Фильтр публикаций


አሁን ኦሮሚያ እንደ ትራምፕ አይነት ቆፍጠን ያለ መሪ ነው የሚያስፈልገው !!!

1ኛ:- ህገወጥ ሰፋሪን ወደመጣበት መሸኘት

2ኛ:- ከኦሮሚያ የሚጠቀሙ ክልሎች በሙሉ ለኦሮሚያ ግብር እንዲከፍሉ ማድረግ

@my_oromia


በነገራችን ላይ ልደቱ አያሌው ወደ ሀገር አትገባም ተባለ ተብሎ የሚነሳው አቧራ ድራማ ነው።

በመጨረሻ ወደ ፊንፊኔ ገብቶ 1 አመት የቀራት ምርጫ ላይ መሳተፉ አይቀርም ። ትንሽ የአሜክስ ህዝብ ለደቱ አትገባም ተባለ ሲባል ለልደቱ ፍቅር እንዲኖራቸው እና እንደ ታጋይ እንዲቆጥሩት ታስቦነው ለማጀገን ።

እንጂ አሁን አስቡት ልደቱ ፊንፊኔ መጥቶ እንዃን ሊያሳምፅ አቀባበል የሚያደርግለት 10 ደጋፊ እንዃን አለው ?
@my_oromia


ምርጫ ቦርድ ጥሩ ጅምር ነው

ምርጫ ቦርድ ዛሬ ህወሓትን አግዷል ! ህወሓት ማለት ጭንቅላታቸው መቼም የማይለወጥ መቶ ጊዜ ይቅር ብትላቸው በ 101ኛ ባገኙት እድል ሊያጠፉህ የሚነሱ። ከ አድዋ ተወላጅ ውጪ ሌላው ሰው የማይመስላቸው። አንድ ሰሞን ስልጣን ላይ የነበሩ ሰገጥ ስብስቦች ናቸው።

በቀጣይ ደግሞ የ እድገት እና የስልጣኔ ፀሩ ፎጣ ለባሽ ፋኖ ፓርቲዎች ቢታገዱ ለሀገር ሰላም ዋስትና ይኖራል ብለን እናስባለን
@my_oromia

3k 0 1 18 23

Репост из: Gumaa Oromtichaa
ላለፉት ተከታታይ ስድስት አመታት የረመዳን የጾም ወር መግቢያን ጠብቀው የወሎ ሙስሊም ኦሮሞ ላይ ጦርነት ሲከፍት የኖረው የአማራ ፋኖ ሀይል እነሆ ወቅቱን ጠብቆ ጂሌ ላይ ተኩስ ከፍተው ንጹሀንን መግደል ጀምረዋል።


ሉሲ ( ድንቅነሽ ) ከ 3 ሚሊዮን አመታት በፊት የሞተችው ከ ዛፍ ላይ ተገፍትራ ወድቃ እንደሆነ ታወቀ ብሎ EBC ዜና ሰርቶልናል

ከ 3 ሚሊዮን አመት በፊት ስለሞተ ፍጡር አሟሟቱን የዘገበው EBC በአሁኑ ዘመን የተገደሉትን ( ሀጫሉ , በቴ , ጠበቃ አብዱልጀባር እና ሌሎችም በሺዎች የሚቆጠሩ የኦሮሞ ነብሶች ) እንዴት እና በማን እንደተገደሉ መች ነው የምትዘግቡልን ?

ወይስ ውጤቱን ለመስማት 3 ሚሊዮን አመት እንጠብቅ ? አሳፋሪ ሚዲያ
@my_oromia


በቃ እሺ ቀኑ እንዳለፈበት አላነበቡትም ነበር ብለን ብናልፈው እንዃን የተገዛው ከጠላት ሀገር ግብፅ መሆኑን እንዴት ማለፍ ይቻላል ?

ለሀገራችን ሰላም ከማይመኝ ሀገር እንደዚህ አይነት sensitive የሆነ ምርት ለመሸመት እንዴት ውሳኔ ላይ ተደረሰ ?
@my_oromia


ከ ጥቂት ሰአት በፊት ምን እንደተፈጠረ ላልሰማችሁ እኔ በአጭሩ ልንገራችሁ !!!

ታከለ ኡማ በፌስቡክ ገፁ ላይ " ብዛት ያለው ማዳበሪያ ወደሀገር ውስጥ እንደገባ እና በቅርቡ ለገበሬው ሊከፋፈል እንደሆነ " የሚገልፅ ፅሁፍ እና መጋዘን ውስጥ የገቡትን ማዳበሪያዎች ፎቶ ቀርፆ አብሮ ከፅሁፉ ጋር ያያይዛል።

ነገሩ የሚጀምረው እዚህ ጋር ነው 😅
ጃዋር መሀመድ ታከለ የለቀቀውን ፎቶ አጉልቶ ሲመለከተው የማዳበሪያው ጆንያ ላይ በትንሹ በእንግሊዘኛ " ይሄ ምርት ከ 2022 G.C በዋላ በፍፁም እንዳትጠቀሙ " ይላል።

ይህ ማለት ታከለ አስገብቶ ለገበሬዎች ሊያሰራጭ የነበረው ማዳበሪያ expired ካደረገ 3 አመት ሆኖታል ማለት ነው። ለዚያውም በግልፅ ከ 2022 በዋላ መጠቀም እንደሚጎዳ ተፅፎበታል።

ከዛም ጃዋር ወዲያው የታከለ ኡማን ፖስት Screen shoot አድርጎ ፈረንጅ እንዲሰማው መጀመሪያ በእንግሊዘኛ ቀጥሎ በ አማርኛ አድርጎ ከባድ ወንጀል ከመሰራቱ በፊት ታከለን አስቁሙት ብሎ ፖስት አደረገው ።

ከዛም ታከለ ወዲያው ተሯሩጦ expired ቀኑን የሚያሳዩትን 3 ፎቶዎች ከ ፖስቱ ላይ መርጦ አጠፋቸው።

ጃዋር ደግሞ 3 ፎቶዎችን ታከለ እንዳጠፋ የሚያጋልጠውን አዲሱን የ ፌስቡክ feature ተጠቅሞ በድጋሚ አጋለጠው። በተጨማሪም በእንግሊዘኛ "

በዚህ ሰአት የመንግስት አካሎች የሚያደርጉት ጠፍቷቸዋል ። በቅርብ ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ እራስን መከላከያ መንገድ ይጠቀማሉ ተብሎ ይጠበቃል ልክ እንደ " ጥላሁን ያሚ እና ዋሚ " 😄

በአጭሩ ልንገራችሁ ብይ 10 ገፅ ሙሉ ፃፍኩባችሁ አይደል ? አፉ በሉኝ
@my_oromia


የ ሱማሌ መሬት የሚጀምረው ከ ጎዴ ነው ! ካላስ 🤮

መለስ ዜናዊ ለደህንነቴ ያሰጋኛል በማለት ጅጅጋን ከ ኦሮሞ ላይ ነጥቆ ለ ሱማሌ በስጦታ መልክ ከመስጠቱ በፊት የ ሱማሌ ዋና ከተማ ጎዴ ነበር።

አስፈላጊ ከሆነ ጅጅጋን ወደ ኦሮሚያ በ ግማሽ ቀን ዘመቻ መመለስ እንችለለን።

ሰገጤው ሙስጠፌ ከ ድሬደዋ ላይ አይንህን አንሳ ።
@my_oromia


#Afar

🚨“ የሟቾች ቁጥር 8 ነው። ቁስለኞች ከ10 በላይ ናቸው። ቁስለኞች ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል ” - ነዋሪዎች

➡️ “ ጥቃቱ የድሮን ጥቃት ነው፡፡ የሟቾች ”ቁጥር እስካሁን ባለኝ መረጃ  ስምንት ነው" - ኤሊዳዓር ወረዳ

በአፋር ክልል ኤሊዳዓር ወረዳ ሲያሩ ቀበሌ ተፈጸመ በተባለ የድሮን ጥቃት በአርሶ አደሮች፣ ሴቶች፣ ህፃናት  ሞትና ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን ነዋሪዎችና ወረዳው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናገሩ።

