ቀሰም Academy


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


💡ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!📚
Owner :- @Ezkiel_T
Buy ads: https://telega.io/c/QesemAcademy

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


የኦሮሚያ ት/ት ቢሮ ላይ ከ4 ቀን በፊት በ ፌስቡክ ገጹ እንደጻፈው በሰማያዊ ከለር የተከበበት
"የዘንድሮ ፈተና
🔹 Grade 9 & 10: old curriculum
🔹 Grade 11 & 12: new curriculum
እንደሆነ እና ተማሪዎች ለእዚህ እንዲያዘጋጁ" ተናግሯል

Source: https://web.facebook.com/profile.php?id=100009424937970 - Biiroo Barnootaa Oromiyaa (Oromia Education Bureau)

@Qesemacademy ✈️




#Advertisement

Original minoxidil and derma roller
We are on discount ፈጥነው ይዘዙ🙌
0963722237 ይደውሉ📞
✉️inbox 👉 @tsmaw
ያሉበት እናደርሳለን 🚵‍♀


biology grade 12 unit 5 hand out.pdf
2.4Мб
🦠 Grade 12 Biology

🔬Unit 5 handout(New curriculum )

🌐JOIN : @QesemAcademy

7.4k 0 108 1 23

kidney.pdf
784.1Кб
🦠 Biology Best Mindmap

🔬About :- Kidney

🌐JOIN : @QesemAcademy


📑 የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ምን ላይ ናችሁ ?ምን እያሰባችሁ ነው ? ምንስ ይሰማችኋል?

9.9k 0 15 107 63

የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ በኦንላይን እንደሚከናወን ገለፀ፡፡

ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች የኦንላይን ምዝገባ በአስተዳደሩ ስር በሚገኙ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ እንደሚደረግ በቢሮው የትምህርት ምዘናና ፈተና ማስተባበሪያ ገልጿል።

የተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ ከታህሳስ 7-30/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሏል፡፡

👍JOIN: @QesemAcademy


ENTRANCE EXAM 2016 CHEMISTRY.pdf
3.5Мб
@QESEMACADEMY_ANSWER_FOR_CHEMISTRY_ENTRANCE_EXAM_PREPARED_BY_QESEMACADEMY.pdf
747.3Кб
👍2016 Entrance Exam

📚Subject :- Chemistry

🔺Booklet code :- 197

🔻 መልስ ከታች ተለቋል!!🥰

👍JOIN: @QesemAcademy


"የ 12ኛ ክፍል ፈተናን የሚወሰዱ ተማሪዎች ምዝገባ ታኅሣሥ 6 ይጀመራል":- ኦ/ት/ቢሮ

በኦሮሚያ ክልል በ 2017 የ 12ኛ ክፍል ፈተናን የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 6 ቀን 2017 በኢንተርኔት እንደሚጀመር የኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል።

👉 በኦሮሚያ ክልል 1,280 ት/ቤቶች ተማሪዎቻቸውን ለመፈተን እየተዘጋጁ ነው ብለዋል.

👉የተማሪዎችን ብቃት ግምገማ ለተማሪዎች ግምገማ የሚካሄደው ሞዴል ምርመራ በጥር አጋማሽ ላይ ይካሄዳል.

👍JOIN: @QesemAcademy


Geography 2016 @qesemAcademy .pdf
5.8Мб
ENTRANCE EXAM 2016 PHYSICS.pdf
2.6Мб
ENTRANCE EXAM 2016 N.S (110).pdf
3.5Мб
💡 2016 Geography 🤩| EXAM (NEAEA)

📚 With Answers and Explanations

🗒 Prepared by ቀሰም Academy Team

⚜️The answer is attached at the back end of the paper!

👍JOIN: @QesemAcademy

14.7k 0 157 10 61

🧑‍💻 #GTSTv2_Round_9

👨‍💻"Geez tech Ethical Hacking/Cyber Security course" በ9ተኛ ዙር ተመልሷል!!!🆘

📣አሁኑኑ ተመዝገቡ!!!
Course Contents:

✅ Cyber Security Fundamentals
✅ Programming ( Python, bash, HTML ) – basic + For hackers
✅ Networking for hackers
✅ Linux/UNIX Systems
✅ Web Security Fundamentals
✅ Defensive Security Fundamentals
✅ System Penetration Testing
✅ Network Penetration Testing
✅ Report and Documentation

🔥 ለ 100 ሰው ቦታ ነው ያለዉ
👑 ትምህርት ታህሳስ 2 ይጀመራል

🏪 ለበለጠ መረጃ + Registration ☄️

🎥LINK: https://course.geezsecurity.com

Contact Us
@geezsecsupport
📞 +251953537820
📬 info@geezsecurity.com


#geeztech #gtstv1 @geeztechgroup


🎓 This channel is all you need to graduate successfully, when you join the Research Inc channel, you will receive the following services:

🗓Exit Exam Paper - With answer and Explanation - for free in all types of fields

📮For Degree | Masters| PhD Students - Special Research Skills on a regular basis

🛅 Turn-It-In Plagiarism Checking Before You Submit Papers

📑 Sample Research Papers | Research Content Guideline | All said

📮Data Analysis & Decoding Skills | No worries

🗓 JOIN US Now: @Researchinc


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#Qesem_Academy

💡2017 ዓ.ም  ENTRANCE ተፈታኝ ተማሪዎች ቀሰም Academy ምን አዘጋጅቷል?

📚ከGrade 9-12 አዲሱን ከ ድሮ Curriculum ጋር በማቀናጀት የተዘጋጀ  የጥናት program በ አዲስ መልክ በቀሰም አካዳሚ ተዘጋጅቶላችሁአል!

