ግለ ወሲብ / ሴጋ /ማስተርቤሽን/ የፈጸመ ሰው ተክሊል ይገባዋል?
የዚህ ጽሑፍ ዓላማ ሰለ ግለ ወሲብ በዝርዝር ማብራራት ሳይሆን ማስተርቤሽን የተባለውን የዝሙት ኃጢአት የፈጸመ ሰው ተክሊል መፈጸም ይችላል ወይስ አይችልም የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ነው። ተወዳጆች እያወራን ያለነው ከወንድ ጋር በአካል ዝሙት ፈጽማ የማታውቅ ነገር ግን የዝሙትን ጣዕም ለማጣጣም ራሷን በራሷ ለማርካት ማስተርቤሽን ቪዲዮ ሰለፈጸመች ኦርቶዶክሳዊ ሴት ወይም ከሴት ጋር በአካል ዝሙት ፈጽማ የማያውቅ ነገር ግን የዝሙትን ጣዕም ለማጣጣም ራሱን በራሱ ለማርካት ማስተርቤሽን ሰለፈጸመ ኦርቶዶክሳዊ ወንድ ነው።
መሉ ትምህርቱን በዚህ ይመልከቱ
https://t.me/joinchat/AAAAAEqIr4y5A-KFH2Iexw