነስ የሳይነስ ክፍሎቹ ለበሽታ ሲጋለጡ ሳይኖሳተስ ይባላል፡፡

#ሳይነሶች የሚባሉት በፊታችን አጥንት ስር የሚገኙ ትናንሽ ክፍት ቦታዎች ሲሆኑ፣በጉንጫችን፣በአፍንጫችን ውስጥ በግንባራችን እና ከአንጎላችን በታች ያሉ ንፁህ እና በአየር የተሞሉ ሳጥኖች ናቸው፡፡

#የህክምና ባለሙያዎች አራት የሳይነስ ዓይነቶች አሉ ይላሉ እነሱም፦

1. ማክስለሪ ሳይነስ – ከልደት ጀምሮ ከሰው ልጅ አካላዊ እድገት ጋር አብሮ የሚያድግ ነው፡፡

ይህ የሳይነስ አይነት ከላይኛው የጥርሳችን አካል ማለትም ከመንጋጋችን ጋር ይያያዛል፡፡

በመሆኑም የጥርስ ህመም ባለባቸው ሰዎች ላይ በሽታው በቀላሉ ወደ ሳይነስ ሊተላለፍ ይችላል፡፡

2. ፍሮንታል ሳይነስ – የምንለው ደግሞ ከግንባራችን ስር የሚገኝ ነው፡፡

ከዚህ ሳይነስ ጀርባ አንጎላችን የሚገኝ ሲሆን ሳይነሱ ከአንጎላችን ጋር ቀጥተኛ የሆነ ግንኙነት አለው፡፡

ስለዚህ የፍሮንታል ሳይነስ ለህመም ከተጋለጠ አንጎላችንን ለበሽታ የማጋለጥ እድሉ ከፍተኛ ነው፡፡

3. ኤትሞይዳል ሳይነስ – የምንለው መገኛው ከአይናችን ክፍል ጋር ሲሆን የአይናችን ግድግዳ ከኤትሞይዳል ሳይነስ ግድግዳ ጋር ይገናኛል፡፡

በመሆኑም የኤትሞይዳል ሳይነስ በበሽታ ከተጠቃ በሽታው በቀጥታ አይናችንን ወይንም አንጎላችንን በቀላሉ ያጠቃል፡፡

4. ስፔኖዳል ሳይነስ – የሚባለው ከልደት ጀምሮ አይኖርም፡፡ነገር ግን ከስምንት ዓመት ጀምሮ ማደግ የሚጀምር የሳይነስ ዓይነት ነው፡፡

ይህ ሳይነስ ለአንጎላችን በብዙ አቅጣጫ በጣም ቅርብ ነው፡፡

ይህ ሳይነስ በበሽታ ከተጎዳ ለማጅራት ገትር በሽታ ሊያጋልጥ ይችላል፡፡

#የሳይኖሳተስ በሽታ መንስኤዎች በአለርጂ፣በኢንፌክሽን፣በእብጠት፣ እጢ እና በአደጋ ሊከሰት ይችላል፡፡

#የሳይኖሳተስ በሽታ ምልክቶች – አፍንጫ በፈሳሽ መታፈን፣የራስ ህመም ወፍራም እና ቢጫ ከአፍንጫ የሚወጣ ፈሳሽ እንዲሁም ማስነጠስ የመሳሰሉ ምልክቶች ሊኖሩት ይችላል፡፡

#የሳይኖሳተስ በሽታ በሚከሰት ጊዜ የሳይነሳችን ክፍሎች ፈሳሹን የሚያስወግዱበት ጥቃቅን ቱቦ በመጥበብ መወገድ ያለበት ፈሳሽ እንዲጠራቀም ያደርጋል፡፡

በዚህ ጊዜ በእያንዳንዱ የሳይነስ ክፍላችን ላይ ያሉት ቆሻሻ አስወጋጅ አካላት ስራቸውን ባግባቡ መስራት አይችሉም፡፡

#የሳይነስ መከላከያ መንገዶች የሳይኖሳተስ በሽታ መንስኤዎች የሆኑትን አለርጂ፣ኢንፌክሽን፣እብጠት፣እጢ እና የተለያዩ አደጋዎች ሳይነሶቻችንን እንዳይጋልጡ አስቀድመን መከላከል እና እራስን መጠበቅ ያስፈልጋል፡፡

#በተለይም ራስን ከአቧራ ማራቅ፣ቅዝቃዜን መከላከል እና አካልን በተቻለ መጠን ማሞቅ ያስፈልጋል፡፡

#ሽቶን ጨምሮ ለሳይኖሳተስ የሚያጋልጡ ሌሎች ሽታዎችን ማስወገድ ያስፈልጋል፡፡

ይህ መልእክት ሊቃውንት ሳይንቲስቶቻችን እንዲሁም የክምና ዘመናዊ ተመራማሪዎች ያስቀመጡት ግንዛቤ መስጫ መልእክት ሲሆን!

#እኔ ግን እላለሁ ይህ እንዳለ ሁኖ ሳይነስ ፣የአፍንጫ አለርጂክ እና የአስም በሽታ ከክፉ መናፍስት የዛር መንፈስ ልክፍቶች የሚከሰት በሽታም ነው።
በፀበል፡በእምነት፡በተፈጥሮአዊ እጽዋቶች፡በጸሎት የሚስተካከል በሽታ ነው።

           #የሳይነስ ስር ነቀል መፍትሔ

#የጤና አዳም ፍሬ
#የወርቅ በሜዳ ሥር
#የክትክታ ቅጠል

♥እነዚህን እጽዋቶች ለየብቻ በማድረቅ በደንብ አድርቀው በደንብ ተነፍተው ላም ሲሉ ከሶስቱም በትንሿ የሻይ ማንኪያ አንድ አንድ በመለካት፣
ሶስቱም አንድ ላይ ቀላቅለው የተቀላቀሉት ከ ሰባት እኩል ከፍለው ጧት ወይም ማታ በሚመቾት ሰዓት በአፍንጫ የተፈጨው እጽዋት በደንብ አድርጎ ለሰባት ቀናት ያክል በአፍንጫዎ መሳብ ወይም ማሽተት ነው።

ይህ ድርጊት እንደበሽታው ጥንካሬ እስከ 4 ሳምንት መጠቀም ይችላሉ።
♥ፍቱን የማያዳግም መፍትሔ ነው።

#አምደብርሃን የባህል ህክምና !!!
ለበለጠ መረጃ 0918487073/0920253444 ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ።

♥የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።






♥ሰላም
♥ፍቅር
♥ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እንዲሁም ለመላው ዓለም ይሁን።
                      #የጡት ካንሰር

♥የጡት ካንሰር በጡት ላይ ያሉ ህዋሶች ከልክ በላይ ማደግ ሲሆን በሴቶች ላይ ከሚፈጠሩ ዋና ዋና የካንሰር ይነቶች የሚመደብ ነው ፡፡ የጡት ካንሰር በሁለቱም ጾታ የሚፈጠር ቢሆንም ሴቶች ላይ ግን በአመዛኙ ይስተዋላል፡፡

              #ለጡት ካንሰር ተጋላጭነት የሚጨምሩ ሁኔታዎች!

#እድሜ: - በጡት ካንሰር የመጠቃት እድል በእያንዳንዱ 10 ዓመት የህይወት ዘመን በእጥፍ የሚጨምር ሲሆን በአብዛኛው ከ50 ዓመት በላይ በሆኑ ሴቶች ላይ ይከሰታል፡፡

#በዘር: - ይህ የካንሰር አይነት በዘር የመተላለፍ ባህሪ ያለው ሲሆን በካንስር ህመሙ
የተጠቃው የቤተሰብ አባል እናት ፣ እህት ወይንም ሴት አያት ከሆኑ የመተላለፍ እድሉ ከፍተኛ ይሆናል፡፡
#ከዚህ ቀደም የጡት ካንሰር ህመም የነበረባቸው ሰዎች!
#ልጅ ያልወለዱ ሴቶች ወይም  የመጀመሪያ ልጃቸውን እድሜያቸው ከ30 ዓመት በላይ   ከሆኑ በኋላ የወለዱ ሴቶች!
#ጡት ያለማጥባት!
#ደረታቸው ለብዙ ግዜ ለጨረር የተጋለጡ ሴቶች!
#ከፍተኛ የአልኮል መጠን ያላቸውን መጠጦች ማዘውተር፣ ሲጋራ ማጨስ!

                ♥የጡት ካንሰር ህመም ምልክቶች

#በጡት ላይ እና በጡት አካባቢ የሚወጣ እባጭ አብዘኛውን ጊዜ የጡት ካንሰር ህመም ምልክት የሚሆነው ህመም የለሽ የሆነ እባጭ ነው፡፡ ይህ እባጭ አብዛኛውን ግዜ ወደ ሰውነት የሚሰራጭ የካንሰር አይነት ላይሆን ይችላል፡፡ ነገር ግን ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ ማረጋገጥ ተገቢ ነው፡፡

#የጡት መጠን እና ቅርጽ መለያየት፡- አንዱን ጡት ከሌላኛው ጋር በማነጻጸር የቅርጽ እና የመጠን ልዩነት ካስተዋሉ!

#በተወሰነ የጡት ቆዳ ላይ የመጠንከር ስሜት መከሰት!

#የጡት ጫፍ ወደ ውስጥ መገልበጥ!

