MT Tech Ethiopia


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Криптовалюты


Welcome to MT Tech Crypto
#Crypto #TechTips #TechHacks #Airdrops
https://telegra.ph/MT-Tech-Ethiopia-09-01
👉 Airdrops
👉 Cryptocurrency
👉 Tech News
👉 Tech Tips
Ads: https://telega.io/c/mttech0

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Криптовалюты
Статистика
Фильтр публикаций


💡 Solana OG Checker

Connect Solana Wallet

Find out if you’re eligible for a special OG $PAWS allocation.

Check: https://paws.community/app/solana-og

No $PAWS to Claim ቢላቹም አታስቡ Bonus ነው 😉


የ $PAWS Pre-Market እንደምታዩት ነው 🤔🤔

Listing Price እንደዚ ሚሆን ከሆነ Voucher አርጌ አለመሸጤ ያናድደኛል 😡


ከ ዛሬ አራት አመት በፊት $ETH በ $100 ገዝታቹ Hold አርጋቹ ቢሆን ዛሬ ላይ $100 ይኖራቹ ነበር 😂😂😂

የ $ETH Price
ከዛሬ 4 አመት በፊት $2.2K
ዛሬ $2.2k

አንዳንዴ Hold ማረግ pain in the ass ነው የምር 😂😂


🪙 Donald Trump signs executive order to create bitcoin reserve

Strategic Bitcoin Reserve ጥቅምም ጉዳትም አለው ተብሎ ይታሰባል 🤔📈

ጥቅሙ
መጀመሪያ አከባቢ reserve ለመያዝ የተሳሰቡትን assets buy order ስለሚኖር እና ከተለያዮ factors አንፃር bullish movement ይኖራል (price ከፍ ይላል) ....

ጉዳት
እንደ reserve የተዛያዙት assets at some point market ላይ dump ሊደረጉ ይችላሉ የዛኔ ሚፈጠረውን መገመት ቀላል ነው 📉📉

ይህ ብቻ አይደለም ብዙ ጉዳት እና ጥቅም ይኖረዋል ማታ በደንብ አብራርቼ Video ሰራለው 😉😉

እናንተም ምታስቡት ጉዳት እና ጥቅም ብላቹ ምታስቡትን comment ላይ አስቀምጡ ለ video ግብዓት ይሆነኛል 😉😉

NB: ለ Reserve ተባሎ የታሰበው BTC ብቻ ሳይሆን $ETH,$XRP እና $ADA ይገኙበታል


ውድ የ MT ቤተሰቦች እባካቹ እራሳቹን ከእንደዚ አይነት አጭበርባሪዎች ጠብቁ ⛔️🚫

ትንሽ ይሰጧቹሀል ገዛ አገኘው ብላቹ ብዙ ብር አውጥቻቹ high level VIP ስገዙ ይክዷቹሀል ⛔️🚫

ያ ብቻ አይደለም እንተ እንኳን ትንሽ ብትጠቀሙ ከስራቹ ምታስገቧቸውን ብዙ ሰዎች ታስበላላቹ ⛔️🚫

እና እባካቹ ንቁም ተጠንቀቁም ⚠️⚠️

እኔ ገና ሊጀምሩ አከባቢ ማስታወቂያ ትሰራልናለህ ብለውኝ ሁለቱም scammer እንደሆኑ ስለገባኝ $1000 ካልከፈላቹኝ አለሰራም አልኳቸው ቢከፍሉኝ ላሽ ብዬ እራሳቸውን scam ላረጋቸው ነበር አልከፈሉኝም እንጂ 😂😂

አሁን ግን ሳይ በጣም ብዙ ሰው እየሰራ ነው በድጋሚ ተጠንቀቁ ⚠️⚠️

አንዳንድ ህሊና የሌላቹ ሰዎች ደሞ ትኖራላቹ scam እንደሆነ እያወቃቹ ሰው invite ስታረጉ ሚያዝላቹ commission እያሰባቹ ሰው invite ምታረጉ እናንተን ፈጣሪ ህሊና ይስጣቹ ሌላ ምን ይባላል ::

ለወዳጅ ዘመድ ሼር አርጉት እንዳይበሉ 😉😉

MT Tech
MT Tech


🐋 Mt. Gox transferred 11,834 BTC (~$1B) to an unknown wallet, marking its largest movement since January 2024. exchange still holds 36,080 BTC (~$3.3B).

MT Tech ደሞ ዛሬ ከ Binance ወደ Bybit $10 usdt transfer አርጓል 😂😂

Mt.Gox VS Mt Tech


$PAWS እንግዲ Bybit Pre-Market ላይ Coming Soon እያለ ነው 🤝

በ 18 Listing መሆኑ የተረጋገጠ ይመስላል ካላራዘሙት 🤑

ምን ታስባላቹ እናንተ 👀

ያራዝሙታል 🔥
አይራዘምም 👍

2.4k 0 5 22 112

📣White House Crypto Summit to Host Key Industry Leaders

በ White House March 7 ላይ የሚካሄደው የ Crypto Summit top industry figuresን የሚገኙበት እንደሆነ ታውቋል,የ Coinbase CEO Brian Armstrong ጨምሮ Robinhood CEO Vlad Tenev, and Chainlink co-founder Sergey Nazarov. Government officials like Treasury Secretary Scott Bessent and AI & crypto czar David Sacks are also expected.

