እቺን አደለም ደፍሮ ለመግደል ይቅርና በሙሉ አይን ለማየት ምታሳሳ ልጅ 😭😭 ይሄ ልጅ የፈፀመው ሰይጣናዊ ድርጊት ምን ያህል ለወላጅ ልብ ሰባሪ እንደሆነ ለመግለፅም ይከብዳል... አስቡት እንደአባት ምንም ዋጋ ከፍላችሁ protect የምታደርጉአት ልጃችሁ በአንድ ሴሰኛ ተደፍራ ከዛም ስትገደል...the pain is unbearable as a father.. I'm supposed to protect my princess at all cost..ግን ደሞ ልትደርስላት ባለመቻልህ ያለውን ህመምና ፀፀት አስበው... የዚ ሀገር ሕግ በእንደዚ አይነት ወንጀል ላይ የሚፈርደው ፍርድ አስተማሪ አይደለም.. የፍርዱ ሂደት ድጋሜ እንዲታይ #ሼር
petition እየተፈረመ ነው እናተም ከታች ባስቀመጥኩላቹ link ገብታቹ ፈርሙ 🙏
https://chng.it/RNMNMvD4