#የህመም ስሜት አልፎ አልፎ በጡት አካባቢ የህመም ስሜት ሊኖር ይችላል ፡፡ ነገር ግን የጡት አካባቢ ህመም በአብዛኛው የካንሰር ህመም ቀዳሚ መገለጫ ወይም ምልክት ብቻ አይደለም!

#የጡት ካንሰር ህመም የሚሰራጭባቸው ቦታዎችን የሚከተል የህመም ምልክት ሊኖረው ይችላል፡፡ ቀድሞ የሚሰራጨው ወደ ብብታችን ስር በሚገኘው(Lymphnode ) በተላበው አካባቢ ሲሆን ይህም የብብት ስር እብጠትን ሊስከትል ይችላል፡፡

                   ♥በዘመናዊ ህክምና የሚታዘዙ መፍትሔዎች!

🔹 በቀዶ ህክምና እባጩን ማስወገድ
🔹የተጠቃውን ጡት በቀዶ ህክምና ማስወገድ
🔹 የጨረር ህክምና
🔹 የኬሞቴራፒ ህክምና
🔹 የሆርሞን ህክምና የመሳሰሉት ናቸው።

#ይህ ከላይ የተቀስኩት የሳይንሱ ዓለም በጥናት ያረጋገጠው ምልክት እና መፍትሔ ሲሆን!
አበው እንዲህ ይላሉ ከዘር የሚተላለፍ ማንኛውም በሽታ የአጋንንት እጅ አለበት ብለው ያምናሉ።
በእርግጥም በሽታ ከአጋንንት ነው።

♦የሾተላይ መንፈስ የማህፀን እንዲሁም የጡት ካንሰር እንዲከሰት ያደርጋል።
♦የቤተሰብ የዛር መንፈስም ይህ በሽታ እንዲከሰት ያደርጋል።
♦የተላከ የመተት ስራም ይህ ችግር እንዲከሰት ያደርጋል።

#ስለዚህ የዚህን ዓይነት ችግር የገጠማችሁ እንደሆነ ውድ እናቶች ፣እህቶች አስቀድሞ ያልሆነ ውሳኔ ከመወሰን በእምነት ቦታዎች በፀበል፡በእምነት፣ እንዲሁም በአበው ጥበብ የተለያዩ መፍትሔዎችን ለመጠቀም ይሞክሩ።

          ♥የጡት ካንሰር በሽታን ለመከላከል እንዲሁም ለመቅረፍ
#የጭቁኝ ቅጠል አንድ የሾርባ ማንኪያ
#የጊዜዋ ሥር አንድ የሻይ ማንኪያ
#የጊዜዋ ፍሬ ፲፬ ፍሬ
#ቀስተንቻ/የሴት ቀስት አንድ የሾርባ ማንኪያ

♦እነዚህን ለየብቻ አድርቀው አንድ ላይ በማቀላቀል ማታ ከእራት በኃላ በአንድ ሌትር ንፁህ ውኃ በማፍላት ቀዝቀዝ ሲል አንድ የሻይ ብርጭቆ ጠጥተው መተኛት።
♦ይህ ድርጊት አንድ ቀን እየዘለሉ ለ 3 ሳምንታት ይጠቀሙ።
#ከወር በኃላ ሕክምና ሂደው ያረጋግጡ።ውጤቱንም ለማወቅ ይሞክሩ ቅሬታ ካለው በድጋሚ ለአንድ ሳምንት ያክል ይጠቀሙ።

          ×××የሚከለከሉ
አልኮል መጠጥ
ሲጋራ

♥ከወደዱት ለወዳጅ ዘመድዎ ሼር በማድግረ ያጋሩ።

#አምደብርሃን የባህል ህክምና

#የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

#0918487073
#0920253444
@mergetaam
 
ቴሌግራም ቻናሌ
https://t.me/mergeta_amdebrhan




✝ሳዶር✝አላዶር✝ዳናት✝አዴራ✝ሮዳስ✝

📖ለጸሎት እንነሳ📖
✔️የዓይነ-ጥላ መናፍስቶችን ድል እንንሳ♥

♣ዓይነ -ጥላ በሳይንሳዊ አባባል የስነልቦና ችግር ይሉታል።

         
#ዓይነ -ጥላ ከልጅነት  ጀምሮ እስከ  እውቀት ስነ ልቦናዊ፣ማሕበራዊ፣እንዲሁም አካላዊ  ችግሮችን መፍጠር የሚችል በአብዛኛው ሰው የሚገኝ በሽታ ነው።

# ዓይነ-ጥላ የሚባለው ችግር በተለያዩ ሰዎች  ቁራኛ ሁነው ለማሰቃየት የተዘጋጁ ፣ህይወትን የሚያጨልሙ፣ በክፉ መናፍስቶች የሚከሰት በሽታ ነው።

#ዓይነ-ጥላ  የአጋንንት ሴራ እንዲሁም የክፉ መናፍስት ተንኮል ከሰው ዘንዳ ያላቸው ቅናት እና ተንኮል የሚያንጸባርቁበት እንዲሁም የምያሸማቁቅበት ክስተት ነው።