ነዋሪዎቹ በሰጡን ቃል፣“ 8 ሰዎች ተገድለዋል። ከ10 በላይ ደግሞ ቆስለው ዱብቲ ሆስፒታል ገብተዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው ከወደ ጅቡቲ አቅጣጫ በመጣ ድሮን ነው ” ብለዋል።

መረጃ አቀባይ ነዋሪዎቹ በዝርዝር ምን አሉ ?

“ ትላንት ሌሊት አካባቢ መጀመሪያ ሦስት ሰዎች ተገደሉ። ሦስቱንም ዱሮን ነው ያጠቃቸው። ከዚያ ዛሬ ጠዋት ሟቾቹን ሊቀብሩ የነበሩ ሰዎችን ዱሮን እንደገና መጥቶ ነው ያጠቃቸው።

መጀመሪያ ሦስት ወንዶች የሞቱ ሲሆን፣ እንደገና መጥቶ ሦስት ጊዜ ነው ጥቃት የተፈጸመው። ሦስቱ ከተገደሉ በኋላ ድሮን መጥቶ ሴቶችና ህጻናትን አታክ ተደረጉ።

አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር ስምንት ነው። ቁስለኞች ደግሞ ከ10 በላይ ናቸው። ቁስለኞች ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል። ዱብቲ ሆስፒታል ገብተው ነው የሚገኙት።

ጥቃት የተፈጸመበት አካባቢ ድንበር ነው ለጅቡቲ። ድሮኑ በየት አቅጣጫ እንደሚመጣ ይታውቃል። ይታያል ማለት ነው ከጅቡቲ እንደመጣ ይታወቃል።

‘ ጅቡቲን የሚቃወሙ ታጣቂ ኃይሎች አሉ ’ ብለው ነው ጥቃቱን የሚፈጽሙት። ከቁስለኞቹ ውስጥ የአስር አመት ህጻናት አሉ። ሴቶች አሉ። ዱብቲ ሆስፒታል እግሯና እጇ የተቆረጠች ልጅ አለች ”
ብለዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ፣ “ የድሮን ጥቃት ደርሷል ” መባሉን እንዲያረጋግጡልን የጠየቃቸው ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የኤሊዳዓር ወረዳ ኮሚዩኒኬሽን አካል፣ “ አዎ። ጥቃቱ የድሮን ጥቃት ነው፡፡ የሟቾች ቁጥር እስካሁን ባለኝ መረጃ ስምንት ነው ” ሲሉ ገልጸዋል።

“ ጥቃት የደረሰበት ሲያሩ ቀበሌ የጅቡቲ ድምበር ” መሆኑን ጠቅሰው ለተጨማሪ መረጃ በቦታው ያሉ የጸጥታ አካላት ምላሽ እየተጠበቀ መሆኑን አስረድተዋል።

“ በዚያኛው በኩል በስንት ኪሎ ሜትር እንደሆነ፣ በዚህኛው በኩል በስንት ኪሎ ሜትር እንደሆነ የጸጥታ አካላት ምላሽ እየተጠበቀ ነው ” ሲሉ ጠቁመዋል።

ከሟቾች በተጨማሪ በሴቶችና ሕጻናት ከባድ ጉዳት እንደደረሰ ነዋሪዎቹ ጠቁመዋል ስለዚህስ ጉዳይ ምን ይላሉ ? ምን ያክል ሰዎች ናቸው የተጎዱት? ስንል ላቀረብነው ተጨማሪ ጥያቄም የወረዳው አካል ምላሽ ሰጥተዋል።

በምላሻቸውም፣ “ አዎ፡፡ እኛ በቦታው ስላልቆምን የጸጥታ አካላት ምን ያህል ሰው እንደተጎዳ፤ ቁስለኛው ፣ምን ያህል እንደሆነ አጣርተው እስከሚያመጡ እየተጠበቀ” ነው ብለዋል።

