LikeBot:
👉እንኳን ለዐቢይ ጾም አደርሳችሁ👈 "አደርሰን
👇👇👇👇👇👇👇👇
"ጾም የጸሎት እናት ፤የዝምታ እህት ፤የእውነተኛ ንሰሐ እንባ ምንጭ ፤የተጋድሎ ሁሉ መጀመሪያ ናት "
በየሳምንቱ የማሚዉሉ እሑዶችን ባጭር ባጭሩ እናያለን :-
👇👇👇👇👇👇👇👇
በመጀመሪያ በቤተክርስቲያናችን አስተምሮ ሰባት የጾም ወራት አሉ :- እነሱም
👉👉👉👉👉👉👉👉
1. ዓቢይ ጾም
2. ጾመ ሐዋሪያ
3. የፍስለታ ጾም
4. የነቢያት ጾም
5. ገሃድ
6.የነነዌ ጾም
7. ዓርብና ረቡዕ ናቸው ።
@Ewnetgen