#የዓይነ ጥላ ምልክቶች፦ብዙ ጊዜ አጋንንት በቅናት መንፈስ ሰዎችን በመተናኮል በየትኛውም መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎቻችን የዘወትር ፈተናዎች የሆኑት ጥንተ ጠላቶቻችን ውግያቸው እጅግ በረቀቀ ስልታቸው ከሰዎች ዘንዳ በመላመድ የየእለት ተግባራችንን በመላመድ እንዳናስተውላቸው ወጥመዳቸውን በማጥመድ ለብዙ ፈተናዎች ይዳርጉናል።

♣ከዚህም የተነሳ የዓይነ ጥላ መናፍስቶች የሚፈጥሯቸው ችግሮች ከስር በትንሹ አስቀምጫቸዋለሁ።

#ትዳር መገርገር/ትዳር መበተን
#የበታችነት ስሜት /ጭንቀት
#ተስፋ መቁረጥ/ራስን ማጥፋት
#ብሶተኛ መሆን/መነጫነጭ
#ግለ ወሲብ/ሕልመ ለሊት መከሰት
#ብቸኝነት/ዝሙት/ሴሰኝነት
#እድል መዘጋጋት/ንብረት መውደም
#የወር አበባ ሕመም/ሾተላይ/ጽንስ ማስወረድ
#ሆድ መንፋት/ጋዝ መብዛት
#ከቤተሰብ አለመስማማት
#ማይግሬን/ራስምታት
#ፍርሐት/ድንጋጤ/መርበትበት
#የስራ ስኬት ማጣት/ብር ማባከን
#ቅዠት/ጥርስ ሟፋጨት

ጥያቄ?
በዓይነ ጥላ የተያዘ ሰው በሳሳይኮሎጂስት፣እና በሳይካትሪስት ባለሙያዎች ይድናል ወይስ አይድንም?

♣ምናልባት በዚህ ችግር ተጠቅታችሁ የተለያዩ መፍትሔዎች የሞከራችሁ እስኪ ይሄን ጥበብ ሞክሩት ታመሰግኑኛላችሁ
📖ለጸሎት እንነሳ📖

♥በስመ፡ አብ፡ ወወልድ፡  ወመንፈስ:ቅዱስ፡ ፩ ፡አምላክ፡ ጸሎት፡ በእንተ፡ ዓይነ- ጥላ ፡ወዓይነ- ወርቅ ፡ሰላም፡ ለዓእይንቲከ፡ ለድንግል፡ በኩራ፡ ሳዳር፡ እለ: ርዕያ፡ በትዕግሥት፡ መሥተራትዓተ፡ ሐራ፡ አላዶር፡ ወሞዓቶሙ፡ ለቤተ፡ አይሁድ፡ ማህበራ፡ ዳናት፡ ወትርዕድ፡ እምግርማከ፡ ሶበ፡ ትኔጽር፡ አዴራ፡ አዕይንቲከ፡ ፍሡሐት፡ ሕማማተ፡ መስቀል፡ ፆራ፡ ሮዳስ፡ ክርስቶስ፡ ጻድቅ፡ ወብርሃን፡ ዘበምራቅከ፡ ከሠትከ፡ አዕይንተ፡ ዕውራን፡ ወበቃልከ፡ ይትፌወሱ፡ ዱያን፡ ዛቲ፡ ነፍስ፡ ሕምምት፡ ወጥውቅት፡ ይእቲ፡ ትርከብ፡ ፈውሰ፡ እምገቦከ ፡በከመ፡ ፈትሐ፡ ኤርምያስ፡ እንተ፡ ኮክኅ፡ ክድንት፡ ይእቲ፡ በደመና፡ሰማይ፡ ከማሃ ፡አሕልፋ፡ ወአሰስላ፡ ለሕማመ፡ ዓይነ፡ ጥላ ፡ወዓይነ ፡ወርቅ፡ ወገርጋሪ ፡ዓይነ፡ ቡዳ፡ ወቁመኛ፡ ወተያዥ፡ ሊተ፡ ለእከሌ፡(የራስ ሙሉ ስም)

እስመ ፡አልቦ፡ ነገር፡ ዘይሰአኖ፡ ለእግዚአብሔር፡ ወአልቦ ፡ዘይሰአነከ፡ ወኩሉ፡ ይትከሃለከ፡ ትሰፍሕ፡ የማነከ፡ወታጸግብ፡ ለኩሉ፡  እምበረከትከ፡ ኦ እግዚእየ፡ ኢየሱስ፡ ክርስቶስ፡ በዝ፡ ቃለ ፡መለኮትከ፡ ዕቀበኒ ፡ወአድኅነኒ ፡እመከራ ፡ሥጋ፡ ወነፍስ፡ ሊተ፡ ለገብርከ፡ እከሌ፡
(የራስ መጠርያ ሙሉ ስም ይግባ)

✔️ጧት ጧት ሰባት ሰባት ጊዜ በንፁህ ውኃ እየጸለዩ ይጠጡ።
ከቻሉ ማታ ማታም እየጸለዩ ይተኙ መልካም ራእይ ያያሉ።

✔️ትልቅ ጸሎት ነው አበው ይመስክሩ በምትፈልጉት አባት አስመርምሩ ፈውስ ታገኙበታልችሁ ልዩ የፈጣሪ ቅንዋተ መስቀልን እያስተዛዘለ የሚሄድ ጸሎት ነው።

✔️ሼር እናድርግ ሃሳብም እንስጥበት በዚህ ችግር ያልተጎዳ ቤት ከቶም አይኖርምና ለጸሎት እንትጋ በጸሎት የሃገራችን ሰላም እናስጠብቅ::

#አምደብርሃን ይትባረክ የባህል ህክምና

✝️ የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

☎️0918487073
☎️0920253444
መልእክት ለማስቀመጥ
@mergetaam
 
የቴሌግራም ቻናል ቤተሰብ ለመሆን
https://t.me/mergeta_amdebrhan




🙏በእንተ ዓቃቤ መከራ
🙏በእንተ ዓቃቤ መቅሰፍት
🙏በእንተ ዓቃቤ ምንዳቤ

‼️የጠበብት ሊቃውንት አባቶች  መልእክት ነው ፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧

ጸሎት:በእንተ :ዓቃቤ :መከራ :ወመቅሰፍት:ወምዳቤ

ኦ :ገብርኤል: ሊቀ :መላእክት: ዘትቀውም: በቅድመ: እግዚአብሔር: ነዓ :ኃቤየ: ርድአኒ :ወአድኅነኒ: እመከራ: ስጋ: ወነፍስ: ወኩነኒ: ዓቃቤ :በዕለተ: ምንዳቤ: ለገብረ እግዚአብሔር ( ለእከሌ)

ዓሊኢመቱ:ኦ:ገብርኤል:ጀነቱ:ኦ :ገብርኤል:ኸይሩን:ኦ :ገብርኤል::አዚዙን :ኦ :ገብርኤል:ሸሸሞን:ኦ :ገብርኤል:ጰርጋሞን:ኦ :ገብርኤል:አንሁን:ኦ :ገብርኤል:ጥራያስዳሚ:ኦ :ገብርኤል:አዛርያንዮን:ኦ :ገብርኤል:ሸምዱር:ኦ :ገብርኤል:ነበል:ኦ :ገብርኤል:ያሙጅጅ:ኦ :ገብርኤል:ያሙጅብ:ኦ :ገብርኤል:አጅብ:ኦ :ገብርኤል:አልጀባር:ኦ :ገብርኤል:ሮን:ኦ :ገብርኤል:አዝዮስ:ኦ :ገብርኤል:አጴርሞዮን:ኦ :ገብርኤል:ሶሙናኤል:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አዝኤል::ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ኩራማናሺት::ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ዲርጣርዮን::ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አጵሮን:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አርሞን:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አሉማኤል:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ኤክሎግ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አዲቃዴር:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አዕልሙቴዴር:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ያአላህ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ጅብራኤል:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ጅብርኤል:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:መጅብራኤል:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ቀጥጥርሎስ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ሡርቆሺ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ጀርቃጥር:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ይርማሉን:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አርሙን:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ሒዞ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ተዘኪሮቱ:ኦ :
ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ሆመን:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ሾአ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ተዘከዘ:ኦ:ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አለረቢህ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ሳቢላ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አስአሊ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ይልአዟም::ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አላህ:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ያመነዩፍ::ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:አልፋአልፋኤል:ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ዘትቀውም:በቅድመ:እግዚአብሔር:ነዓ:ኃቤየ:ርድአኒ:ወአድኅነኒ:እመከራ:ሥጋ:ወነፍስ:ወኩነኒ:ዓቃቤ:በዕለተ:ምንዳቤ:በኃይለ:ዝንቱ:አስማቲከ:ወበእሎንቱ:ቃላቲከ::ኦ :ገብርኤል:ሊቀ:መላእክት:ወአብሳሬ:ትስብእት:ርድአኒ:ወአድኅነኒ:እመከራ:ሥጋ:ወነፍስ:ዘይወርድ:እምሰማይ:ወዘይወጽእ:እምድር:ሊተ:ለገብረ እግዚአብሔር (እከሌ)

🙏ይህ ጸሎት እጅግ ልዩ ጸሎት ነው::
¶ጸሎቱ በመከራ ጊዜ:በመቅሰፍት ጊዜ: በረሃብ ጊዜ:በጦርነት ጊዜ: የሚጸለይ ልዩ ጸሎት ነው::

🙏ከዓረብኛ ቃላት ጋር ተቀናጅቶ ክርስትያን ፣ሙስሊም ሳይል የሰው ልጅ በሞላ ከመቅሰፍት የሚሰውር ጸሎት ነው::

¶ ሰርክ ጧት አንድ ጊዜ ቢጸልዩት ከአደጋ ይጋርዳል።
¶ ጽፈው ከትበው ቢይዙት ለራእይ እንዲሁም ከመቅሰፍት ይሰውራል።
¶ በፈራን በተጨነቅን ጊዜ በጧት ሶስት ጊዜ ብንጸልየው ብርታት ይሰጠናል::

🙏ስንጸልየው በንጽህና ይሁን::

❤️አበው ይመስክሩ ስለዚህ ድንቅ ጸሎት! ❤️

👉ማስታወሻ!
የአንበጣ መቅሰፍት በመጣ ጊዜ የላኩላችሁ መልእክት በትክክል እግዚአብሔር ስራውን እንደሰራበት ሁሉ!

👉ይህ መልእክትም በያንዳንዳችን ቤት ቢጸለይ ከራሳችን አልፎ ዓለምን ከመከራ የመታደግ አቅም አለውና ችላ አንበለው::

#አምደብርሃን ይትባረክ የባህል ህክምና
👉የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ  በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ::
#0918487073
#0920253444

መልእክት ለማስቀመጥ
@mergetaam
 
የቴሌግራም ቻናሌ ቤተሰብ ለመሆን
https://t.me/mergeta_amdebrhan




ማይግሬን እና ጨለማ ለምን ተዋደዱ?
🌿ሽነጥ/ሽነት🌿

፫-ማይግሬን (Migraine Headache)

🙏🏾ይህ በሽታ የዓለማችን 12%የሚሆነው ህዝብ ያጠቃል።አብዛኛው የዚህ በሽታ ተጠቂዎች ሴቶች ሲሆኑ በሽታው (ከቤተሰብም ሊወረስ ይችላል)👈🏿ይህ ማለት ከቤተሰብ በወረደ የዛር መናፍስ ሐረግ ወደ ልጅ ልጅ ይወርዳል ማለት ነው::

🙏🏾የማይግሬን በሽታ መነሻ ምክንያት ይህ ነው ተብሎ አይታወቅም።(ይህ ማለት የሳይንሱ ዓለም አይታወቅም ካለ የአጋንንት ስራ መሆኑን እርግጠኛ ሁኑ::

👉🏾ለበሽታው ተጋላጭ የሚያደርጉ ነገሮች ይልና:-
#ጭንቀት
#አነቃቂ ነገሮች (caffeine)
#የተወሰኑ የምግብ ዓይነቶች ማለትም እንደ አይብና አልኮል መጠጦች
#የአየር መለወጥ
#ምግብ አለመመገብ
#የእንቅልፍ መዛባት
#በሴቶች በኩል የወር አበባ ኡደትን ተከትለው የሚጨምሩና የሚቀንሱ የሴት ሆርሞኖች በሽታውን ያባብሱታል።

❌ራስ ምታቱ በሚጀምር ሰዓት ህመምተኛ መድሀኒት በመውሰድ ፀጥ እና ጨለም ያለ ቦታ እረፍት ማድረግ፣የሚለውን ሃሳብ አልስማማበትም!❌

🙏ምክንያቱም ጨለማን ሳይሆን ብርሃንን እንቀዳጅ ዘንድ ፍላጎቴ ነውና::

🙏ጨለማ ተፈጥሮአዊ ክዋኔ ቢሆንም ጨለማ ብርሃንን በምንም አይተካም::

❤️የማይግሬን በሽታ ምልክቶች!
#መነጫነጭ
#እረፍት ማጣት
#የድካም ስሜት መኖር
#የትኩረት ማጣት
#የደረት ላይ ህመም
#የራስ ምታት
#የትንፋሽ መቆራረጥ
#ማቅለሽለሽ
#የምግብ አለመፈጨት
#የእንቅልፍ ማጣት
#የአፍ መድረቅ
#የሰውነት ላብ መብዛት....ይቀጥላል

🙏አንድ የተረሳ ነገር አለ!

