Nef Crypto ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Криптовалюты


You will get trustworthy information on crypto from experienced experts in the field if you join Nef Crypto.
Owner: @Mayet_Berhanu
Crypto Currency Buy&Sell: @dagmawi_24
Any questions: @Nefcryptobot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Криптовалюты
Статистика
Фильтр публикаций


መሬት ትዞራለች እያለ የሚከራከርህን ልጅ መመረቁን ስትሰማ🙂
.
.
.
.
አሁን ማን እንደሚዞር እናያለን 🚶

       #Like ማንን ገደለ 😁😂


# 30_ያለፋቸዉ_ቺኮች_አዝማሪ ቤት ሲገቡ የምሰጡት ግጥም😜😜😜

# ተቀበል_ተቀበል

🎻🎻🎻🎻🎻


#የሽምብራ ቂጣ ዳር ዳሩ መላጣ
ተው አባቴ ዳረኝ ቀንድ ሳላወጣ
😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣

Er ተጫኑ😂😂😂😂😂


ችኳ'' ጓደኛህ እኮ በጣም ነዉ የሚያምረዉ
ስትለኝ
.
.
.
.
.
.
.
.

እኔ'' Hiv ሳይዘዉ በፊት ብታይዉ ምን ትይው ነበር።
😂😂😂

እረ ተዉ ግን ተጫኑ 😡 ቆይ ብትጫኑ ሚያልፍልኝ ነው አደል ሚመስላቹ??
👉😂😡


እስቲ ከላይ ያለውን post በፍጥነት ሁለቴ ንኩት😁


#ስልኬን እና ብሬን የሰጠሁት የተቸገረን መርዳት ስለምወድ እንጂ ያወጣብኝን #ጩቤ🔪 ፈርቼ አደለም... አላለም 😁😂


ያዝ በል ይሄን ግጥም 🙈😜

ጮማ ለምኔ ቅቤም ቢሆን ለምኔ
         ስጋ ራሱ ለምኔ....
ከየት አመጣለው መናጢ ነኝ እኔ
!😁


👱 ፦ አባዬ ማታ በህልሜ #ጫማ ስትገዛልኝ አየው...
👨‍💼 ፦ ፀባይክን ካሳመርክ ደሞ በነገው ህልምክ ሱሪ #ስገዛልክ ታያለህ ፡፡😁
:


#ለፈገግታ😁

ሹሉቃ - ስማ ሻቃ! እኛ ሀገር ግን #ሙስናን በይፋ ሲያወግዝ የነበረ ሰው ስልጣን ሲይዝ ድምፁን የሚያጠፋው ለምንድነው?

ሻቃ - ባህላችን ነው ወዳጄ! #እየተበላ አይወራም።


ምን ያህሎቻችን የነዚህን ቃላት ሁኔታ አጣርተን እናውቃለን :-

..News paper = _North East West South past and present events report._

Chess = _Chariot, Horse, Elephant, Soldiers._

Cold = _Chronic Obstructive Lung Disease._

Joke = _Joy of Kids Entertainment._

Aim = _Ambition in Mind._

Date = _Day and Time Evolution._

Eat = _Energy and Taste._

Tea = _Taste and Energy Admitted._

Pen = _Power Enriched in Nib._

Smile = _Sweet Memories in Lips Expression._

etc. = _End of Thinking Capacity_

OK = _Objection Killed_

Or =_Orl Korec (Greek Word)_

Bye =_Be with you Everytime.🌹😍
  (ለካ bye ማለት እንደዚህ ነው 🤔)

እነዚህን ለጓደኞቻችን እናጋራ አብዛኞቻችን ይህን አናውቅም 😊😊




አንድ link ጀምራቹልኝ የ ICT YOHANSE ን ጠቃሚ እና (ለFORE EX Traderዎች) በጣም ጠቃሚ ቃለመጠይቅ ያደረገበትን video ልክላችኋለው


