Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
እውነታውን ማወቅ የፈለገ ሁሉ የሆነብን ይህ ነው።
እንደምታዩት እንኳን የተቃውሞ ድምፅ ይቅርና ምንም አይነት ኮሽታ ሳያሰሙ በሰላም ከመስጊድ እየወጡ ባሉ ምዕመኖች ላይ ነው ሆን ተብሎ ተኩ*ስ የተጀመረው።
የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤን ጨምሮ ሌሎች የሚዲያ አካላት "እየፈረሱ ባሉ መስጂዶች ተቃውሞ" የተነሳ እያላችሁ መግለጫ ከማውጣት ተቆጠቡ።
ምንም አይነት ተቃውሞ ሙስሊሙ ሳያነሳ ነው ተኩስ የተጀመረበት።
©ዶ/ር ዛኪር ናይክ - peace tv amharic https://www.facebook.com/profile.php?id=100064506050455
©abdu
እንደዚህ አይነት መግለጫዎችንም #ሼር_አታድርጉ...