ቤተል ሜዲካል ኮሌጅ የላይብረሪ ሀላፊ አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።
በላይብረሪ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም መሠል ዘርፎች የመጀመሪያ ዲግሪና በዘርፉ ቢያንስ 2 ዓመት ያገለገለች።
ፆታ-ሴት
ደመወዝ-በስምምነት
የስራ ቦታ ቤተል
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በ0988161999 ዶክመንታችሁን በአንድ Pdf በማድረግ በ5 ቀናት ውስጥ በቴሌግራም በመላክ ብቻ ማመልከት ትችላላችሁ።
ቀድመው ላመለከቱትና መስፈርቱን ለሚያሟሉ ቅድሚያ እንሰጣለን!!
〰〰〰〰〰
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs