#ሁለተኛው ክፍል ከአድናን በላይ ያለው የዘር ሃረጋቸው ሲሆን እርሱም አድናን ፣ የአድ ልጅ ፣ የሀሚሳእ ልጅ ፣ የሰልማን ልጅ ፣ የአውስ ልጅ ፣ የቡዝ ልጅ ፣ የቀምዋል ልጅ ፣ የኡበይ ልጅ ፣ የአዎም ልጅ ፣ የናሽድ ልጅ ፣ የሐዛ ልጅ ፣ የበልዳስ ልጅ ፣ የዩድላፍ ልጅ ፣ የጧቢኸ ልጅ ፣ የጃሂም ልጅ ፣ የናሂሽ ልጅ ፣ የሚኺ ልጅ ፣ የአይድ ልጅ ፣ የአብቀር ልጅ ፣ የዑበይድ ልጅ ፣ የዳአ ልጅ ፣ የሐምዳን ልጅ ፣ የሲንበር ልጅ ፣ የየስሪብ ልጅ ፣ የየህዘን ልጅ ፣ የየልሐት ልጅ ፣ የአርዓዋ ልጅ ፣ የኢየድ ልጅ ፣ የዲሻን ልጅ ፣ የአይሰር ልጅ ፣ የአፍናድ ልጅ ፣ የአይሃም ልጅ ፣ የመቅሰር ልጅ ፣ የናሒስ ልጅ ፣ የዛሪህ ልጅ ፣ የሱማ ልጅ ፣ የሙዘይ ልጅ ፣ የአውዳህ ልጅ ፣ የኢራም ልጅ ፣ የቂዳር ልጅ ፣ የኢስማኤል ልጅ ፣ የኢብራሂም ልጅ ፣ የአሏህ እዝነትና ሰላም በርሳቸው ላይ ይስፈን።
#ሦስተኛው ክፍል :- ከኢብራሂም በላይ ያለው የዘር ሃረጋቸው ስሆን እርሱም ኢብራሂም የታሪህ (አዛር) ልጅ ፣ የናሁር ልጅ ፣ የሳሩእ ልጅ ፣ (ሳሩግ) የራኡ ልጅ ፣ የፋለኸ ልጅ ፣ የአቢር ልጅ ፣ የሻሊኸ ልጅ ፣ የአርፈኸሽድ ልጅ ፣ የሳም ልጅ ፣ የኑህ ልጅ ፣ (ዓ ሰ) የላምክ ልጅ ፣ የሙተውሸለኸ ልጅ ፣ የአኸኑኸ ልጅ ፣ (የኢድሪስ) ዓ ሰ የየርድ ልጅ ፣ የመህላኢል ልጅ ፣ የቂናን ልጅ ፣ የአኑሸህ ልጅ ፣ የሸይስ ልጅ ፣ የአደም (ዓ ዐ) ልጅ
ኢንሻአላህ
#በቀጣይ ስለቤተሰባቸው እናያለን
ስህት ካያችሁ በፈጣሪ ስም እረሙን
Join @bestislamicdawa
ለአስተያየት @khayirbot አድርሱኝ