በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
መወዳ ት/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሙያ መስክ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
1‐ እስፖክን መምህር ለ1ኛ-8ኛ ክፍል
2‐ ሶሻል ሰቴዲስ ለ7ኛ-8ኛ ክፍል
3‐ ስፖርት መምህር ለ9ኛ-10ኛ ክፍል
4‐ ረዳት መምህራን ለኬጂና ለ1ኛ ደረጃ
5‐ ሞግዚት ለኬጂ
6‐ ጽዳት ለ1ኛ ደረጃ
ከዚህ በላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች የትምህርት ማስረጃችሁን ኦሪጅናሉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 20/2017 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ፈተና የሚሰጠው በመጣችሁበት ዕለትና ሰዓት በመወዳ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡
〰〰〰〰〰
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs