𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


...................꧁﷽꧂.....................

#ኢስላማዊ_መረጃዎች
#ኢስላማዊ_ታሪኮች
#በእውነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረቱ_ታሪኮች
#አጫጭር_ዳዕዋዎች እና
#የተለያዩ_ሀዲሶችን_ያገኛሉ
#owner 👉 #riyad (#rio)
for any comment @rio_comment_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


.
መጨነቅ የነገን ችግር አይወስድም
የዛሬን ሰላም ይነጥቃል እንጂ!

ሰላማችሁ ይብዛልኝ❤️
ሶባሐል ኸይር


እኔና ጌታዬ

ስሜ ሰጋጅ ስሜ አማኝ..
ከቶ ሲትርህ ቢነሳብኝ...
እኔ አጥፊ..
ክብሬ ጠፊ 😞..
ሳምጽህ አምሽቼ...
በጸጸት አንግቼ....
ድጋሚ እመጣለሁ ምሕረትህን ሽቼ 😔...
ማጥፋት የማይደክመኝ...
መጥፋት የማይቀፈኝ...
አጠፋለሁ ትምራለህ...
እወድቃለሁ ታነሳለህ...
ስጠይቅህ ትሰጣለህ..
ባላጠፋሁ 🥺
ባላስቆጣሁ... ብዬ አስቤ..
ትዝ ሲለኝ ተመላሽን ትወዳለህ 😔..

وَاللَّهُ يُرِيدُ أَن يَتُوبَ عَلَيْكُمْ❤️


አንተ ባል ስትሆን ምድርም ፈገገች
ጨረቃም ብትሆን አፍራ ተሸሸገች
የምድር ሴት ሁሉ ሊያገኙህ ቋመጡ
መቼ አወቁና በዱዓ እንዳፈስኩህ
እኔም አይሀለው ከኃላ ላይ ሆኘ እሰማለው
ፍቅራችንን ብለው መሻታቸውን ላየው
ሲረጋገጥ ቀኑ ሲወሰን መሆኑ
ህይወቴ ይሞላል መኖር ሚባለውን
ያኔ ይጀምራል❤️
.
.
.
የኔ ሰው❤️😍

721 0 30 13 36

ቃላቶች እንደ ልብስ ናቸው ።

ለሌሎች ከማልበሣችን በፊት ምን ሊመስሉ እንደሚችሉ በራሳችን ላይ ለብሰን እሞክራቸው

እነኝህን ቃላቶች ለሌሎች ስናለብስ ምን ሊሰማቸው ይችላል?
እንበል እስቲ።

◈ᶠᵒʰᵃᵐ◈


የሮጠ ሁሉ እንደማይቀድም ከገባችሁ በአስተሳሰብ አንድ ደረጃ ከፍ ብላችሁአል 😊


ለማንኛውም የረሱል ሰ.ወ ትልቁ ሙዕጂዛ (ተዓምር) ቁርዓን ነው ብዙ ተዓምራት አሉት አጥኑ
በኛ ጊዜ የሚገለጡ ብዙ ዓጃኢብ የሚያስብሉ ነገሮች አሉ
እነ ማርቆስን እና ማትዮስን ብቻ አታጥኑ
ስለ ቁርዓን ጥልቅ እውቀት እንዲኖራችሁ ጣሩ 🙌🔥


1 ጥያቄ?

1አምላክ እንዳለ የሚያምን ግን በየትኛውም መፅሐፍ የማያምን ሰው ቢገጥማችሁ ምን ብላችሁ ነው ዳዕዋ የምታደርጉለት?
"🤨" ባለቤቶች 😁


Cheers ☕️☕️
እየበላን ለሚርበን የዩንቨርስቲ ተማሪዎች😁


ሰለዋቱ ስንት ደረሰ? ❤️


በነገራችን ላይ መፅሐፍ ቅዱስ የካፊሮች መፅሐፍ ነው ቁርዓንንም እያነበብን 🙌


Cheers ☕️☕️


ሀብታም በገቢ እንጂ....
በወጪ ለማይበልጠን😊


ጠዋት ከእንቅልፌ ስነሳ
የስልኬ data በርቶ ሳየው💔

ኢላሂ screenshot
ነው በለኝ😭

⛈ ᶠᵒʰᵃᵐ

1.6k 0 5 12 114

ውሃ እንኳን ዘግይቶ ሲመጣ
ድርቀት የገደለውን አበባ አያድነውም!

