ፕሪምየር ሊግ ስፖርት በኢትዮጵያ™


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Telegram


🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹
💥 ይህ ትክክለኛው የፕሪሚየር ሊግ ቻናል ነው!!
👉 በዚህ ቻናል
➠ የእንግሊዝ ፕ/ሊግ መረጃ
➠ የፕ/ሊጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➠ የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
➠ለማስታወቅያ ስራ :- @Habta77

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Telegram
Статистика
Фильтр публикаций


የኤፍ ኤ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ድልድል

ቦርንማውዝ ከ ማንችስተር ሲቲ
ፉልሃም ከ ክርስቲያል ፓላስ
ፕሪስተን ኖርዝ ኢንድ ከ አስቶን ቪላ
ብራይተን ከ ኖቲንግሃም እና ኢፕስዊች ታውን አሸናፊ

SHARE |  @Premier_League_Sport


🏴⚪️በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ዛሬ የሚደረጎ ጨዋታ !

04:30 | ኖቲንግሃም ከ ኢፕስዊች

SHARE |  @Premier_League_Sport


✅ በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች !

ኒውካስትል 1⃣ - 2⃣ ብራይተን
 
ማን ዩናይትድ 1⃣ - 1⃣ ፉልሃም [Pen 3-4]


ማንቸስተር ዩናይትዶች አንድሬ ኦናናን ለመተካት የኤሲ ሚላኑን ግብ ጠባቂ ማይክ ማግናንን ቁጥር አንድ ኢላማቸው አድርገውታል።

© Fichajes

SHARE |  @Premier_League_Sport


🔥😌

SHARE |  @Premier_League_Sport


የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ 5ኛ ዙር ጨዋታ

   ተጠናቀቀ

 🇬🇧 ማንቸስተር ዩናይትድ 1-1 ፉልሀም 🇬🇧
⚽ ብሩኖ 72'                ⚽️ ባሴይ 45 + 1 '
[3-4]


BALLER ⚽️🔥😍

SHARE |  @Premier_League_Sport


የእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ 5ኛ ዙር ጨዋታ

         ⏰ ተጀመረ

  😀 ማንቸስተር ዩናይትድ 0-0 ፉልሀም 😀

🏟 ኦልድትራፎርድ


ብራይተን ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ።

SHARE |  @Premier_League_Sport


🏆 የ እንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ የ 5ኛ ዙር ጨዋታ !

            😀 ተጠናቀቀ

🇬🇧ኒውካስትል ዩናይትድ 1-2 ብራይተን🇬🇧

⚽ ኢሳቅ 22' (P)        ⚽ ሚንቴህ 44'
                                  ⚽️ ዌልቤክ 115'

🏟 ሴንት ጄምስ ፓርክ

SHARE |  @Premier_League_Sport


#ሰበር_ዜና

አንቶኒ ጎርደን ከ ብራይተን ለነበራቸው ጨዋታ ላይ ቀይ ካርድ መመልከቱን ተከትሎ የ ካራባዎ ካፕ የ ፍፃሜ ጨዋታ ያመልጠዋል

SHARE |  @Premier_League_Sport


የጨዋታ አሰላለፍ !

01:30 | ማንችስተር ዩናይትድ ከ ፉልሀም

SHARE |  @Premier_League_Sport

SHARE |  @Premier_League_Sport




✨አዲስ መድረክ! አዲስ እድሎች! ✨

🥇 የአባሎቻችንን የገቢ ማሰባሰቢያ ስኬት እናክብር!

🔥ዛሬ የቫሌሮ ኢነርጂ ይቀላቀሉ - ስኬትዎ እዚህ ይጀምራል! 🔥

✅ በመስመር ላይ ገንዘብ ማግኘት ቀላል ነው!

✅ በኢትዮጵያ ውስጥ እጅግ ትክክለኛ መድረክ

ለምን Valero Energy ን ይምረጡ?
✔️ በ300,000+ ኢትዮጵያውያን የታመነ
✔️ ደህንነቱ የተጠበቀ ዘይት ኢንቨስትመንት
✔️ 24/7 የተረጋገጠ ገንዘብ ማውጣት
የግብዣ ማውረድ መስመር ኮሚሽን፡ 37%
የምዝገባ አገናኝ፡ https://www.valerosn.com/?invitation_code=58DC2
ኦፊሴላዊ የቴሌግራም አገናኝ https://t.me/Valero1


የጨዋታ አሰላለፍ !

10:45 | ኒውካስትል ከ ብራይተን

SHARE |  @Premier_League_Sport


ቼልሲ እና ሊቨርፑል የአርቢ ላይፕዚግ ከፍተኛ ግምት የሚሰጠውን ተከላካይ ካስቴሎ ሉክባን ለማስፈረም ሊፋለሙ ነው ምንም እንኳን ሪያል ማድሪድ እንዲሁ ፈላጊ ቢሆንም።

( MirrorFootball)

SHARE |  @Premier_League_Sport

SHARE |  @Premier_League_Sport


እስከ 4ኛ ዙር የኤፍ ካፕ ጨዋታዎች መጠናቀቅ ድረስ የቫር አገልግሎት የለለ ሲሆን ከዛሬ ጀምሮ እንደሚኖር ተረጋግጧል።

SHARE |  @Premier_League_Sport


ኢቫንጂልስታን ወደ ቼልሲ !

HERE WE GO!

FABRIZIO ROMANO

SHARE |  @Premier_League_Sport


በዚህች ቀን በ2014 በወቅቱ የ13 አመት ልጅ የነበረው ኤርሊንግ ሃላንድ ከአባቱ ጋር በዌምብሌይ በመገኘት ማንችስተር ሲቲ በሊግ ካፑ ሰንደርላንድን 3ለ1 በማሸነፍ ዋንጫውን ሲያነሱ ጨዋታውን ተከታትሎ ነበር።

SHARE |  @Premier_League_Sport


በመጪው ክረምት ቼልሲን የሚቀላቀለው ኤስቴቫኦ ዊሊያን ትናንት ምሽት ግብ አስቆጥሯል።

በመጪው ሚያዝያ 18 ዓመት የሚሞላው ተጫዋቹ ከኔይማር 2010 በኋላም 18 ዓመት ሳይሞላው 30 የግብ አስተዋጽኦ ማድረግ የቻለ ብራዚላዊ ተጫዋች ሆኗል።

SHARE |  @Premier_League_Sport

Показано 20 последних публикаций.