ተጨማሪ ማብራሪያ የጠየቃቸው አንድ የክልሉ ፓሊስ አባል፣ “ ከመረጃ ውጪ ነኝ ” ሲሉ የስልክ ምላሽ ሰጥተዋል።

“ ኔትዎርክ የሌለበት ቦታ ነው ያለሁት። በእርግጥ መረጃ የለኝም። እያሉ ግን ሰምቻለሁ ” ከማለት ውጪ ዝርዝር ማብራሪያ ከመስጠት ተቆጥበዋል።

(በጉዳዩን ተጨማሪ መረጃ የምናደርሳችሁ ይሆናል)

 @my_oromia


በአሁኑ ሰአት በመሪነት 1ኛ ሆኖ የተቀመጠው ታማኝ ፕሮጀክት BUMS ሆኗል።

ሊጠናቀቅ ጥቂት ጊዜያቶች ብቻ ነው የቀሩት እስካሁን ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ
ሊንክ :- https://t.me/bums/app?startapp=ref_RkdyF92A


ከጦርነቱ በዋላ ትግራይ ውስጥ 2 አይነት ማንነት በህዝቡ ውስጥ ተፈጥሯል 👇

1ኛ:- በጦርነቱ ምክንያት ብዙ የተሰቃየ እና ቤተሰቦቹን ያጣ በድጋሚ ያ መጥፎ ጊዜ ተመልሶ እንዳይመጣ የሚመኝ ( አሁን የጌታቸው ረዳ ደጋፊ ማህበረሰብ )

2ኛ:- በጦርነቱ ሰአት ቢዝነስ የተመቻቸለት እንደፈለገ ዱቄት መዝረፍ እንዲሁም በያዘው ጠመንጃ ብዙ ነገሮችን ዘርፎ በጥቂት ጊዜ ብዙ ገንዘብ መሠብሰብ የቻለ። ተመልሶ ጦርነቱ ቢመጣ ቢዝነሱ እንደሚታደስ የሚያስብ ። ባሩድ ማሽተት የለመደ ደም ሲፈስ የሚረካ ( አሁን የደብረፂዮን ደጋፊዎች )

እናንተስ ከሁለቱ የማን ደጋፊ ናችሁ ?
@my_oromia


Репост из: Save Oromia 💪
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በግዜያዊ አስተዳደሩ እና በህወሀት መካከል ውቅሮ ላይ መታኮሳቸው ተሰማ።


ያለፈው ሳምንት አጠቃላይ የ3ቱ ክልሎች ፖለቲካ

- ኦሮሚያ 👉 በኦሮሚያ በሚደረጉ ግድያዎች የኦሮሚያ መንግስት እና የኦሮሞ ተቃዋሚዎች እርስ በእርስ ሲወቃቀሱ ሰነበቱ

- አማራ👉 ጎጃም እና ጎንደር በ ፋሲለደስ ምርቃት ጉዳይ እርስ በእርስ ሲሰዳደቡ ከረሙ ።

- ትግራይ 👉 የደብረፂዮን እና ጌታቸው ረዳ ቡድን እርስ በመግለጫ ሲዘላለፍ ከረመ።

@my_oromia


አስታወሳችሁት ይሄን ክፍለ ጦር ደምሳሽ ? 😂😂😂

የኢትዮ ትግራይ ጦርነት ሲደረግ የኢትዮጵያን ህዝብ በሙሉ ሊበልጥ የሚችል ክፍለጦር በመግለጫ ሲደመስስ ትዝ አላችሁ ? 😅

በቀን 50 ክፍለጦር ነበር ሲደመስስ የነበረው ።

ይሄ ቀዳዳ የወሬ ታጋይ ዛሬ በሰጠው መግለጫ የጌታቸው ረዳ አመራር ስለተንኮታኮተ ሌለ አመራር ሾመናል እያለን ነው።

ለሁለት አመታታ " የትግራይ ህዝብን ደም ጠጥቶ ጠጥቶ አልረካም " በቀጣይ በደንብ ሊያረካው የሚችል ደም መፋሰስ ለመጀመር ጉጉት እንዳለው ያስታውቃል። የሚያሳዝነኝ የትግራይ ህዝብ ነው።
@my_oromia


