የትምህርት ሚኒስቴር የሰራተኞቹን #የሙቀት መጠን መለካት ጀመረ❗️
⚡️የኮሮና ቫይረስ ኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል ትምህርት ሚኒስቴር ካሉት ሰራተኞች 12 ፐርሰንቱን ብቻ በማስቀረት ሌሎቹን በቤታቸው ሆነው ስራቸውን እንዲያከናውኑ ማድረጉ ይታወቃል፡፡
⚡️ከዚሁ ጎን ለጎን ሚኒስቴር መስሪያቤቱ ለስራ ያስቀራቸውን ሰራተኞቹን የሙቀተ መጠን በመለካት የበሽታውን ስርጭት ለመከላከል ጥረት እያደረገ መሆኑን የሚኒስቴሩ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዘግቧል፡፡
©EBC
#SHARE
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ተቀላቀሉን
@NATIONALEXAMSRESULT