ይህ closed-door event የ U.S. crypto policy shape እንደሚያረግ የሚጠበቅ ሲሆን በተዘዋዋሪ የአለምን ማለት ያስችላል ::

ጥሩ ነገር እንጠብቃለን እንደ MT


SoSoValue Airdrop (Season 2 now live)

Airdrop Link: SoSoValue Airdrop Link
Airdrop confirmed: Yes
Airdrops Type: Mainnet/Testnet
Listing Date: Unknown for Now

አሁን ላይ የ 1 $SOSO price $0.6 አከባቢ ነው ለዛ እዚኛው season ላይ ብንሳተፍ ባይ ነኝ

🌲 ለመሳተፍ በጣም ቀላል ነው

🌀 በመጀመሪያ በዚህ አድራሻ መግባት 🔽

SoSoValue Airdrop Link

🌀 ከዛ በ Gmail Account login ማረግ

🌀 ሲቀጥል ታስኮችን መስራት እና ሰው መጋበዝ

🌀 ከዛ በተረፈ ቀን በቀን check-in በማረግ Point መሰብሰብ

NB: ብዙ ሰው በገባ ቁጥር የእያንዳንዱ Task ሚሰጥውቹን point እየቀኑ ስለሆነ አሁኑኑ ጀምሩ


ባልነው መሰረት ከዛሬ ጀምሮ በደንብ ስራ እንጀምራለን 🤝🤝 ከዛ በፊት ግን እዚ Channel ላይ ምን እንዲለቀቅ ትፈልጋላቹ ⁉️ NB: ከ አንድ ጊዜ በላይ መምረጥ ይቻላል 😉
Опрос
  •   የ Telegram Airdrops
  •   Mainnet & Testnet Airdrops
  •   የተለያዪ የ Crypto ዜናዎች
  •   የተለያዮ የ Technology ዜናዎች
  •   ጠቃሚ Application & Website
  •   ሁሉም ይለቀቅ
69 голосов


የ MT Family

በጣም ይቅርታ 🙏🙏

ሰሞኑን ምንም አልተመቸኝም ለዛ ነው የጠፋቱሁት 😉😉

በውስጥም እዚህም ስፈልጉኝ ለነበራቹ ከልብ አመሰግናለው 💙💙

ብዙ ባንዳዎች ደሞ ክደውን ከ MT Family ለቀዋል ወደ 200 የሚጠጋ 😂😂

ለማንኛው በአዲስ መልክ ከነገ ጀምሮ እንመጣለን 🤝🤝

የ MT መሪ ቃል

መሞከር አይከፋም


$BTC below 80K 😱😱

🐋 ኧረ ተውን ግን 😂


Another Dust የሚሆን ይመስለኛል 🤔🤨

እናንተስ ⁉️

Dust 👍
Nah 🔥


🚨 የ PumpFun X account hack ተደርጓል

Hackers የ PumpFun official X account Hack በማድረግ fake የ PUMP token እያስተዋወቁበት ነው 👀👀

የ project team hack እንደተደረጉ አረጋግጠው መልሰው access ለማግኘት እየሰሩበት እንደሆን ተናግረዋል 😔

⚠️ Do not click on any links or interact with posts from the compromised account


👀 New prediction from CZ

ከ 5 አመት በፊት የቀድሞ Binance CEO Changpeng Zhao የተለያዩ ሚዲያዎች “Bitcoin crashes from $101,000 to $85,000,” ብለው መዘገባቸው አይቀርም ብሎ ነበር which actually happened yesterday. 😳😳

አሁን ደሞ, ለመደፊት ሚድያዎች, “Bitcoin crashes from $1,001,000 to $985,000.” ብለው ይዘግባሉ የሚል Prediction አስቀምጧል 🤔😱

እና ይሳካ ይሆን ፈጣሪ እድሜ ሰቶ ያሳየን 😉😉

6k 0 4 11 22

$PAWS 100Bn Total Supply 😞


Premium dust


$ZOO ከሰዓታት በኋላ List ይደረጋል 😉

እኔ ከነጭራሹም Hold የማረግ እቅድ የለኝም (hold አታርጉ አላልኩም) እናንተ ምን አሰባቹ 👀

Hold 👍
Sell 🔥

6.4k 0 2 20 120

ጀማው 👍

ይሄ ቀለበት ሀገር ውስጥ 1500 ነው ሚሸጠው 👀👀

Aliexpress ላይ Free Shipping $1.6 ብቻ 😂😂

ቀለበት ማረግ እንደኔ ለምቶዱ ሰዎች ወይ አምጥታቹ መሸት ለምፈልጉ ሰዎች ነው 😉😉


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
😂😂😂😂

Показано 20 последних публикаций.