ዳሩ ግን የዛር መፍናስቶች፤የዓይነ ጥላ መናፍስቶች፤የመተት መናፍስቶች፤የዘመኑ ሰዶማውያን መናፍስቶች የዚህ ችግር ምክንያት መሆናቸውን የተረዳን ስንቶቻችን ናቸው::።

#የነቃ ትውልድ ያለ እንደሆነ ምክሬን ያድምጥ።ፀበል እንጠጣ፤ እንጠመቅ፤እንጸልይ፤ጥበብን እንጠቀም ጨለማ ውስጥ ከመደበቅ እንውጣ፤

🌿የማይግሬን ፈውስ ሰጪ እጽ

#ሽነት/ሽነጥ ይባላል::

🙏🏾ይህ እጽ የግንዱ አልያም የሥሩ ቅርፊት በንፅህና አድርቀው ፈጭተው የማይግሬን በሽታ ሲነሳብዎት በአውራ እና በሌባ ጣትዎ በመቆንጠር በአፍንጫዎት መሳብ ነው::10 ደቂቃ ሳይሞላ ፈውስ ያገኛሉ::
ይህ ድርጊት እስኪድኑ ድረስ ይጠቀሙ::

🌱በበሽታው የተጠቃ ወዳጅ ዘመድ  ይድን ዘንድ ቢሹ የአንድ ሰከንድ ስራ የሆነችው ሼር ማድረግዎን አይርሱ!

🔶ስር ነቀል መፍትሔ ነው::
🌿የተቸገረ ሰው ቢኖር በአድራሻየ መሰረት ብቅ ብሎ እፁን በነፃ መውሰድ ይችላል::

⏩ የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

ለበጠ መረጃ
📞0918487073
📞0920253444

መልእክት ለማስቀመጥ
@mergetaam
 
የቴልግራም ቻናል ቤተሰብ ለመሆን
https://t.me/mergeta_amdebrhan




#ዕፀ-መናሄ
     #ሹታራ
     #ሰንገኖ የአንድ ተክል ስም ናቸው::

#መካንነት ወይስ የዛር መንፈስ!

#በዛር መንፈስ ምክንያት የፈጣሪ ልዩ የሆነው የሕይወት ጣዕም ልጅ መውለድን ላልቻሉ ሴት እህቶቻችን ይደርስ ዘንድ!መረጃውን እናካፍል::

❇️ያለ ዕድሜ የሚመጣ መካንነት ወይም የሾተላይ መንፈስ፣ ልጅ የሚያስወርዳቸው፣ጽንሱ ልጅ ሁኖ እድገት ውስንነት ስያስከትል: ለሴት እህቶቻችን የሚሆን መፍትሔ።

#መካንነት አልያም የሾተላይ መንፈስ :ልጅ ማስወረድ በብዙ እንስት እህቶቻችን የሚከሰት የዛር መንፈስ ጥላቻ ሲሆን።በአብዛኛው ጊዜ ከ 22-45 ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሴት እህቶቻችን የሚያጠቃ የዛር መንፈስ ሲሆን!

🙏🏾አብዛኛው የመካንነት የችግር መባባስ ምክንያቶች ከስር እንድተቀመጡ ቢሆንም ቅሉ ብዙ ሴቶች ያልተፈለገ እርግዝና ብለው የሚሉት ግን ፈጣሪ ፈልጎት የተረገዘ ልጅን ያለ አግባብ በተደጋጋሚ በተለያየ መንገድ  ከሁለት ሶስት አራት ጊዜ በላይ ስያስወርዱ የሚፈጠር ችግር ነው::

የመካንነት እና የሾተላይ መንፈስ ምልክቶች
#👉የወር አበ ባ መጥቆር፣መዘግየት፣መብዛት
#👉የማህጸን ፈሳሽ መብዛት
#👉የማህጸን ውስጥ ዕጢ
#👉የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን
#👉ህልመ ለሊት(በህልም ከወንዶች ጋር ግኑኝነት)፣
#👉በህልም የሚያንቅ፣ የሚደፍር የዛር መንፈስ ካለ፣
#👉ትዳር መገርገር፣የወሲብ ጥላቻ፣
#👉የማህጸን ጫፍ ቁስለት፣ እና እብጠት፣ማሳከክ፣
#👉የጭን ቁርጥማት፣ልጅ ማስወረድ፣ከማህጸን ውጭ እርግዝና፣
#👉🏾በቀኝ ወገብ የመውጋት ስሜት
#👉🏾የወሲብ ጥላቻ
#👉🏾ከእንብርት በታች የህመም ስሜት

👆እነዚህ እና የመሳሰሉት ችግሮች ሴት ልጅ ላይ መካንነት የመፍጠር እድላቸው እጅግ በጣም ሰፊ ነው።

80% ከቤተሰብ በዘር አልያም በዛር አማካኝነት የመውረድ ዕድል አለው::
      
