መቶ ብር ካፌና ሚኒ ማርኬት የሂሳብ ሰራተኛና አስተዳደር አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መደብ:ሂሳብና አስተዳደር ሰራተኛ
በአካውንቲንግ በማኔጅመንት ወይም በማርኬቲንግ በዲፕሎማ ወይም በዲግሪ ተመርቃ ቢያንስ 3 ዓመት የሂሳብ ሪፖርት ማድረግና ሰራተኞች ቁጥጥርና አመራር ላይ የሰራች እና የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያላት።
ፆታ:‐ ሴት
የስራ ቦታ አስኮ ብርጭቆ 40/60 ኮንዶሚኒየም
ለስራ ቦታው ቅርበት ላለው ቅድሚያ ይሰጠዋል!!
ደመወዝ በስምምነት
ከላይ የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ እህቶች በ0910014537 ደውላችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ
____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs