ምስቅልቅል ህይወቴ ሂወቴ በፍቅርሽ አማረ
የስኬቴ መንገድ ጎዳና ባንቺ ተጀመረ
አነሳሁሽ በደጉ በደግ ጸሎቴን ለአምላኬ ሳደርግ
የጥሩ አፍቃሪ ናሙና የውስጤም ብርታት ነሽና
አነሳሁሽ ጸሎቴን ለአምላኬ ሳደርግ
ህይወቴ ሰምሮ እንዲቃና ከኔ እኩል ለፍተሻልና
አነሳሁሽ ጸሎቴን ለአምላኬ ሳደርግ
ተመስገን ስለው ጠዋት ማታ አልረሳም ያንቺን ውለታ
አነሳሁሽ ጸሎቴን ለአምላኬ ሳደርግ
በህይወቴ ዘመን በደስታ በሀዘኔ ሁሉን ያየሁብሽ ብሌኔ ነሽ ያይኔ
👇👇👇
@old_musicaሼር🙏