ቆይተን ሁሉንም ይዘን ብንመጣ እራሱ
በመዘግየታችን የምናጣቸው ነገሮች ይኖራሉ።

ይዘገይ ይሆን ወይስ ልሂድ?
በማለት የሚጠብቁ ልቦችም እዚህ መሃል ይፈተናሉ...

በመጨረሻም የአላህ ቀድር ይሆናል😍

صباح الخير😍


ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም
ያልቻለ ያስታውስ😍😍😍😍


.
የወደፊት ባሌ ሆይ እኔን እስክታገኘኝ ድረስ...
ሴት አይበርክትልህ
ያሰብከው ትዳር ሁሉ ይክሸፍ
ሁሉም ሴት ፊት ይንሳክ…….

አሚን ☺😅

1.6k 0 26 24 91

ጠዋት ከእንቅልፉ ሲነሳ...

ወደ ቀኝ ሲዞር ባለቤቱን
ወደግራ ሲዞር ደሞ ሞባይሉን ያላገኘ ሰው

አላህ ይዘንለት!😂


እንግዲ አስቢበት 🥹
ተበድሬም ቢሆን

...........😉😜

🔎 ᶠᵒʰᵃᵐ


ተበድሮ ማግባት!


ኢማሙ አህመድ ፦

" በዚህ ዘመን የሚኖር ሰው የማይፈቀድለት ነገርን ተመልክቶ መልካም ስራው (ዒባዳው) እንዳይበላሽበት ተበድሮም ቢሆን ማግባት አለበት።"


الصلاة وحكم تاركها لإبن القيم  1/85

☞ይህ የተባለው ከ1200 አመት በፊት በሙስሊሞች ውስጥ የእምነት ህልውና ሳይከስም፣ የሴቶችና የወንዶች መገላገለጥና መራቆት በብዛት ሳይኖር፣ የኢንተርኔት ፈተና እንዲሁም የልቅ ወሲብ ምስሎችና ቪድዮዎች ባልነበሩበት ዘመን ነበር። አሁን ያለንበትን ከባድ ዘመን ቢመለከቱ ምን ይሉ ይሆን?


መላኢኮች ይሞታሉ.....
ሰዎችም፣ ጂኖችም፣ በራሪዎችም እና ሁሉም ምድር ላይ ያሉትም ሰማይም ላይ ያሉት ሁሉም ይሞታሉ....  የሞት መላኢካ ሲቀር...

አላህ عز وجل ይጠይቀዋል:-  ከፍጥረቶቼ ውስጥ ማነው የቀረው? አንተ መለከል መውት ይለዋል

እሱም ይላል:- ኢላሂ ማንም የቀረ የለም ከጅብሪል፣ ሚካኢል፤ ኢስራፊልና ፊትህ ያለው ባሪያህ ሲቀር

አላህም ይለዋል:- የጅብሪልን ነፍስ ያዛት አንተ መለከል መውት!

የጅብሪል ነፍስንም ይወስዳታል...

አላህም ይለዋል:- አሁንስ ማን ቀረ?

እሱም ይላል:- ሚካኢል፤ ኢስራፊልና ፊትህ ያለሁት ትሁቱ ባሪያህ ብቻ ነን።

አላህም ይለዋል:- የሚካኢልን ነፍስ ያዛት አንተ መለከል መውት!

የሱንም ይወስዳታል።

አላህም ይለዋል:- የኢስራፊልንም ነፍስ ያዛት አንተ መለከል መውት!

ነፍሱንም ይወስዳታል።

ጀባሩ ጌታ عز وجل ይጠይቀዋል:- አንተ መለከል መውት ሆይ ከፍጥረታቶቼ ውስጥ ማነው የቀረው?

ፊትህ ካለሁት ትሁቱ ባሪያህ ውጭ የቀረ የለም ይላል።

አላህ አዘ ወጀልም ይለዋል:- ሙት አንተ መለከል መውት💔

የሞት አፋፍ ህመምን መቅመስ ሲጀምር በክብርህና በልዕልናህ እምላለሁ የሞት አፋፍ ህመም ልክ እንደዚህ ከባድና አሳማሚ መሆኑን ባውቅ የባሮችህን ነፍስ ሳወጣ እንድትምረኝ እጠይቅህ ነበር💔

እኔ እሞታለሁ ብላችሁ አስባችሁ ታውቃላችሁ?🥺


ንጋትን መመልከትን የፈቀደልን ጌታ ጥራት ይገባው 🥰
ሱብሃነላህ
አልሃምዱሊላህ
Lailahailelah
አላሁ አክበር
አስተግፊሩላህ
እንደጋግመው 🥰

Показано 20 последних публикаций.