ሙሌ SPORT


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


የአውሮፓ ሊግ እና የኮንፈረንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች ፦

በዩሮፓ ሊጉ ፦

ማርሴ ከ አታላንታ

ሮማ ከ ሊቨርኩሰን

በኮንፈረንስ ሊግ ፦

አስቶን ቪላ ከ ኦሎምፒያኮስ

ፊዮረንቲና ከ ክለብ ብሩጅ

SHARE  @MULESPORT


ዩርገን ክሎፕ በሊቨርፑል ያስመዘገበው የአውሮፓ ሪከርድ ፦

🏟 89 ጨዋታዎች
✅ 54 አሸንፏል
🤝 14 አቻ
❌ 21 ተሸንፏል
🏆 2 ዋንጫ አሳክቷል

SHARE  @MULESPORT


ፓውሎ ዲባላ በዚህ የውድድር ዘመን፡-

👕 32 ጨዋታዎች
⚽️ 15 ጎሎች
🎯 9 አሲስት
🤝 24 የጎል አስተዋጾ

SHARE  @MULESPORT


ባየር ሊቨርኩሰን በሁሉም ውድድር 44 ጨዋታዎችን ያለሽንፈት የተጓዘ በአምስቱ የአውሮፓ ሊግ የመጀመሪያው ቡድን ነው።

አስደናቂ ቡድን 🔥

SHARE  @MULESPORT


ከ2014-15 የውድድር ዘመን በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በ ቻምፒየንስ ሊግ ወይም በዩሮፓ ሊግ የግማሽ ፍጻሜ የእንግሊዝ ተወካይ አይኖርም። ❌

SHARE  @MULESPORT


ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች !

🇪🇹 በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

10:00 | ሀምባሪቾ ዱራሜ ከ ሀዋሳ ከተማ
01:00 | ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ

🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1

04:00 | ኒስ ከ ሎሬንት

🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ

03:30 | ፍራንክፈርት ከ ኦግስበርግ

🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ

01:30 | ጄኖዋ ከ ላዚዮ
03:45 | ካግላሪ ከ ጁቬንቱስ

🇪🇸 በስፔን ላሊጋ

04:00 | አትሌቲኮ ቢልባዎ ከ ግራናዳ

SHARE  @MULESPORT


ትላንት የተደረጉ የዩሮፓ ሊግ ሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች

ሮማ 2-1 ኤሲ ሚላን
      Agg[3-1]
አታላናታ 0-1 ሊቨርፑል
    Agg [3-1]
ዌስትሃም 1-1 ሌቨርኩሰን
       Agg [1-3]
ማርሴ 1-0ቤኔፊካ
   Agg [2-2]
   Pen [4-2]

SHARE @MULESPORT


ጣፋጭ የአውሮፓ መድረክ ጨዋታዎችን ተመልክተናል።

አብራችሁን ስለነበራችሁ እናመሰግናለን!

የተቆጠሩ ግብ ለመመልከት👇

[ https://t.me/+TJVJog9m1lAyYWQ8 ]


ኦሎምፒክ ማርሴ ግማሽ ፍፃሜውን መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል።

SHARE @MULESPORT


የኢሮፓ ሊጉ የሩብ ፍፃሜ የጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ

         ⏰ ተጠናቀቀ '

   ማርሴ 1-0 ቤኔፊካ (AGG 2-2) 

ማርሴ በመለያ ምት 4-2 በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜ (4 ውስጥ) መቀላቀሉን አረጋግጧል።

SHARE @MULESPORT


ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ፡-

"ይህን ክለብ እወደዋለሁ፣ በእርግጠኝነት በግማሽ ፍፃሜ መጫወት በጣም አስደናቂ ነገር ነው፣ ይህንን ውድድር ማሸነፍ እንፈልጋለን።"

SHARE @MULESPORT


ቨርጂል ቫን ዳይክ

"በአጠቃላይ ካለፈው ሳምንት የተሻለ ጨዋታ አድርገናል ነገርግን ወደሚቀጥለው ደረጃ ለማለፍ በቂ አልነበረም በቀጣይ 6 ጨዋታዎች እናደርጋለን ደጋፊዎቻችንን ከመቼውም ጊዜ በላይ እንፈልጋለን።"

SHARE @MULESPORT


የርገን ክሎፕ

"ጨዋታውን ወድጄዋለው በጨዋታው ደስተኞች ነን ባለፉት ሶስት ጨዋታ 67 ኳስ ሞክረናል ግን አላሸነፍንም ይህ እንግዳ ነገር ይመስላል ።"

SHARE @MULESPORT


ባየር ሌቨርኩሰኖች ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ።

SHARE @MULESPORT


ሮማዎች ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፍ ችለዋል።

SHARE @MULESPORT


አስቶንቪላ በዚህ ሲዝን በአውሮፓ ውድድር የቀረ ብቸኛው የእንግሊዝ ክለብ ነው።

በኮንፈረንስ ሊግ ውስጥ እስከ ፍፃሜው ይሄዳሉ? 🏆

SHARE @MULESPORT


ሊቨርፑል ከውድድሩ ተሰናብቷል !

ስለ ጨዋታው ምን ይላሉ ?

SHARE @MULESPORT


ሊቨርፑሎች ከኢሮፓ ሊግ ተሰናብተዋል።

የቀራቸው ዋንጫ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሆኗል።

SHARE @MULESPORT

8.6k 0 0 22 106

የአውሮፓ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች

         ⏰ተጠናቀቁ

አታላንታ 0-1 ሊቨርፑል(3-1)
                 ⚽ሳላህ

ሮማ 2-1 ኤሲሚላን(3-1)
⚽ማንቺኒ  ⚽ጋቢያ
⚽ ዲባላ

ዌስትሃም 1-1 ሊቨርኩሰን (1-3)
⚽አንቶኒዮ    ⚽ፍሪምፖንግ

      - ወደ ጭማሪ ደቂቃ

ማርሴ 1-0 ቤነፊካ (2-2)
⚽ፋሪስ

SHARE @MULESPORT


ጎልልልልልልልልልልልልልል ሊቨርኩሰንንንንንን ፍሪምፖንግ

ዌስትሀም 1-1 ሊቨርኩሰን

Показано 20 последних публикаций.