9 ቀናቶች ብቻ ቀሩት 🥇

Zoo Airdrop ላይ ያገኛችሁት ነጥብ በቀጥታ ወደ ገንዘብ ስለሚለወጥ በደንብ ተጫወቱ። በተለይ ወሳኙ ቀናቶች እነዚህ 9 ቀናቶች ናቸው ። መልካም እድል 🍀

እስካሁን ፕሮጀክቱን ያልጀመራችሁ አሁንም አልረፈደም ቶሎ ጀምሩ ።
ሊንክ :- http://t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref362181420


የ እጅ ወለምታ ነው ከ " ናዚ ሰላምታ " ጋር አይገናኝም።

የሰው ልጅ nervous ሆኖ ንግግር ሲያደርግ የሚያጋጥም የሰላምታ መዛባት ነው። በማለት ADF መግለጫ አውጥቷል።

በቀላሉ awkward gesture ነው።
@my_oromia


Репост из: Save Oromia 💪
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ USA ከዓለም ጤና ድርጅት በይፋ እንድትወጣ አደረጉ።


የማይታመን ነው ።

እንደምታውቁት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትናንት በ x ገፃቸው ላይ የራሳቸውን " Trump " የተባለ የ ክሪፕቶ ከረንሲ ሳንቲም መመስረታቸውን አሳውቀው ነበር።

እናም ትናንት 1 Trump coin ሲሸጥ የነበረው 5 ዶላር ነበር ዛሬስ ? ዛሬ በሚገርም ሁኔታ 45 ዶላር ደርሷል። በ ክሪፕቶ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ታሪክ እየተሰራ ነው። ሰዎች በአንድ ለሊት ሀብታም እየሆኑ ነው።

ነገ ትራምፕ ስልጣኑን ሲረከብ የዚህ ሳንቲም ዋጋ ስንት እንደሚደርስ መተንበይ ከባድ ነው።
@my_oromia


በነገራችን ላይ ታላቁ እስክንድር መቀሌ ሆኖ ከደብረፂዮን ቀለብ እየተሰፈረለት ነው እያታገለ ያለው።

ጎንደር ላይ ኮሊደር ተጀምሮ እስኪመረቅ ድረስ ምንም ማድረግ ያልቻለው ለዛ ነው።

ፈልሶ የመጣበት የ ፊንፊኔ መሬት ላይ አቢዮት አደባባይን ከእድሳት አስቆማለው ብሎ እንዳላስቸገረ የትውልድ ሀገሩ ላይ ኮሊደሩ መጥቶም ማስቆም አልቻለም 😅😅😅😅
@my_oromia


በአሁኑ ሰአት የኦሮሚያ ሚሊሻ ዋና መሪ ጃል ሰኚ ነጋሳ ነው አይደል ?

ይሄን ሰቅጣጭ ድርጊት የፈፀመው የመንግስት ሚሊሻ ትእዛዝ የሚቀበለው ከጃል ሰኚ ነው።

ጃል ሰኚ ለኦሮሞ በዚህ ልክ ጥላቻ እያለበት በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ውስጥ ከፍተኛ አመራር ደረጃ ድረስ መድረስ ከቻለ አሁንም ቢሆን ሠራዊቱ ሌላ ጃል ሰኚዎች በብዛት በውስጡ ሊኖሩ ስለሚችሉ በጣም በጥንቃቄ ከውስጣቸው ማጥራት አለባቸው።

ፖለቲካ በጣም ቀፋፊ ጨዋታ ነው። እናት እና አባት ልጃቸው ሲገደል ፊትለፊቱ ቁጭ ብለው እንደ ድራማ እንዲመለከቱ ማድረግ በጣም ያማል 😔
@my_oromia

Показано 20 последних публикаций.