ትልቅ እድል ነው እንዳያመልጣቹ


dm አድርጉኝ=-@Noway172737


ጠቅላላ እውቀት:
#መኪኖች_እና_የተሰሩበት_ሀገር

1. ላምበርጊኒ(lamborghini)- ጣሊያን
2. ቮልቮ(volvo)- ስዊድን
3. ሬኖልት(Renault)- ፈረንሳይ
4. ኪያ(kia)- ደ.ኮሪያ
5. ቢኤምደብልዩ(BMW)-ጀርመን
6. ፎርድ(ford)- አሜሪካ
7. ሆንዳ(honda)-  ጃፓን
8. ሣይክ(saic)- ቻይና
9. ቶዮታ(toyota)- ጃፓን
10. ቮልስዋገን(volkswagen)- ጀርመን
11. መርሰዲስ(Mercedes)- ጀርመን
12. ፔጆ(Peugeot)- ፈረንሳይ
13. ጋክ ግሩፕ(GAC Group)- ቻይና
14. ፓርስቼ(Porsche)-ጀርመን
15. ማዝዳ(Mazda)- ጃፓን
16. ሚትሱቢሺ(Mitsubishi)- ጃፓን
17. ዶጅ(Dodge)- አሜሪካ

18. ሱባሩ(Subaru)- ጃፓን
19. ላንድዊንድ(Landwind)- ቻይና
20. ዳዉ(Daewoo)- ደ.ኮሪያ
21. ፌራሪ(Ferrari)- ጣሊያን
22. ኦፔል(Opel)- ጀርመን
23. ጂፕ(Jeep)- አሜሪካ
24. ሀዩነዳይ(Hyundai)- ደ.ኮሪያ
25. ቡጋቲ(bugatti)- ፈረንሳይ
26. ቤንትሌ(Bentley)- እንግሊዝ
27. ሌክሰስ(lexus)- ጃፓን
28. ቴስላ(tesla) - አሜሪካ
29. ጃጓር(jaguar)- እንግሊዝ
30. ኡዲ(audi)- ጀርመን
31. ኒሳን(Nissan)-ጃፓን
32. ላንድ ሮቨር(land rover)- እንግሊዝ
33. ሮልስ ሮይስ(rols Royce)- እንግሊዝ
34.ታታ(tata)- ህንድ

      


በተለምዶ ቁራ የሚባሉት የአዋፍ ዝርያዎች ሁሉንም ሰዉ ለይተዉ ማወቅ ይችላሉ።

አንዴ ሊጎዳቸዉ የሞከረን ሰዉ እስከ አንድ ዓመት ድረስ ቂም ይዘዉ ለበቀል እራሳቸዉን ያዘጋጃሉ።


Market Today


ይህን ያውቃሉ??
ስልክ ባለመያዝ ምክንያት የሚፈጠሩት የጭንቀት ስሜቶች ኖሞፎቢያ ይባላል


ሚስት የለህም 🤷🏻
ስራ የለህም🤷🏻
የዩናይትድ ደጋፊ ነህ 😌
ብር የለህም በዛ ላይ ብድር አለብህ🙆🏻
.
.
.
.

ታድያ መንገድ ስትሻገር ለምን ግራ ቀኝ ታያለህ🙄
😂😂😂😂


ዛሬ አንዱ እኮ ነው የሞባይል ካርድ እንድሞላ ቁጥሩን ልኮልኝ "ስሞክረው አይሰራም" እለዋለው
.
.
"እኔ ጋ ሰርቷል ደጋግመሽ ሞክሪው bro" ብሎኝ እርፍ። 🙄😁😂


ለፍቅረኛህ ስጦታ🎁 ስትገዛ ለእናትህም መግዛት እንዳትረሳ...

...Thanks ቤብ ከሚለው ...
ተባረክ ልጄ ይበልጣል


     


#Sport_ሳይንስ ተማሪ ላፈቀራት ልጅ ግጥም ሲጽፍ...

አይንማ ጥርስማ የአምላክ ስራ ነው
እኔን የማረከኝ ኳስ አመታቷ ነው
አቤት አፈጣጠር አቤት ያምላክ ስራ
ልቤን ወሰደችው push up ስትሰራ

😁


😂😂😂

Показано 20 последних публикаций.