ቁርአን የልብ መድኃኒት


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Видео и фильмы


የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖
《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል》
━══ ❁❁❁ ═══
አብደሏህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ብለዋሉ፦

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Видео и фильмы
Статистика
Фильтр публикаций


ወላሂ..

እስልምና ከእምነታችንም በላይ እስትንፉሳችን(ሩሃችን) ነው...

ከምንም እና ከማንም በላይ አላህ አምላካችን ነው አልሀምዱሊላህ☺️.

እስቲ ለሰከንድ አስቡት ከአላህ ሌላ አምላክ ምትገዙ አርጋቹ... ወላሂ ትልቅ ኒዕማ ውስጥ እንደሆንን ይገባናል...

አላህ አምላኬ እንደሆነ ሳስብ .. ደስ ይለኛል ..አልሀምዱላህ...

አላህ ሆይ ሙስሊም አድርገክ ግደለን .
ሙስሊም አድርገክ ቀስቅሰን..🤲


هُنا ينتهي كل شيء ، المال والجاه والمنصب ؛ ويبقى العمل...


عن عبدالله بن عبيد بن عمير قال :

يُحْشَرُ النَّاسُ يَوْمَ القِيَامَةِ أجْوَعَ مَا كَانُوا وَأعْطَشَ مَا كَانُوا وَأعْرَى مَا كَانُوا ، فَمَنْ أطْعَمَ للهِ عَزَّ وَجَلَّ أطْعَمَهُ اللهُ عَزَّ وَجَلَّ ، وَمَنْ كَسَا للهِ عَزَّ وَجَلَّ كَسَاهُ اللهُ عَزَّ وَجَلَّ ، وَمَنْ سَقَى للهِ عَزَّ وَجَلَّ سَقَاهُ اللهُ عَزَّ وَجَلَّ ، وَمَنْ كَانَ فِي رِضَا اللهِ كَانَ اللهُ عَزَّ وَجَلَّ عَلَى رِضَاهُ أقْدَرَ.

[الزهد للإمام أحمد - زوائد ابنه عبدالله].


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
بارك الله في الشيخ بندر❤️




ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን

ዛሬ ትልቁ ሰው፣ ያለውን ሁሉ ለኢስላም ሳይሰስት የሰጠው ሙጃሂድ ይህንን ዓለም ተሰናበተ። አዎ አማን አሰፋ በዝዋይ እስር ቤት አላህን ተገናኘ።

የዘመናችንን ጌጥ፣ የትውልዱን ሀኪም አላህ ወደራሱ ጉርብትና ወሰደው። የመሞቱን ዜና ስሰማ በተቀመጥኩበት ደረቅኩ። ውስጤ ከዓይኔ በፊት ዕንባውን አፈሰሰ።

አዛኝ ነበር ሰው ሲታመም የሚያነባ። የተቸገረን ሲያይ የሚያለቅስ። በአላህ መንገድ የተሰዋን ሰውዜና ሲሰማ ወንድሜ ቀደመኝ የሚል ለሸሂድነት የሚጓጓ ታጋይ ነበር። ለጋሽም ነው ያለውን ሁሉ ሰጥቶ ለታክሲ የሚበደር። ፀሐፊም ነው አንደበተ ርቱዕ ቃላቶቹ ልብን የሚሰረስሩ። ዛሂድ ዱንያን የናቀ በነጠላ ጫማ የሚራመድ ሰው ነበር። እንደ ወንድም መካሪ ነው። እንደ አባት እየተቆጣ ከልምዱ የሚያስተምር ጀግና። ለዚህ ከኔ በላይ ምስክር የለም። 

ቀን አልፎ መዝገቡ ሲገለጥ  ሁሉም አላህ ዘንድ ይፋ የሚሆን ብዙ ምስጢር አለን!
አላህ ቀብርህን ኑር ማረፊያህንም ጀነተል ፊርደውስ ያድርግልህ።

  © Mahi Mahisho


አላህ ሆይ በተከበረው ቃልክ ..
እንዲ ብለኸናል
🍀الرَّحْمَٰنُ

🧣አል-ረሕማን፤
🍀عَلَّمَ الْقُرْآنَ

🧣ቁርኣንን አስተማረ፡፡

አላህ ሆይ ቁርአንን አስተምረን
ቁርአንን ካስተማርካቸው ባሮችህ አድርገን🍂


الله ❤️...

ለኛ ትልቁ ክብራችን አንተን ማወቃችን ነው..

ያረቢ ህይወታችንን ሙሉ .. ከኛ ጋር ሁን..
🍃
ከህወታችንም በኃላ አንድ ላይ በውዱ ጀነትህ አስገባን...إنشاء الله


بإذن الله 🥰


ለ ቦርሳ ወዳጆች ምሰሉ ላይ የምታዩትን በጣም የሚያምሩ የተለያዩ ምርጥ ቦርሳዎችን  አቅርበናል ።

መልዕክት አስቀምጡልን : @Quranformeandu
ለመደወል : +251938389217

ቻናላችንን ይቀላቀሉ ሌሎች ቦርሳዎችን እስከ ዋጋቸዉ ይመልከቱ 👇👇

@abshopping12
@abshopping12


በጋዛ ሁሉም ቀናት ተመሳሳይ ናቸው። ለድፍን 452 ቀናት የወጣችው የበደል ፀሐይ እስካሁንም አልጠለቀችም! ግና ልታዘቀዝቅ ተቃርባለች ኢንሻ አላህ

ጂሃድ መንገዳቸው የሆኑ ትውልዶች ሞታቸውም ድል ድላቸውም ድል ነው ኢንሻ አላህ

➖➖➖➖➖➖
 © Mahi Mahisho


አሁን የሚሰማችሁን ስሜት
በአጭር ሀሳብ ግለፁልን...?


