QMEM TECH


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Другое


Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Другое
Статистика
Фильтр публикаций


📱 Important Announcement

ሰላም guys እንዴት ናችሁ በእናንተ ምርጫ መሰረት የተለያዩ መረጃዎችን እንድንለቅላችሁ ምርጫዎችን አዘጋጅተን ነበር ያገኘነው መልስ የተለያየ በመሆኑ ሁላችሁም የፈለጋችሁትን የመረጣችሁትን እንድታገኙ አራቱን ቻናላችንን አራት የተለያየ content ለማድረግ ወስነናል

👽↘️በዚህም መሰረት

📱 ለምርጥ ምርጥ የai እና ቴክኖሎጂ መረጃዎች

https://t.me/Qmemtech ይቀላቀሉ

🔹🔹🔹🔹🔹🔹 🔺🔺🔺🔺🔺

📱 ለonline ስራዎች, cryptocurrency ,  forex,  airdrop መረጃዎች

https://t.me/maf_digital ን ይቀላቀሉ

🔹🔹🔹🔹🔹🔹 🔺🔺🔺🔺🔺

📱ለምርጥ ምርጥ እና ጠቃሚ አፖች/apps

https://t.me/maf_app_store ን ይቀላቀሉ

🔹🔹🔹🔹🔹🔹 🔺🔺🔺🔺🔺
📱ለairdrop daily ታስኮችና ፈጣን መረጃዎች

https://t.me/maf_procrypto ን ይቀላቀሉ

🎚 ቴሌግራም ላይ በጣም ጥሩ ጊዜ እናሳልፋለን በእርግጠኝነት

ሁሉንም ቻናሎቻችንን ከመቀላቀላችሁ በፊት ከዚህ በፊት የተለቀቁትን መረጃዎች ማየት ትችላላችሁ ሁሉም እጅግ በጣም ይጠቅሟችኋል ✅👍

🔴Maf Digital  ለonline ስራዎች
🔴Qmem Tech ለቴክ መረጃዎች
🔴Maf App  store ለአፕ
🔴Maf Crypto ለኤየርድሮፕ daily task


በእናንተው ምርጫ👀 ሰላም እንዴት ናችሁ የቻናላችን ቤተሰቦች እስከዛሬ የአፕ እና ቴክ መረጃዎችን ለእናንተ ስናደርስ ቆይተናል አሁን ደግሞ በእናንተው ምርጫ መረጃዎችን ለማድረስ አስበናል ስለምን መረጃዎችን እንድናደርስላችሁ ትፈልጋላችሁ ? እናንተ በመረጣችሁት መሰረት ይሔ ቻናል ቴሌግራም ላይ ከምታውቋቸው ቻናሎች አንደኛ ምርጥ መረጃ ሰጪ ቻናል ይሆናል አስታውሱ 👏
Опрос
  •   የቴክ እና አፕ መረጃ ብቻ
  •   Forex, cryptocurrency, airdrop
  •   ስለ ai እና website
  •   ስለ online ስራዎች
379 голосов


❤️ suno ai

ሰሞኑን የተለያዩ ከኤየርድሮፕ ጋር በተያያዘ የተሰሩ ሙዚቃዎችን ሰምታችኋል የሚሰሩት በsuno ai ነው

Suno ai
➡️ለሰጣችሁት ፁሁፍ በነፃ ሙዚቃ ይሰራላችኋል

➡️ በፈለጋችሁት የሙዚቃ styles (hiphop, pop, rap, rock ሌሎችም

➡️ለልደት ለሰርግ ለተለያዩ ነገሮች ለምትወዱትን ሰው በራሱ ስም ሙዚቃ መስራት ትችላላችሁ

➡️አማረኛ ኦሮምኛ ትግረኛ ሙዚቃዎችን ይሰራል

➡️በsuno ai ሙዚቃ ሰርታችሁ ዩቲዩብ ላይ መልቀቅ ከዛ ዘፋኝ😎

➡️ ሙዚቃ ለመስራት በemail sign up ካደረጋችሁ በኋላ create የሚለውን ተጭናችሁ የምትፈልጉትን ፅፋችሁ create

ሙዚቃ ለመስራት ➡️suno ai

ከወደዳችሁ share, reaction ማድረግ እንዳይረሳ fam


👀ሰላም ቤተሰብ ተጠፋፋን ከዛሬ በኋላ ጠቃሚ የቴክ እና የአፕ መረጃዎችን በፍጥነት እናደርሳችኋለን

👑ጠቃሚ ዌብሳይቶች ስለሚጠቅሟችሁ ማስቀመጥ እንዳትረሱ

1.
ifixit.com 🤖
➡️ማንኛውም የተሰበረ ወይም የተበላሸ እቃ ካላችሁ በራሳችሁ እንዴት መጠገን እንዳለባችሁ ያሳያችኋል። ለመኪና ፣ ለስልክ ፣ለካሜራ ፣ ለታብሌት እንዲሁም ለተለያዩ እቃዎች ይሆናል ።

