ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана



Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




እንኳን አደረሳችሁ! አደረሰን!


እንኳን አደረሳችሁ! አደረሰን!


እንኳን አደረሳችሁ! አደረሰን!






Репост из: Info Health Center
#የሆድ #ህመም

#የሆድ ህመም ከጎድን አጥንት በታች እና ከዳሌ በላይ ባለው የሰውነት ክፍል የሚከሰት ህመም ወይም ምቾት መንሳት ነው፡፡ይህም ከሆድ ውስጥ ካሉ የአካል ክፍሎች ወይም ከሆድ አጠገብ ካሉ የአካል ክፍሎች የሚመጣ ነው፡፡ የሆድ ህመም በጣም በብዛት የሚታይና ሁሉንም ሰው የሚያጠቃ ችግር ነው። ምንም እንኳን የሆድ ህመም በየጊዜው የሚከሰት ነገር ቢሆንም ዋናው ነገር መንስኤውን አውቆ እራስን መጠበቅ ነው፡፡የሆድ ህመምን ከሚያመጡ ነገሮች መካከል የሚከተሉት በብዛት የሚታዩት እና ጥቂቶቹ ናቸው፡፡
#መንስኤዎች

🔺 የምግብ አለመፈጨት (Indigestion)
🔺 የሆድ ድርቀት (Constipation)
🔺 የአንጀት ኢንፌክሽን
🔺 የወር አበባ
🔺 የምግብ አለርጂ
🔺 የፈስ ( ጋዝ ) እና የሰገራ መጠራቀም
🔺 የጨጓራ ቁስለት
🔺 የወተት አለመፍጨት ችግር (Lactose intolerance)
🔺 የሃሞት ጠጠር (Gallstones)
🔺 የኩላሊት ጠጠር (Kidney stones)
🔺 የአሲድ ከጨጓራ ወደ ላይ መመለስ (Gastroesophageal reflux disease (GERD)
🔺 የትርፍ አንጀት በሽታ (Appendicitis)
🔺 የምግብ መመረዝ(Food Poisoning)
🔺 የተለያዩ ሆድ ውስጥ የሚኖሩ ረቂቅ ህዋሳት – አሜባ፣ ጂያርዲያ
🔺 ተቅማጥ
🔺 የጨጓራ አሲድ ወደ ምግብ ቱቦ መመለስ
🔺 ማስታወክ
🔺 ውጥረት ወይም መጨናነቅ

⏩ #መች ወደ ህክምና ተቋም ይሂዱ

🔺 ደም የቀላቀለ ሰገራ
🔺 ትኩሳት (38.33 ° ሴ) የሚበልጥ
🔺 ደም ማስመለስ
🔺 የማያቋርጥ ማቅለሽለሽ ወይም ማስመለስ
🔺 የቆዳ ወይም የዓይን ቢጫ መሆን
🔺 የሆድ እብጠት ወይም ከባድ ህመም
🔺 ለመተንፈስ መቸገር
🔺 ከ 24 ሰዓታት በላይ የሚቆይ የሆድ ህመም
🔺 ለረዥም ጊዜ የቆየ የሆድ ድርቀት
🔺 ሽንት በሚሸኑበት ጊዜ ማቃጠል
🔺 የምግብ ፍላጎት ማጣት
🔺 ያለምክንያት ክብደት መቀነስ

⏩ #ቀለል ያለ የሆድ ህመም የቤት ውስጥ ህክምና

🔺 በሆድዎ ላይ የሞቀ ውሃ ያስቀምጡ
🔺 ንጹህ ውሃ እና ሌሎች ብዙ ፈሳሾችን ይጠጡ።
🔺 የሆድ ህመምን እና ተቅማጥን ሊያባብሱ ስለሚችሉ የቡና ፣ የሻይ እና የአልኮሆል መጠጥን ያስዎግዱ።
🔺 እንደ ብስኩቶች ፣ ሩዝ ፣ ሙዝ ወይም የተጠበሱ ዳቦዎች ይመገቡ፡፡
🔺 የቃጫነት ይዘት ያላቸውን ምግቦችን ያስዎግዱ ተቅማጥ ካለብዎ ነገር ግን የሆድ ድርቀት ካለብዎ የቃጫማነት ይዘት ያላቸው ምግቦች ስለሚረዳዎት ይጠቀሙ፡፡
?? እረፍት ማድረግ።
🔺 ቀረፋ እና ቁርፉድ

⏩ #ህክምናው
🔺 የሆድ ህመም ህክምና መንስኤዎቹ ላይ የተመረኮዘ ነው፡፡

https://t.me/jossiale2022


#በአህያ_ጀርባ_ላይ_አምላክ_ቁጭ_አለና
#አሳየ_ለህዝቡ_ታላቁን_ትህትና

#የአብይ_ፆም_ስምንተኛ_ሳምንት
#ሆሳዕና
#ሆሳዕና_በአርያም_በጌታ_ስም_የሚመጣ_የተባረከ_ነው
#እኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘለአለም_ፀንታ_ትኑር


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


#እንኳን_ለእመቤታችን_ለቅድስት_ድንግል_ማርያም_በአለ_ዕርገት_በሰላም_አደረሳችሁ!🙏🙏🙏

#የአዛኝቷ_አማልጅነት_አይለየን🙏




Репост из: ጣይቱ ጥበብ እና ባልትና ውጤቶች መሸጫ👑👑👑👑
የየተለያዩ የባልትና ውጤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ካሉበት እናደርሳለን ከሀገር ቤት ውጭ ላላቹህ ደንበኞቻችን በፈጣን ፖስታ (ems,dhl) ከቤትዎ ይደርስዎታል።
በርበሬ፡ምጥን ሽሮ፡ሚጥሚጣ፡ቆሎ፡ቡላ፡የገንፎ እህል ፡የአጥሚት እህል፡ የተለያዩ ቅመማ ቅመሞችን እናዘጋጃለን ይዘዙን ይደውሉ
☎️ 0913 55 13 32 (ጣይቱ ጥበብ)



Показано 13 последних публикаций.

21 128

подписчиков
Статистика канала