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
فضيلة الشيخ عبدالله القرافي ❤️


Репост из: قناة عبدالمنان بن محمد
متى بدأ التاريخ عند المسلمين ؟؟

قال عمر الفاروق رضي الله عنه:

الهجرة فرقت بين الحق والباطل، فأرخوا بها.

[تاريخ الفضل بن دكين]

عن ابن شهاب الزهري أنه قال:
التاريخ من يوم قدم النبي صلى الله عليه وسلم المدينة مهاجرا. 

قال ابن وهب: وسألت مالكا عن التاريخ متى كان؟ قال: من مقدم النبي صلى الله عليه وسلم .

[المعرفة والتاريخ ٢٥٠/٣]


قال ابن رجب الحنبلي :

يا مَن يفرحُ بِكثرة مرور السنين عليْهِ
إنّما تفرحُ بِنقص عُمرك.

ኢብኑ ረጀብ አል ሀንበሊ እንዲህ ብለዋል፡-

በእርሱ ላይ ባለፉ ብዙ ዓመታት የሚትደሰተው ሆይ!
እድሜህ በመቀነስ አየተደሰትክ ነው።



[لطائف المعارف (٤١٩)]


😌


#ለ_ፈ_ገ_ግ_ታ
ፈገግታ😊😊 ሱና ነው !
ስለሆነም እስኪ ለፈገግታ ይችን ፅሑፍ እንጋብዛችሁ ።
🌺🌺አስገራሚ ትህትና🌸🌸
በአንድ ወቅት አንድ ሰው ከአንድ ነጋዴ ጋር ይጓዛል። ይህ ሰው እስኪደክመው ድረስ በጉዞው ላይ የሚያስፈልጉ ስራዎችን በሙሉ ይከውናል።
ምግብ 🍳በማዘጋጀት የጉዞ ጓደኛውን ይመግባል። ከጉዞ እየተመለሱ እያለ ምግባቸውን ለማብሰል አንድ ቦታ ላይ አረፉ።
አንደኛው እግሩን ዘርግቶ ተኛ 😴። ሌላኛው ጭነቱን አወረደ ለጓደኛውም "እኔ ስጋ🍖🍗🍗🍗 እስክቆራርጥ ተነሳና እንጨት ሰብስብ" አለው "ወላሂ ረጅም መንገድ መጓዙ አድክሞኛል"  በማለት መለሰለት። ራሱ እንጨት ሰበሰበና "እሺ እንጨት አቀጣጥል🔥🔥" አለው። "ወደ እሳት ስቀርብ ጪሱ ያፍነኛል" አለ።
ራሱ አቀጣጠለና "ስጋውን በመቁረጥ አግዘኝ" ሲል አዘዘው።" እጄን ቢላዋ 🍴ሊቆርጠኝ ስለሚችል ይቅርብኝ" በማለት መለሰለት። ሰውዬው ራሱ ቆራረጠና "እሺ ስጋውን መጥበሻው ላይ አድርገህ አብስል🥘 ?"
"ምግቡ እስኪበስል ድረስ ቁጭ ብሎ መጠበቅ እጅግ በጣም አድካሚ ነገር ነው ይለፈኝ" አለ ራሱ አበሰለና በጣም ደክሞት ስለነበር ጋደም አለና "ሡፍራውን አንጥፈህ ምግቡን በሳህን አድርገህ አቅርብ🍽" ሲል ጠየቀው
"እኔ በጣም ደክሞኛል አሁን ይህን የምሰራበት ምንም አቅም የለኝም " አለው።
   ሠውዬው ተነሳና ምግቡን🍛 አቀረበ። "እሺ ተነስተህ መብላት ትችላለህ?"ብሎ ሲጠይቀው
ምን ቢል ጥሩ ነው ??
"ወላሂ ሁሉንም ነገር እንቢ ማለት በጣም አሳፈረኝ።" እስኪ አሁን እንኳን እሺ ልበልህ አለና ተነስቶ መብላት ጀመረ
منقول


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
اسمعوا كيف كان حال السلف الصالح


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
الله الله ❤️


لكنك عند اللَّه لست بكاسد.

قالها النبي ﷺ لزاهِر -رضي اللَّه عنه-:
(..ولكِنَّك عندَ اللهِ لسْتَ بكاسِدٍ)؛ أي: أنَّك بإيمانك تكون غاليًا عند اللَّه.

مهما كان شكلك ولونك ومظهرك، مهما كان منصبك أو مالك، افتكر إن قيمتك الحقيقة عند اللَّه بإيمانك وطاعتك له.

Показано 20 последних публикаций.