Nazarethschool 200


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Образование



Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций
































Репост из: Неизвестно
Grade 12 orentation(6/11/015)
1. በሶ ጩኮ አይገባም
2. መታወቅያ መያዝ
3. ጠርሙስ ኤሌክትርኒክ አይቻልም
4. አላስፍላጊ እቃ አይገባም
5. ሶሻል ከ16_17/11/015ይገባሉ በ18 ኦረንቴሽን ከ19_21ፈተና በ21/11/015 ይወጣሉ።
6. ናቱራል=ከ22_23/11/015ይገባሉ በ24ኦርንቴሽን 25_26/11/015ፈተና በ26/11/015 ይወጣሉ
7. Admistion መጨረሻው ነገ ነው ሁሉም እንዲወስድ
8. ልዩ ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎች መረጃ መላክ መጨረሻው ነገ ነው
9. ፍተሻ ሁለት ቦታ ነው አ/አ ፖሊስ መጀመርያ ቀጥሎ ፌደራል ፖሊስ ይፈትሻል
10. በየዩንቨርስቲው ጊዚያዊ ፖሊስ ጣብያ ተቋቁማል መረበሽ መበጥበጥ አይቻልም ይጠየቃሉ ።
11. ፈተና ክፍል ሲገቡ ተፈትሸው ይገባሉ
12. ለሁሉም  ተማሪ የተፃፈ ነገር ይሰጣቸው (የሚፈቀድ የማይፈቀድ)
13. መዳኒት እና መነፅር በር ላይ ሀኪም ተመድቧል እያጣራ ያስገባል
14. የትራንስፖርት ጉዳይ:- ለማጓጓዣ አንበሳ ተመድቧል የመንግስትም የግልም ት/ቤቶች ራሳቸው ክፍያ ይፈፅማሉ። የግሎች ቀድመው ደብዳቤ መፃፍና መክፈል አለባቸው(0911675982 ግዛው አንበሳ ባስ ም/ስ/አስኪያጅ


Репост из: Неизвестно
ማስታወቅያ.docx
22.1Кб







Показано 20 последних публикаций.

3 404

подписчиков
Статистика канала