📲ᴘʟᴜs ᴍᴇssᴇɴɢᴇʀ 5.9.0.1
🍭ሰላም ሰላም የProapps አባላቶች ዛሬ አዲስ የቴሌግራም ሚሴንጀር አፕ ለቅቄያለሁ። ይህ አፕ የሚለየው በተለይ ቻናል ስትሸጡና ስትገዙ አድሚን በመስጠት ብቻ የነበረውን የሚያስቀርና የቻናሉ ሃላፊ ማድረግም ይቻላል። ሃላፊ ሲባል👉 የቻናሉን አይነት ማለትም ፕራይቬት ወይም ፐብሊክ የማረግ አድሚን የመጨመርንም የሚያካት ነው። ሌሎችም አሪፍ አሪፍ ፊቸሮችን አካቷል ቶዱታላቹ። 👇👇👇👇
@proappss @proappss@proappss