𝗦𝗔𝗠𝗜 𝗧𝗜𝗣𝗦📱


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


🔥 ALL ABOUT IN THIS CHANNEL BEST ANDROID AND IOS APPS GAMES CRYPTOCURRENCY TECH TIPS AND TECHNOLOGY NEWS AND MORE 😍
ADS https://telega.io/c/samitip
For any advert @samitechtipowner
Ad https://adsly.me

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


🤒እኔ ምላችሁ ቤተሰብ እኔ እናንተ የምትጠይቁኝን ነገር ከየትም አምጥቼ እያስደሰትኳችሁ እናንተ ግን ትንሽ ነገር ማድረግ አትፈልጉም 😟 እስኪ ዛሬ አስደስቱኝ ከመተኛታችሁ በፊት ዩቲዩብ ላይ ግቡና ሰብስክራይብ አርጉልኝ 1ሺ ሰብስክራይብ ለእናንተ ቀላል ነው ለኔ ግን የልፋቴ ውጤት እና ለቀጣይ ስራ ሞራል ነው ከታች 👇 ያለውን ሊንክ በመጫን አስደስቱኝ 🙏

👉
https://youtu.be/2kFCBVY2f-c?si=vOnTZ-LAHbwW8okI


ስለ አጠቃቀሙ ቪዲዮ 👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMk3dQGvs/




🔥እነዚህን ለ SAMPLE የተቀመጡ ፎቶወችን ወደስልካችሁ SAVE አድርጉ እና ከታች 👇 በማስቀምጥላችሁ አፖች ደግሞ እንዴት እንደምንሰራ ቪዲዮ እየሰራሁ ስለሆነ እስከዛ ሞቅ አርጉት

መልካም ቀን ❤


ነገ በጠዋት ከቪዲዮ ጋ ይለቀቃል ለአሁኑ መልካም አዳር ❤


🙂እኔ ምላችሁ ቤተሰብ እነዚህን አይነት ፎቶዎች እንዴት እንደምትሯቸው ልንገራችሁ ትፈልጋላችሁ ?

7.2k 0 3 46 232

መልካም አዳር የነገ ሰው ይበለን ❤




እነዚህን መመለሻወች ለየት ባለ መልኩ የምትጠቀሙበት ገራሚ ገራሚ አፕ ነው ቪዲዮ ስለምለቅ በሪአክሽን ሞቅ አርጉት 👌



8.8k 0 25 17 28

አጠር ያለ ቪዲዮ ቲክቶክ ላይ ለቅቄያለሁ 👇👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMk7c8T5G/
https://vm.tiktok.com/ZMk7c8T5G/

ሙሉ ማብራሪያ ያለው ቪዲዮ ደግሞ ማታ ዩቲዩብ ላይ ይለቀቃል እስከዛ ሪአክሽን ያስፈልጋል ሞቅ አርጉት 👍🔥❤️


አረ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ወገን ቪዲዮውን ልለቀው ነው 👇👇👇
https://www.youtube.com/@samitip


በካርድ የሚከፍል አፕልኬሽን ነው ቤተሰብ 👇👇👇
https://mpaisa.b4a.app/?uid=FdLI4AZBMt

ስለ አጠቃቀሙ ቪዲዮ እየሰራሁ ነው 💡


እስካሁን አልተቀላቀላችሁም ? ☝️☝️


ስለ አጠቃቀሙ ቪዲዮ 👇👇👇

👉https://vm.tiktok.com/ZMkW4Vhfr/

12k 0 4 10 22

TikTok v38.7.5 (Platinum_Mod) arm8.apk
212.5Мб
Normal የቲክቶክ አፕ የማታገኟቸውን ምርጥ ምርጥ ፊውቸሮች ለምሳሌ ፦

💧ካለ watermark video download ማድረግ
💧voice መላክ
💧ቪዲዮ በራሱ scroll ማድረግ የመሳሰሉ ፊውቸሮችን ይዟል አውርዱትና ስለአጠቃቀሙ ቪዲዮ ይለቀቃል ❤️


❤️ TikTok Mod 38.7.5 Private Plus ❤️

🙂 WHAT'S NEW:

-🆕🎙 Voice messages.
-🔥 The limit on the number of characters in comments has been removed.
-🔥 Serial activation for all accounts!
-💬 Reading all comments without authorization.




‼️‼️

ካሳለፍነው የካቲት 1 ቀን ጀምሮ በሰይፉ ፋንታሁን ዋና አስተባባሪነት ለመቄዶኒያ የአረጋውያን በጎ አድራጎት ድርጅት ህንፃዎችን ግንባታ የገቢ ማሰባሰብ ፕሮግራም እየተከናወነ ይገኛል።

እስከ ትላንትናዋ እለት ድረስ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ 300 ሚሊዮን የኢትዮጵያ ብር መሰብሰብም ችለዋል አሁን 316 ሚሊዮን ብር ላይም መድረስ ችለዋል።

Cbe - 1000415056447
Cbe & Tele birr - 7979 አጭር ቁጥር ላይ የአቅማችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።


Best apps for learning

Ever note የምትሰሩትን ስራ እና የተለያዩ notes በተደራጀ መልኩ መያዝ የሚያስችላችሁ መተግበሪያ ነው።

Mathway የተለያዩ የሒሳብ ጥያቄዎችን photo በማንሳትና በመፃፍ ብቻ መልሶቻቸውን ከነአሰራራቸው ማግኘት ያስችላችኋል።

Forest በምታጠኑበት ጊዜ focused ሆናችሁ እንድታጠኑ ያግዛችኋል።ሞክሩት!

Duolingo Englishን ጨምሮ የተለያዩ ቋንቋዎችን እየተዝናናችሁ የምትማሩበት መተግበሪያ ነው።

Audible በርካታ audiobooks እና ትምህርታዊ podcasts ታገኙበታላችሁ።

edX የተለያዩ courses የምታገኙበት መተግበሪያ ነው።

My study life ከትምህርት ጋር የተገናኙ ስራዎቻችሁን በዚህ መተግበሪያ ፕላን በማድረግ ጥሩ ውጤት ማምጣት ያስችላችኋል።


በ YOUTUBE ተከስተናል ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ደገፍ አርጉኝ ቤተሰብ 🙏🙏 መልካም ቀን ❤

https://youtu.be/gM5tl1SG-Cs?si=MUICtGGwqU0A2aPu

Показано 20 последних публикаций.