የጥናት ፕሮግራሙ

🔹ከold curriculum Grade 9 and 10
🔺ከNew curriculum Grade 11 እና 12
 
ያካተተ ሲሆን በውስጡ

✨Tutorial Videos
✨ማቴርያሎች
✨ፈተናዎች
✨Short ኖቶች

❓እንዲሁም የENTRANCE Work Books ጥያቄዎች መልስ ከእነ ማብራሪያያቸው ያቀርብላችኋል !

🔸ሁለተኛ ዙር ምዝገባ እስከተወሰነ ጊዜ ብቻ ስለሆነ ቶሎ ተመዝገቡ👇
@Qesem_tutorialBot ይጠቀሙ።

©️ ቀሰም Tutorial


biology g11 unit 1.pdf
1.5Мб
📚Biology Best Short Note

💡Grade :- 11(Unit 1)

🔥For Entrance Preparation

 
🔻 በቀሰም Tutorial የተዘጋጀ!!

📱 ለመመዝገብ👇
@Qesem_tutorialBot


Geo G-12 Question.pdf
444.5Кб
📚Geography Model Question

💡100 Questions

🔥For Entrance Preparation

እንደዚህ አይነት ጥያቄዎችን እንዲሁም በ Video የታገዙ ትምህርቶችን ለማግኘት ቀሰም Tutorial ይቀላቀላሉ !


📱 ለመመዝገብ👇
@Qesem_tutorialBot


Qesem Math EUEE.pdf
6.3Мб
🤩Math Entrance Questions  with Explained Answers

📚 From 2008-2016 E.c

💡Part :- Grade 11(Unit 1)
 
እንደዚህ አይነት ጥያቄዎች እንዲሁም በ Video የታገዙ ትምህርቶችን ለማግኘት ቀሰም Tutorial ይቀላቀላሉ !


📱 ለመመዝገብ👇
@Qesem_tutorialBot


@Qesemacademy 👍


📮ለመጪው ብሄርዊ ፈተና አስቀድማችሁ እየተዘጋጃችሁ ላላችሁ - የ Natural Science ተማሪዎች

📚የቀሰም Tutorial የመጀመሪያ ዙር ምዝገባ እንደተጀመረ አስቀድመን በነገርናችሁ መሰረት ፣ በ ስድስቱም የትምህርት አይነቶች ፣ ያለፉትን የቅርብ ዓመታት የብሔራዊ ፈተና ጥያቄዎች ከነመልስ እና ማብራሪያቸው ጋር በ Video አቀረብንላችሁ ፣ አይ ጥያቄ ከምስራቴ በፊት የተማርኩትን መከለስ ይኖርብኛል የምትሉም ከሆነ ከ 9 እና 10ኛ ክፍል ትምህርቶችን በድሮው Curriculum እንዲሁም 11 እና 12 ኛ ክፍል ትምህርቶችን በአዲሱ Curriculum ጋር በማዋሃድ - በድምፅ እና በምስል ዝግጅት በመታገዝ ተማሪዎቻችንን እያስጠናን እንገኛለን!

💡 አጥብቆ ያሰረ ዘቅዝቆ ይሸከማል ነው እና ተረቱ ፣ ከወዲሁ አጥብቆ መዝጋጀት ለራስ ስኬት ለወዳጅ ኩራት እንደሆነው ፣ ችልተኝነት ደግሞ ከ University መቅረት ፣ ከህይወት ውድቀት ፣ ለወላጅ ሃፍረት ነውና ፣ የምታጠኑት ሳይደራረብባችሁ ከውዲሁ በመመዝገብ እንድትጀምሩ ጥሪ እናቀርባለን

📮 ለምዝገባ 300 ብር ብቻ እንዲከፍሉ ይጠየቃሉ! ከዚህ አይጨምርም ፣ አይቀንስንም ፣ የሁተኛ ዙር ምዝገባ ያለን ቦታ ጥቂት ስለሆነ ፣ አስቀድመው @Qesem_tutorialBot ላይ ይመዝገቡ


MATH EXAM[@QESEMACADEMY] from garde 11-12 ( 2000 - 2011).pdf
1.9Мб
📚 Mathematics Entrance Exam🤩 ከ2000 -2011E.C  በቀሰም Academy የተዘጋጀ

🩷የ11ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሙሉ በUnit  ተከፋፍሎ የተዘጋጀ!

➡️ አሁንም ሌሎች ፈተናዎችን እያዘጋጀን እንድንለቅ ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ አበረታቱን!

🌐JOIN : @QesemAcademy


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🤖 Qeleme Exams Mobile Application

📱A New Freshman Exam App!

ለ አጠቃቀም ምቹ!
      ቀላል እና ሳቢ በሆነ መልኩ ጥያቄዎችን የሚሰሩበት።

Offline ሁነው የሚጠቀሙት !
      አንድ ጊዜ በማውረድ ያለምን Internet ግንኙነት።

የተመረጡ ጥያቄዎች!
      በተደጋጋሚ ቅርጻቸውን እየቀየሩ የሚመጡ ጥያቄዎችን ከ ሙሉ ማብራሪያቸው 'ና አጫጭር ትምህርቶች ጋር ያቀፈ።

🎓 እልፍ ትጉህ ተማሪዎች ስልካቸው ጋር Qeleme Exams'ን ጭነዋል፤እናንተስ?!

✅ አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ የ መጀመሪያ ዓመት የ ግቢ ቆይታችሁን ቀለል አድርጉ!

FreshMan'ንን በ ድል! ከ Qeleme Exams App ጋር!

🔍 መተግበሪያውን ያውርዱ!👇🏾
https://t.me/keleme_2013/14502



Показано 20 последних публикаций.