#🔷የመካንነት እና ለሾተላይ ፣ልጅ የሚያስወርድ መፍትሔ🔷

🌿የዕጸ መናሂ /ሰንገኖ፣ሸተራ /ይባላል።
👉ዕፀ መናሄ
#በደቡብ ጋሞ፣በወላይታ፣በሰሜን ጎጃም፣በሸዋ መርሐ ቤቴ፣አውራጃ ውስጥ፣በቅሎ ይገኛል።
በሰሜን ትግራይ በሽሬ አውራጃም ይገኛል።ተክሉ መጠነኛ ቁመት ያለው ዛፍ ሲሆን።ቅጠሉ ወደ ባህርዛፍ የሚሄድ አነስ ያለ ቅጠል ያለው ዕፅ ነው።

👉ይህ ዕጽ በርካታ መፍትሔዎች የያዘ ዕጽ ሲሆን ለሆድ በሽታ፣ለነቀርሳ፣ለአስም፣ለራስ ህመም፣ለቆዳ በሽታ፣ ለመሳሰሉት መፍትሔ  የሚሆን ዕጽ ነው።

❤️አጠቃቀም❤️
#የዕፀ መናሄ የሥሩ ቅርፊት በንጽህና በማዘጋጀት አድርቀው ወቅጠው በወንፊት በመንፋት ጧት በባዶ ሆድ በሾርባ  ማንኪያ ደምድመው አንድ በመለካት ጧት በባዶ ሆድ በግማሽ ሊትር ወተት በደንብ አፍልተው ቀዝቀዝ ሲል መጠጣት።
ይህ ድርጊት ለ 3 ቀን ይከውኑ::

👉ጾም እስከ 7 ሰዓት ከዛ ምግብ ይመገቡ።
👉የአልኮል መጠጥ፣ተልባ፣ጥሬ ስጋ ይከለክላል።

👉የሚቆረጥበት ቀን ማክሰኞ ጧት ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት ነው።
እሙን መፍትሔ ነው ይጠቀሙበት።

❤️የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ::

☎️0918487073
☎️0920253444

መልእክት የምቀበልበት
@mergetaam

  ቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/mergeta_amdebrhan




ምስክርነት
ለረዳህ ሁሉ ምስጋናን አትንፈገው ሮሜ 8÷28
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይህ ድንቅ የፈውስ ምስክርነት ከድንግል ማርያም እና ከልጇ ውጭ ማንም አይከውነውም::

☝🏿እኒህ ከላይ የምትመለከትዋቸው የፈውስ ምስክሮች ከብዙ በጥቂቱ ወደ ቴሌግራም ጎራ በማለት ዳሰስ ዳሰስ አድርጌ ፈውስን ከተቀናጁከአንዳንድ ሰዎች ላይ የተወሰደ በቅንነት የተላኩ መልእክቶች ናቸው::

🙏የጥበብ አምልክ ክብር ምስጋና ይገባዋል::
ብዙ ፈተናዎች አልፈናል ብዙ ደጋግ ቤተሰቦችንም አፍርተናል ብዙ እውቀትም ገብይተናል::

🙏ረቂቁ እና በሰፊው ያልዳሰስነው የአምላካችን ጥበብም በተጨማሪ እንማማር ዘንድ የፈጣሪ ፈቃድ ይሁን::

🙏🏾ብዙ ሃገር በቀል እፅዋቶችም እስከነ ጥቅማቸው ዳስስናል::

🙏አያሌ ጥበበኞችም ይነቁ ዘንድ ይከተሉንም ዘንድ በሶሻል ሚድያ ቀደምት ሁነን ድምፅ ሁነናል::

🙏ብዙዎች ሰዎች ፈውስ ያገኙ ዘንድ ምክንያት ሁነናል::ፈዋሹ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ቢሆንም ቅሉ!

🙏🏾የመጨረሻ ምክሬ 👉🏾የምትከተሉትን የጥበብ ሰው አልያም የጥበብ ቻናል መርጣችሁ ተከተሉ መርምሩ:: ብዙ ተመሳሳይ እውቀት አልባ እና ለማጭበርበር ብቻ የተዘጋጁ ፈሪሃ እግዚአብሔር የጎደለባቸው አሉና::

🙏🏾አክብራችሁኝ እውቀትን ሽታችሁ ስለተከተላችሁኝ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይከተላችሁ::

👉🏾በአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ እና በፈጣሪ ኃይል፣ ከህይወትዎ ላይ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችልና፣ እንዲሁም የብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ::

አድራሻችን~
ቁ ፩ ምዕራብ ጎጃም ቡሬ
ቁ ፪ አ/አ አየር ጤና

መልእክት የምቀበልበት
@mergetaam

የቴሌግራም ቻናልን ቤተሰብ ለመሆን
https://t.me/mergeta_amdebrhan

ለበለጠ መረጃ በስራ ሰዓት ይደውሉልን::
☎️#0918487073
☎️#0920253444





Показано 19 последних публикаций.