ፈጣሪ ከዚህ መዓት ይሰውረን
በጣሊያን እየሞቱ ያሉትን ሰዎች መቅበሪያ ቦታ ሞልቷል፡፡ አሁን ደግሞ ይባስ ብሎ ሆስፒታሎች እና ትምህርት ቤቶች ሆቴሎችም ሞልተው ሰዎች በጣሊያን ጎዳና ላይ ተኝተው እየታከሙ ነው (ብዙዎቹ እየሞቱ ቢሆንም)
ነገ ይህንን ዜና በኢትዮጵያ… ብለን ከመዘገብ ይሰውረን፡፡ ታድያ ጥንቃቄ አይለየን፡፡
#እጃችንን_እንታጠብ
#ርቀታችንን_እንጠብቅ
#የሚሰጡንን_መመሪያዎች_እንተግብር
#SHARE #SHARE #SHARE
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT