የታማሚዎች ሁኔታ፦
የ38 ዓመት ወንድና የ35 ዓመት ሴት የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ናቸው። ሁለቱም ግለሰቦች በተለያየ ቀናት ወደ ዱባይ የጉዞ ታሪክ የነበራቸውን ሲሆን የበሽታው [ኮቪድ-19] ምልክት በማሳየታቸው የላብላቶሪ ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል።
@MULESPORT