2.
ninite.com 🤖
➡️እዚህ ዌብሳይት ላይ ገብታችሁ ኮምፒውተራችሁ ላይ መጫን የምትፈልጓቸውን ሶፍትዌሮች በመምረጥ በአንድ ጊዜ ማውረድ ትችላላችሁ ።

3.
tinywow.com 🤖
➡️ማንኛውንም ቪድዮ ኤዲት ለማድረግ ወሳኝ ዌብሳይት ነው፤በውስጡም የተለያዩ የPDF ፣ የቪዲዮ ፣እንዲሁም የAi መሳሪያዎችን ይዟል ተጠቀሙት

4.
filecr.com 🤖
➡️ሁሉንም ሶፍትዌሮች ማለትም በክፍያ የሚሰሩትንም ያለ ክፍያ የሚሰሩትን በነፃ ማግኘት እና መጠቀም ትችላላችሁ

🎉 ስለ ትክክለኛ ከፋይ website እና ቴሌግራም ኤየርድሮፖች መረጃዎችን የምትፈልጉ ተቀላቀሉ ➡️ Maf Crypto


Remote Desktop.apk
1.8Мб
🔰ኮምፒውተራችሁን ከስልካችሁ ጋር connect በማድረግ ሙሉ የኮምፒውተራችሁን በተኖች በስልክ መጠቀም ሚያስችላችሁ application ሞክሩት ትወዱታላችሁ ✅

15k 0 35 4 24

Battery Sound Notification (@nesruET).apk
8.9Мб
🗂Battery Sound Notification

🖥ይህ app ስልካችሁን charge ስታረጉ ድምፁን በራሳችሁ ምርጫ ማረግ ትችላላችሁ

Join 👉 @Qmemtech
🔗Share link is here ለጓዋደኛችሁ ላኩለት


Parallax 3D Live Wallpapers (@Qmemtech) .apk
12.7Мб
ይሄንን app ተጠቅማችሁ ከስልካሁ ጋር የሚንቀሳቀስ wallpaper ማድረግ ትችላላችሁ

🔗Share link is here ለጓዋደኛችሁ ላኩለት




Earth & Moon (@Qmemtech).apk
17.6Мб
ይሄንን app የስልካችሁ wallpaper ላይ አርጋችሁ አለማችሁን በጃችሁ ታሽከረክራላችሁ

🔗Share link is here ለጓዋደኛችሁ ላኩለት


የ channelላችንን ስም ወደ qmem tech ልንቀይረው ተገደናል
አሪፍ አደለም 🙄
@qmemtech


📣ለመላዉ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች መልካም ውጤት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን❤️






Onstream (@NesruET).apk
16.5Мб
📱Netflix አልሰራም ላላችሁ በጣም አሪፍ application ነው
Netflix ላይ ያሉ movies እንዳለ ማየትም ማውረድም ትችላላችሁ
ፊልም ለማውረድ 1 ተጨማሪ application እንድታወርዱ ይጠይቃል

🔗Share link is here ለጓዋደኛችሁ ላኩለት


በነፃ film የምታዩበት app


እዚህ channel ላይ ስለምን post ይደረግ
Опрос
  •   ስለ airdrop
  •   ስለ app
  •   ሁለቱንም
879 голосов


የኛ የመጀመሪያ star 🌟 ሰጪ ፈጣሪ ይስጠው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

Again Another star given


Plex.apk
57.6Мб
ፊልም ማየት ምትወዱ ሰዎች አሪፍ አፕ ነው 😍😍

⚠️አጠቃቀሙ : Download እና Install ካረጋቹት በኋላ ትከፍቱታላቹ ,በመቀጠልም Signup For Free ሚለውን ትነኩና በቀላሉ Continue With Google ሚለውን ነክታቹ በGmailአቹ Log in ታረጋላቹ

🔰በመቀጠልም ወደ ዋናው ቦታ ይወስዳቹአል የምትፈልጉትን ፊልም ከላይ የSearch ቦታው ላይ ፅፋቹ Search በማረግ በአሪፍ ሁኔታ ማየት ትችላላቹ

ምናልባት ይሄ ካልሰራላቹ ከPlay Store አውርዱ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.plexapp.android


Tiktok (@NesruET).apk
385.8Мб
ይሄንን የ ቲክቶክ አፕ በመጠቀም video viral የሚያወጣውን creator search insight የሚለውን feature በዚህ አፕ ላይ ታገኛላችሁ

ካለ watermark video download ማድረግ ትችላላችሁ

@NesruET

🔗Share link is here ለጓዋደኛችሁ share አድርጉ



Показано 20 последних публикаций.